የGantt Chart በPower BI ሙሉ ትምህርት (Gantt Chart Tutorial using Power BI)
በዚህ ሙሉ እና አጠቃላይ የPower BI ስልጠና፣ በPower BI ውስጥ ፕሮፌሽናል የሆነ የ Gantt Chart አሰራርን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ደረጃ በደረጃ እንማራለን! የGantt Chart ለፕሮጀክት ማኔጅመንት (Project Management)፣ የስራዎችን መጀመሪያና ማጠናቀቂያ ቀናትን (Timeline) ለመከታተል እና የፕሮጀክት ሂደትን (Progress) በግልፅ ለማሳየት በጣም ወሳኝ መሳሪያ ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል የራስዎን የፕሮጀክት መከታተያ ዳሽቦርድ መስራት ይለማመዱ!
https://youtu.be/OMMRca9zSfo

YouTube
የGantt Chart በPower BI ሙሉ ትምህርት (Gantt Chart Tutorial using Power BI) #gantt #powerbi
የGantt Chart በPower BI ሙሉ ትምህርት (Gantt Chart Tutorial using Power BI)
በዚህ ሙሉ እና አጠቃላይ የPower BI ስልጠና፣ በPower BI ውስጥ ፕሮፌሽናል የሆነ የ Gantt Chart አሰራርን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ደረጃ በደረጃ እንማራለን! የGantt Chart ለፕሮጀክት ማኔጅመንት (Project Management)፣ የስራዎችን መጀመሪያና ማጠናቀቂያ ቀናትን…
በዚህ ሙሉ እና አጠቃላይ የPower BI ስልጠና፣ በPower BI ውስጥ ፕሮፌሽናል የሆነ የ Gantt Chart አሰራርን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻ ደረጃ በደረጃ እንማራለን! የGantt Chart ለፕሮጀክት ማኔጅመንት (Project Management)፣ የስራዎችን መጀመሪያና ማጠናቀቂያ ቀናትን…
❤2
https://youtube.com/shorts/S_0EN3HT4dc?si=XTjoohqQ-2E9FHyF
ከሰው እጅ ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት ባትሪ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ይህንን አድርጉ👇👇👇👇
ከሰው እጅ ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት ባትሪ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ ይህንን አድርጉ👇👇👇👇
YouTube
How to Check Battery Status for Used Android Phone #android #androidbattery #phone #phonebattery
How to Check Battery Status for Used Android Phonevideo footage :...
❤1
የKPI አሰራር ሙሉ ትምህርት በPower BI
Key Performance Indicator (KPI) ማለት በአማርኛ ዋናው የሥራ አፈጻጸም አመልካች ማለት ሲሆን፣ አንድ ድርጅት፣ ቡድን ወይም ግለሰብ ያስቀመጠውን ስልታዊ ግብ ምን ያህል ውጤታማ በሆነ መንገድ እየመታ እንደሆነ ለመለካት የሚጠቅም ቁጥራዊ ወይም ሊለካ የሚችል መለኪያ (Metric) ነው።
በቀላል ምሳሌ ለመረዳት፣ የአንድን መኪና ፍጥነት ወይም የነዳጅ መጠን እንደሚያሳየው ዳሽቦርድ (Dashboard) ማሰብ ይቻላል። KPI ንግድዎ ወይም ሥራዎ በትክክለኛው መስመር ላይ መሆኑንና አለመሆኑን ያሳያል።
https://youtu.be/mVdH94R2d-A

የKPI አሰራር ሙሉ ትምህርት በPower BI #powerbi #kpi
የKPI አሰራር ሙሉ ትምህርት በPower BI : Learn how to create a Power BI KPI visual to track your performance metrics effectively. This tutorial simplifies the configuration process.
Building a Power BI KPI is essential for anyone needing to monitor business progress…
Building a Power BI KPI is essential for anyone needing to monitor business progress…
❤5
https://youtu.be/qnGi9e0ms1E
በAI ብቻ የተሰራ
በAI ብቻ የተሰራ
YouTube
The Battle That Stopped European Colonization | African Victory
Discover how the Battle of Adwa changed the course of history in 1896. See how Emperor Menelik II unified his army against Italy.
This video explores the tactical preparations and the gathering of forces that defined the Battle of Adwa. We examine the deceptive…
This video explores the tactical preparations and the gathering of forces that defined the Battle of Adwa. We examine the deceptive…
በዩቲዩብ በጣን ጥሩ ኒች (የዩቲዩብ ልዩ የይዘት ዘርፍ) ወይም ውጤታማ እንዲትሆኑ ከሚያደርጉ የዩቲዩብ ቻናል ዘርፎች አንዱ የህፃናት ቪዲዮ መስራት ነው፡፡ በዚህ ሰዓትም ምንም ጊዜና ጉልበት ሳያባክኑ በAI ብቻ በዚህ ዘርፍ የዩቲዩብ ቻናል ከፍታችሁ መስራት ትችላላችሁ፡፡
ከስር እንደሚትመለከቱት አይነት ቪዲዮ እየሰራችሁ በዩቲዩብ ገንዘብ መስራት እና እንዴት እንደሚሰራ ከፈለጋችሁ ኮሜንት ላይ በላይክ ምልክት አሳውቁኝ፡፡
https://youtu.be/W3sUQjXscpY
ከስር እንደሚትመለከቱት አይነት ቪዲዮ እየሰራችሁ በዩቲዩብ ገንዘብ መስራት እና እንዴት እንደሚሰራ ከፈለጋችሁ ኮሜንት ላይ በላይክ ምልክት አሳውቁኝ፡፡
https://youtu.be/W3sUQjXscpY
YouTube
The Boy Who Never Listened to His Mom 😱 | Best Moral Story for Kids | 3D Animated Cartoon
The Boy Who Never Listened to His Mom 😱 | Best Moral Story for Kids | 3D Animated Cartoon
The Boy Who Always Disobeyed His Mom is a heartwarming 3D animated moral story for children about a little Nigerian boy named Chidi who refuses to listen to his mother's…
The Boy Who Always Disobeyed His Mom is a heartwarming 3D animated moral story for children about a little Nigerian boy named Chidi who refuses to listen to his mother's…
🔥2
በዚህ ቪዲዮ የGoogle Drive፣ Google Sheets እና የClaude AI ኃይልን በማጣመር እንዴት እጅግ ማራኪ እና Interactive የሆነ የዳሽቦርድ መተግበሪያ መፍጠር እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ዳታዎን በቀላሉ ለመተንተን እና ውሳኔዎችን በፍጥነት ለመወሰን ይህ ዘዴ እጅግ ጠቃሚ ነው።
በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
✅ የGoogle Sheets ዳታን ከClaude AI ጋር ማገናኘት
✅ አውቶማቲክ የሪፖርት ማቅረቢያ መስራት
✅ ፕሮፌሽናል ቻርቶች እና ግራፎች አሰራር
✅ የስራ ሂደትን በAI ማቀላጠፍ
https://youtu.be/lyluXX2nzm0
በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
✅ የGoogle Sheets ዳታን ከClaude AI ጋር ማገናኘት
✅ አውቶማቲክ የሪፖርት ማቅረቢያ መስራት
✅ ፕሮፌሽናል ቻርቶች እና ግራፎች አሰራር
✅ የስራ ሂደትን በAI ማቀላጠፍ
https://youtu.be/lyluXX2nzm0
YouTube
ከGoogle Drive & Sheets በClaude AI አስገራሚ Dashboard ሰራው #claude #googlesheets
በዚህ ቪዲዮ (ከGoogle Drive & Sheets በClaude AI አስገራሚ Dashboard ሰራው) ውስጥ የGoogle Drive፣ Google Sheets እና የClaude AI ኃይልን በማጣመር እንዴት እጅግ ማራኪ እና በይነተገናኝ (Interactive) የሆነ የዳሽቦርድ መተግበሪያ መፍጠር እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ዳታዎችን በቀላሉ ለመተንተን እና ውሳኔዎችን በፍጥነት ለመወሰን ይህ ዘዴ እጅግ…
ብዙን ጊዜ የተለያዩ ሰዎች በስልክም ሆነ በኮሜንት እንዲሁም በአካል ከሚጠይቁኝ ጥያቄዎች አንዱ፤ የኮምፒውተሬን (#Windows, #Windows10, #Windows11) ፓስዎርድ (#PASSWORD) ረሳው፣ ጠፋብኝ፣ ሰው ወስዶ ቀየረብኝ እና የመሳሰሉ ይቀርቡልኛል፡፡ የሁሉንም ችግር ለመፍታትና ወደፊትም ይህ ችግር በእስዎ ላይም ሊከሰት ይችላል በሚል እሳቤ ይህንን ለትምህርታዊ አገልግሎት (Educational Purpose) ብቻ አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡
ለሌሎችም ሼር… ሼር… ሼር… ያድረጉ
https://youtu.be/kwtrOpt5008
ለሌሎችም ሼር… ሼር… ሼር… ያድረጉ
https://youtu.be/kwtrOpt5008
YouTube
የጠፋብዎን ዊንዶወስ ፓስዎርድ ሪሴት ለማድረግ | 3 ደቂቃ ውስጥ #windowspassword #windows
የጠፋብዎን ዊንዶወስ ፓስዎርድ ሪሴት ለማድረግ | 3 ደቂቃ ውስጥ (How to Reset Forgotten Windows Password). Reset your forgotten Windows 10 or 11 password using Command Prompt methods. Learn the exact technical steps to regain system access via CMD.
This tutorial demonstrates how…
This tutorial demonstrates how…
❤3
የአማርኛ ጽሁፍን ወደ 3D AI አኒሜሽን ከነደምፁ በGoogle Flow መስራት ተቻለ(Turn Script to AI 3D Animation in Google Flow)
https://youtu.be/RS8_GCCP0FI
https://youtu.be/RS8_GCCP0FI
YouTube
የአማርኛ ጽሁፍን ወደ 3D AI አኒሜሽን ከነደምፁ በGoogle Flow መስራት ተቻለ(Turn Amharic Script to AI 3D Animation)
የአማርኛ ጽሁፍን ወደ 3D AI አኒሜሽን ከነደምፁ በGoogle Flow መስራት ተቻለ(Turn Script to AI 3D Animation in Google Flow)
👉 ቪዲዮውን ይመልከቱ
👉 Like 👍 Share 🔁 እና Subscribe 🔔 ያድርጉ
👉 ጥያቄ ካለዎት በComment ይጻፉ
JOIN ME on Social Media:
✅ Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital
✅…
👉 ቪዲዮውን ይመልከቱ
👉 Like 👍 Share 🔁 እና Subscribe 🔔 ያድርጉ
👉 ጥያቄ ካለዎት በComment ይጻፉ
JOIN ME on Social Media:
✅ Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital
✅…
ይህ ሊንክ ደረጃዉን የጠበቀ ATS ረዘሚ (Resume) በነፃ እንድታገኙ ይረዳቹአል
https://resume.io/uk/cv-templates/ats
https://resume.io/uk/cv-templates/ats
resume.io
ATS CV Templates: Recruiter Friendly Format (2026)
Free CV templates to help you land the job faster ✓ Choose from Modern, Simple, Creative, or Professional designs. ✓ Download in just 5 minutes (PDF, Word).