TechTe with Temu
1.38K subscribers
66 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
ውዶች🙏😍
መልካም አዲስ ዓምት 🌟ይሁንላችሁ::
👍3🔥2
💻💻💻ADVANCED EXCEL 🖥🖥ከቴክቲ አካድ
እነሆ የአዲሱ ዓመት ስጦታ ከቴክቲ ሙሉ የከፍተኛ ደረጃ Microsoft Excel ትምህርት በአማርኛ (Advanced Microsoft Excel Tutorial in Amharic) በነፃ ቀረበላችሁ፡፡ በዚህ ትምህርት ላይ የፍተኛ ደረጃ ፎርሙላዎቸ፣ ፋንክሽኖች እና መረጃን ለመተንተን ብሎም ለፋይናንሽያል አገልግሎቶች የሚውሉ ፎርሙላዎች ተካተውበታል፡፡ ኮሜንት ላይ ባለው ሊንክ በመግባት መማር ይችላሉ፡፡
ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ሼር እና ላይክ ማድረጋችሁ ወደፊት እጅግ ጠቃሚ ትምህርታዊ ቪዲዮችን አንዲንሰራ ያበረታታናል፡፡
#ሼር #ሼር #ሼር #ሼር
#exceltutorial #exceltips #excel #Ethiopia #techte
https://youtu.be/ReazQTkYoXk
2
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች:
ዌብሳይቱ አልሰራ ብሎ ካስቸገራችሁ
በዚህ ቴሌግራም ገብታችሁ ከPlaystore በሊንኩ ላይ የተቀመጠዉን VPN ይጫኑ
VPNን Connect ያድርጉ
ከዛ https://result.eaes.et መጠቀም ይችላሉ

Check out "1.1.1.1 + WARP: Safer Internet"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cloudflare.onedotonedotonedotone
2
ፎቶ ኤዲቲንግ በAI፣
ድሮ ድሮ ፎቶ ቤት ሄደን በተለያየ ስታይል….አይ ይሄማ አይመችም….ስታይል ቀይር….እያልን ከስቲዲዮ ስቲዲዮ እየተዟዟርን ፎቶ እንነሳ ነበር፡፡ አሁን ግን ዕድሜ ለAI ፎቶ ኤዲቲንግ ሌላ ደረጃ ደርሷል፡፡ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ በAI Photo Editing (ፎቶ ኤዲንግ) ምን ደረጃ እንደደረሰ እና በAI ፎቶ እንዴት ኤዲት እንደምታደርጉ እናያለን፡፡ ሙሉ ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ያገኛሉ፡፡
https://youtu.be/zTr8pGC2owY
6👍1
Android TV.zip
929 MB
Google ወይም Android TV በዊንዶወስ ኮምፒውተር ላይ ለመጫን በአማርኛ
ጊዜዎንና ጉልበትዎን የሚቀንሱ 4 እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን በአንድ ቪዲዮ
1. ከጽሁፍ ወደ እንፎግራፕክስ
2. ለድርጅታችሁ ሶሺአል ሚዲያ የሚሆን QR Code መስራት
3. ከጽሁፍ ወደ PowerPoint
4. ምስልን ወደ ቪዲዮ ለመቀየር እና ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋዎቅ
ሙሉ ቪዲዮ 🥰 መልካም ትምህርት 👇👇👇
https://youtu.be/LDHr-XApooE
Internet_Download_Manager_6_42_Build_48_Multilingual_+_Retail_FileCR.zip
23.4 MB
1. Install (update)
2. Disable Windows Defender (or other antivirus)
3. Run and apply the patch
4. Enable antivirus
5. Done
2
𝗧𝗵𝗮𝗻𝗸𝘀 𝗳𝗼𝗿 𝘆𝗼𝘂𝗿 𝘀𝘂𝗽𝗽𝗼𝗿𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝘀𝘂𝗯𝘀𝗰𝗿𝗶𝗽𝘁𝗶𝗼𝗻.💥💥💥🙏🙏🙏💪💪💪
5👍2🔥1💯1
pdfgear_setup_v2.1.12.exe
130.1 MB
Fix PDF Related tasks using PDF Gear
👍31