TechTe with Temu
1.38K subscribers
66 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
youtube-kids-10-35-2.apk
77 MB
“ለልጅዎ”
በዚህ ወቅት ልጅዎ ስልክዎን እንደተቀበለ ቀጥታ ወደ ጌም ወይንም ወደ ዩቲዩብ ገፅ ልገባ ይችላል፡፡ ስለሆነም በዩቲዩብ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ለልጆዎ እጅግ ጥንቃቄ የሚጠይቁ በመሆናቸው ለልጅዎ በዕድሜው ልክ ገደብ ያለውን ዩቲዩብ ኪድስ (YouTube Kids) መተግበሪያ ከስልክዎ ወይንም ከስማርት ቲቪዎ Play Store በመጫን እንዲጠቀሙ ማድረግ ይችላሉ፡፡
መተግበሪያውን ለመጠቀም ካስቸገርዎ ቪፒኤን በማብራት ይጠቀሙ፡፡
2👏1
🤩🤩🤩ለ2018 ዓ/ም 🧑‍💻🧑‍💻🧑‍💻🧑‍💻
ዩቲዩብ ለመስራት ትልቁ እና ዋነኛው ነገር እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ እና መረዳት ነው፡፡ ለዚህም እንዲረዳ ዘንድ ለ2018 ዓ/ም የዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት እና ለመስራት ካስባችሁ ይህ ሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ የዩቲዩብ ትምህርት ከነሙሉ ማሳያ ጋር አቅርበናል፡፡
#Youtube #youtubeautomation #youtubechannel #Ethiopia
https://www.youtube.com/watch?v=aZtZhtcW39M
💻💻በቴክቲ የተሰሩ ስራዎች በጥቅቱ🧑‍💻🧑‍💻
በ2017 ዓ/ም በቴክቲ ከተሰሩ እና በደንበኞች የተወደዱ ችግር ፈቺ ፐሮጀክቶች መካከል
🧑‍💻እጅግ ዘመናዊ ዌብሳይቶች ለተለያዩ ድርጅቶች፣
🧑‍💻እጅግ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ሚቹ የሆኑ የኦንላይን እና ኦፍላይን Inventory Management System (አጠቃላይ በonline በStore ያለውን ዕቀቃ ገቢ፣ ወጪ፣ እና ወዘተ… የሚሰራ)፣
🧑‍💻ምርትና አገልግሎትን በደንብ ማንፀባረቅ የሚችሉ የሎጎ ስራ ለተለያዩ ለግል እና መንግስት መስሪያ ቤቶች፣
🧑‍💻እጅግ ብዙ የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን ሰርተናል፣
🧑‍💻ከአቅም በላይ የሆኑ ዳታዎችን ወስደን ትንተና ሰርተናል፣
🧑‍💻ትምህርታዊ ቪዲዮችን በዩቲዩብ፣ በፌስቡክ እና በቲክቶክ አጋርተናል በዚህም እጅግ ብዙ ተከታዮቻችን አዳድስ ዕውቀቶችን እንዲያገኙ አድርገናል፡፡
👏በ2018 ዓ/ም ከእናንተ ጋር እጅግ ብዙ ስራዎችን ለድርጅታችሁ በምትፈልጉት መልክ አብረን እንሰራለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለዚህም እንድንደርስ በኮሜንት፣ በላይክ እና በማጋራት አብራችሁን ስለነበራችሁ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግለን፣ ክብረት ይስጥልን ብለናል፡፡
ዩቲዩባችን 👉 https://www.techtedigital.com
ቴልግራማችን 👉 https://t.me/TemeTechTube
ቲክቶካችን 👉 https://www.tiktok.com/@techte23
ውዶች🙏😍
መልካም አዲስ ዓምት 🌟ይሁንላችሁ::
👍3🔥2
💻💻💻ADVANCED EXCEL 🖥🖥ከቴክቲ አካድ
እነሆ የአዲሱ ዓመት ስጦታ ከቴክቲ ሙሉ የከፍተኛ ደረጃ Microsoft Excel ትምህርት በአማርኛ (Advanced Microsoft Excel Tutorial in Amharic) በነፃ ቀረበላችሁ፡፡ በዚህ ትምህርት ላይ የፍተኛ ደረጃ ፎርሙላዎቸ፣ ፋንክሽኖች እና መረጃን ለመተንተን ብሎም ለፋይናንሽያል አገልግሎቶች የሚውሉ ፎርሙላዎች ተካተውበታል፡፡ ኮሜንት ላይ ባለው ሊንክ በመግባት መማር ይችላሉ፡፡
ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ሼር እና ላይክ ማድረጋችሁ ወደፊት እጅግ ጠቃሚ ትምህርታዊ ቪዲዮችን አንዲንሰራ ያበረታታናል፡፡
#ሼር #ሼር #ሼር #ሼር
#exceltutorial #exceltips #excel #Ethiopia #techte
https://youtu.be/ReazQTkYoXk
2
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች:
ዌብሳይቱ አልሰራ ብሎ ካስቸገራችሁ
በዚህ ቴሌግራም ገብታችሁ ከPlaystore በሊንኩ ላይ የተቀመጠዉን VPN ይጫኑ
VPNን Connect ያድርጉ
ከዛ https://result.eaes.et መጠቀም ይችላሉ

Check out "1.1.1.1 + WARP: Safer Internet"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cloudflare.onedotonedotonedotone
2
ፎቶ ኤዲቲንግ በAI፣
ድሮ ድሮ ፎቶ ቤት ሄደን በተለያየ ስታይል….አይ ይሄማ አይመችም….ስታይል ቀይር….እያልን ከስቲዲዮ ስቲዲዮ እየተዟዟርን ፎቶ እንነሳ ነበር፡፡ አሁን ግን ዕድሜ ለAI ፎቶ ኤዲቲንግ ሌላ ደረጃ ደርሷል፡፡ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ በAI Photo Editing (ፎቶ ኤዲንግ) ምን ደረጃ እንደደረሰ እና በAI ፎቶ እንዴት ኤዲት እንደምታደርጉ እናያለን፡፡ ሙሉ ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ያገኛሉ፡፡
https://youtu.be/zTr8pGC2owY
6👍1
Android TV.zip
929 MB
Google ወይም Android TV በዊንዶወስ ኮምፒውተር ላይ ለመጫን በአማርኛ
ጊዜዎንና ጉልበትዎን የሚቀንሱ 4 እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን በአንድ ቪዲዮ
1. ከጽሁፍ ወደ እንፎግራፕክስ
2. ለድርጅታችሁ ሶሺአል ሚዲያ የሚሆን QR Code መስራት
3. ከጽሁፍ ወደ PowerPoint
4. ምስልን ወደ ቪዲዮ ለመቀየር እና ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋዎቅ
ሙሉ ቪዲዮ 🥰 መልካም ትምህርት 👇👇👇
https://youtu.be/LDHr-XApooE
Internet_Download_Manager_6_42_Build_48_Multilingual_+_Retail_FileCR.zip
23.4 MB
1. Install (update)
2. Disable Windows Defender (or other antivirus)
3. Run and apply the patch
4. Enable antivirus
5. Done
2