TechTe with Temu
1.38K subscribers
66 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
All in one video
🌟 How to SUM Suffix Containing Numbers in Microsoft Excel
🌟 How to Calculate Percentage of Totals in Microsoft Excel
🌟 How to Search Data using VLOOKUP() in Microsoft Excel
🌟 How to write a leading zero before a Digit or Character in Microsoft Excel
🌟 How to Filter Data using the Slicer Tool in Microsoft Excel
🌟 How to Insert a Serial Number Automatically in Microsoft Excel
🌟 How to Insert a Picture Chart in Microsoft Excel
🌟 How to Remove Blank Rows/Columns in Microsoft Excel
🌟 How to Hide Rows/Columns with Automatic View in Microsoft Excel
🌟 How to Rank Data in Microsoft Excel
https://youtu.be/6RWvjTZmzYM
⚠️⚠️ማስጠንቀቂያ⚠️⚠️

የማይክሮሶፍት ኩባኒያ (Microsoft Corporation) ከፈረንጆቹ ኦክቶበር 2025 (October, 2025) ላይ ለዊነዶውስ 10 (Windows 10) ተጠቃሚዎች ድጋፍ (Support) ማድረግ ያቆማል፡፡ ይህም ድጋፍ ሲባል የደህንነት ጭማሪ (Security Upgrade/Patches) አገልግሎትን ያቆማል ማለት ነው፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ የተለያዩ ቫይረሶች (Computer Viruses) ዊንዶውስ 10 የተጫነበትን ኮምፒውተር በቀላሉ ያጠቃሉ እንዲሁም ደግሞ የመረጃ ጠላፊዎች (Computer Hackers) በኮምፒውተርዎ ያለውን መረጃ በቀላሉ ሊመዘብሩ ይችላሉ፡፡
🧑‍💻መፍትሔው፡-
1ኛ፡ ኮምፒውተርዎን ወደ ዊንዶውስ 11 (Windows 11) በፍጥነት አፕግሬድ (Upgrade) ማድረግ ያስፈልጋል፣
2ኛ፡ ኮምፒውተርዎ ዊነዶወስ 11 (Windows 11) መጫን የማይችል ከሆነ ወይንም ቲፒኤም 2.0 (TPM 2.0) የደህንነት ቺፕ (Security Chip) ከለሌው ኮምፒውተርዎን መቀየር አለብዎት ወይንም ያለ ቲፒኤም 2.0 የሚጫንበት መንገድ መጠቀም ያስፈልግዎታል፡፡
ከስር ያለው ቪዲዮ ዊንዶውስ 11ን ኮምፒተርዎ ላይ እንዴት እንደምጭኑ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው፣ ይጠቀሙ፡፡
#windows#WindowsTips#Windows10EndOfLife#Windows10EndOfSupport#Ethiopia
https://youtu.be/P5JetQoCPCU?si=4sTihim2BQ45cMSY
3👍3
Phone Mirror Apps.zip
172.1 MB
በዚህ ቪዲዮ ስልካችሁን ሙሉ በሙሉ በኮምፒውተራችሁ ለመቆጣጠር ብሎም በስልካችሁ የተከፈተውን ኳስ እና ፊልም በኮምፒውተርም ሆነ በቲቪ ለማየት የሚረዱ ነፃ አፕልኬሽኖችን እንዴት እንደምትጠቀሙ እናያለን፡፡
#SHARE #LIKE #android #phonemirror #iphone #ethiopia
youtube-kids-10-35-2.apk
77 MB
“ለልጅዎ”
በዚህ ወቅት ልጅዎ ስልክዎን እንደተቀበለ ቀጥታ ወደ ጌም ወይንም ወደ ዩቲዩብ ገፅ ልገባ ይችላል፡፡ ስለሆነም በዩቲዩብ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ለልጆዎ እጅግ ጥንቃቄ የሚጠይቁ በመሆናቸው ለልጅዎ በዕድሜው ልክ ገደብ ያለውን ዩቲዩብ ኪድስ (YouTube Kids) መተግበሪያ ከስልክዎ ወይንም ከስማርት ቲቪዎ Play Store በመጫን እንዲጠቀሙ ማድረግ ይችላሉ፡፡
መተግበሪያውን ለመጠቀም ካስቸገርዎ ቪፒኤን በማብራት ይጠቀሙ፡፡
2👏1
🤩🤩🤩ለ2018 ዓ/ም 🧑‍💻🧑‍💻🧑‍💻🧑‍💻
ዩቲዩብ ለመስራት ትልቁ እና ዋነኛው ነገር እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ እና መረዳት ነው፡፡ ለዚህም እንዲረዳ ዘንድ ለ2018 ዓ/ም የዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት እና ለመስራት ካስባችሁ ይህ ሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ የዩቲዩብ ትምህርት ከነሙሉ ማሳያ ጋር አቅርበናል፡፡
#Youtube #youtubeautomation #youtubechannel #Ethiopia
https://www.youtube.com/watch?v=aZtZhtcW39M
💻💻በቴክቲ የተሰሩ ስራዎች በጥቅቱ🧑‍💻🧑‍💻
በ2017 ዓ/ም በቴክቲ ከተሰሩ እና በደንበኞች የተወደዱ ችግር ፈቺ ፐሮጀክቶች መካከል
🧑‍💻እጅግ ዘመናዊ ዌብሳይቶች ለተለያዩ ድርጅቶች፣
🧑‍💻እጅግ ዘመናዊ እና ለአጠቃቀም ሚቹ የሆኑ የኦንላይን እና ኦፍላይን Inventory Management System (አጠቃላይ በonline በStore ያለውን ዕቀቃ ገቢ፣ ወጪ፣ እና ወዘተ… የሚሰራ)፣
🧑‍💻ምርትና አገልግሎትን በደንብ ማንፀባረቅ የሚችሉ የሎጎ ስራ ለተለያዩ ለግል እና መንግስት መስሪያ ቤቶች፣
🧑‍💻እጅግ ብዙ የተለያዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን ሰርተናል፣
🧑‍💻ከአቅም በላይ የሆኑ ዳታዎችን ወስደን ትንተና ሰርተናል፣
🧑‍💻ትምህርታዊ ቪዲዮችን በዩቲዩብ፣ በፌስቡክ እና በቲክቶክ አጋርተናል በዚህም እጅግ ብዙ ተከታዮቻችን አዳድስ ዕውቀቶችን እንዲያገኙ አድርገናል፡፡
👏በ2018 ዓ/ም ከእናንተ ጋር እጅግ ብዙ ስራዎችን ለድርጅታችሁ በምትፈልጉት መልክ አብረን እንሰራለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለዚህም እንድንደርስ በኮሜንት፣ በላይክ እና በማጋራት አብራችሁን ስለነበራችሁ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግለን፣ ክብረት ይስጥልን ብለናል፡፡
ዩቲዩባችን 👉 https://www.techtedigital.com
ቴልግራማችን 👉 https://t.me/TemeTechTube
ቲክቶካችን 👉 https://www.tiktok.com/@techte23
ውዶች🙏😍
መልካም አዲስ ዓምት 🌟ይሁንላችሁ::
👍3🔥2
💻💻💻ADVANCED EXCEL 🖥🖥ከቴክቲ አካድ
እነሆ የአዲሱ ዓመት ስጦታ ከቴክቲ ሙሉ የከፍተኛ ደረጃ Microsoft Excel ትምህርት በአማርኛ (Advanced Microsoft Excel Tutorial in Amharic) በነፃ ቀረበላችሁ፡፡ በዚህ ትምህርት ላይ የፍተኛ ደረጃ ፎርሙላዎቸ፣ ፋንክሽኖች እና መረጃን ለመተንተን ብሎም ለፋይናንሽያል አገልግሎቶች የሚውሉ ፎርሙላዎች ተካተውበታል፡፡ ኮሜንት ላይ ባለው ሊንክ በመግባት መማር ይችላሉ፡፡
ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ሼር እና ላይክ ማድረጋችሁ ወደፊት እጅግ ጠቃሚ ትምህርታዊ ቪዲዮችን አንዲንሰራ ያበረታታናል፡፡
#ሼር #ሼር #ሼር #ሼር
#exceltutorial #exceltips #excel #Ethiopia #techte
https://youtu.be/ReazQTkYoXk
2
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች:
ዌብሳይቱ አልሰራ ብሎ ካስቸገራችሁ
በዚህ ቴሌግራም ገብታችሁ ከPlaystore በሊንኩ ላይ የተቀመጠዉን VPN ይጫኑ
VPNን Connect ያድርጉ
ከዛ https://result.eaes.et መጠቀም ይችላሉ

Check out "1.1.1.1 + WARP: Safer Internet"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cloudflare.onedotonedotonedotone
2
ፎቶ ኤዲቲንግ በAI፣
ድሮ ድሮ ፎቶ ቤት ሄደን በተለያየ ስታይል….አይ ይሄማ አይመችም….ስታይል ቀይር….እያልን ከስቲዲዮ ስቲዲዮ እየተዟዟርን ፎቶ እንነሳ ነበር፡፡ አሁን ግን ዕድሜ ለAI ፎቶ ኤዲቲንግ ሌላ ደረጃ ደርሷል፡፡ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ በAI Photo Editing (ፎቶ ኤዲንግ) ምን ደረጃ እንደደረሰ እና በAI ፎቶ እንዴት ኤዲት እንደምታደርጉ እናያለን፡፡ ሙሉ ቪዲዮ ኮሜንት ላይ ያገኛሉ፡፡
https://youtu.be/zTr8pGC2owY
6👍1
Android TV.zip
929 MB
Google ወይም Android TV በዊንዶወስ ኮምፒውተር ላይ ለመጫን በአማርኛ