Windwos 10 ማብቂያው ጊዜ ደርሷል፡፡ ስለዚህ ሌላ ተጨማሪ እርዳታ ሆነ ባለሙያ ሳያስፈልግዎ ይህንን ትምህርታዊ ቪዲዮ በማየት ብቻ ኮምፒውተርዎ ላይ Windwos 11 መጫን ይችላሉ፡፡ ይህንን ሳያደርጉ ከቀሩ ኮምፒውተርዎ ለቫይረስና ለተለያዩ ተዛማጅ ችግሮች ይጋለጣል፡፡
አጠቃላይ እንዴት Windwos 11ን እንደምጭኑ የሚያሳይ ቪዲዮ ከስር ያለውን ምስል በመንካት መጠቀም ይችላሉ፡፡
መልካም ትምህርት፡፡
https://youtu.be/P5JetQoCPCU
SHARE AND LIKE
አጠቃላይ እንዴት Windwos 11ን እንደምጭኑ የሚያሳይ ቪዲዮ ከስር ያለውን ምስል በመንካት መጠቀም ይችላሉ፡፡
መልካም ትምህርት፡፡
https://youtu.be/P5JetQoCPCU
SHARE AND LIKE
YouTube
ዊንዶዊስ 11 አጫጫን ሙሉ ቪዲዮ | How to Install Windows 11 (2025) in Amharic
ዊንዶዊስ 11 አጫጫን ሙሉ ቪዲዮ | How to Install Windows 11 (2025)
Learn how to install Windows 11 in this easy-to-follow video tutorial. Follow along step by step and get your system upgraded in no time!
🎞 Video Chapters:
03:05 How to download Windows 11
04:46 How…
Learn how to install Windows 11 in this easy-to-follow video tutorial. Follow along step by step and get your system upgraded in no time!
🎞 Video Chapters:
03:05 How to download Windows 11
04:46 How…
🙏3
ለእናንተ ተዳረሽነታችንን ለማድረስ ይረዳ ዘንድ የራሳችንን ዌብሳይት በማጠናቀቅ እንካችሁ ብለናል፡፡ በዚህም ዌብሳይት እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ቴክኖሎጂ ነክ ጦማሮችንና (ዕለታዊ ትምህርታዊ ጽሕፎች) ትምህርታዊ የሆኑ ቪድዮችንና የምንሰራቸውን ስራዎችን እናጋራችኋለን፡፡
እንደዚህ የሚያምር ዌብሳይት ለድርጅትዎ፣ ለግልዎ እና ለማንኛውም አገልግሎት የሚውል ለማሰራት ከፈለጉ ዌብሳይታችን ላይ ባለው (https://techtedigital.com/contact/) አድራሻ ያናግሩን፡፡
https://www.techtedigital.com
እንደዚህ የሚያምር ዌብሳይት ለድርጅትዎ፣ ለግልዎ እና ለማንኛውም አገልግሎት የሚውል ለማሰራት ከፈለጉ ዌብሳይታችን ላይ ባለው (https://techtedigital.com/contact/) አድራሻ ያናግሩን፡፡
https://www.techtedigital.com
👍5❤1👏1
በዚህ ወቅት AI (Artificial Intelligence) ተጠቅማችሁ ብዙ ነገሮችን መስራት ትችላላችሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ድህረገጾችን(Website)፣ የሞባይልና የዌብ መተግበሪያዎችን (Web Application) ብሎም ከአቅማችሁ በላይ የሆነ መረጃ ትንተና (Data Analysis) ለመስራት እጅግ በጣም ይጠቅማችኋል፡፡
በአጠቃላይ እነዚህን ስራዎችን ለማከናዎን የሚረዳዎትን ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በመግባት መጠቀም ይችላሉ፡፡
መልካም ትምህርት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/32JnHPjDPJM
በአጠቃላይ እነዚህን ስራዎችን ለማከናዎን የሚረዳዎትን ምርጥ ትምህርታዊ ቪዲዮ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ (link) በመግባት መጠቀም ይችላሉ፡፡
መልካም ትምህርት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/32JnHPjDPJM
YouTube
ዌብሳይት, መተግበሪያ እና መረጃ ትንተና በAI (How to Make Website, Web App and Data Analysis Using AI)
ዌብሳይት, መተግበሪያ እና መረጃ ትንተና በAI (How to Make Website, Web App and Data Analysis Using AI)
JOIN ME on Social Media:
✅ Facebook: https://www.facebook.com/techte23
✅ Telegram: https://t.me/TemeTechTube
✅ TikTok: https://www.tiktok.com/@techte23
✅ Video Chapters…
JOIN ME on Social Media:
✅ Facebook: https://www.facebook.com/techte23
✅ Telegram: https://t.me/TemeTechTube
✅ TikTok: https://www.tiktok.com/@techte23
✅ Video Chapters…
❤1