TechTe with Temu
1.38K subscribers
74 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
3👍2
በበዚህ ወቅት ባላችሁ ዕውቀት እና ተሰጥኦ እንዲሁም በእጃችሁ ባለው ስልክ እና ላፕቶፕ የዩቱዩብ ቻናል (#YouTube #Channel) ከፍታችሁ ውጤታማ ለመሆን ይህ ሙሉ የ#YouTube Master class ኮርስ እጅግ በጣም ይጠቅማችኋል፡፡በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ የ#YouTube አከፋፈት እስከ ቪዲዮ ለሰዎች ማጋራት ድረስ ይማሩበታል፡፡
ለመማር ከስር ያለውን ምስል ላይ ይጫኑ፡፡
መልካም ትምህርት፡፡
https://youtu.be/aZtZhtcW39M
👍3
Proton VPN
💻💻💻💻
👍1
እስካሁን መረጃን በግራፍ እና ቻርት ለመተንተን (#DataAnalysis) ሌላ ሰውን አየጠየቁ ነው?
እንግዲያውስ እኛ አያለን አይቸገሩ፡፡ በዚህ ከጀማሪ አስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚያደርስዎን በ#MicrosoftExcel እንዴት #Chart እና #Graph በቀላሉ እንደሚሰሩ አሳያችኋለሁ፡፡
ሙሉ ቪዲዮን ለመማር ከስር ያለውን ምስል ይጫኑ፡፡
መልካም ትምህርት፡፡
https://youtu.be/cYPgK1PsX8c
👍42
👍3
😂😂😂😂😂😂
😁3