TechTe with Temu
1.38K subscribers
74 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
አንዳንዴም ተዝናኑ እንጂ……በምን? ካላችሁ
…..በዚህ አፕ ኳስ እየበት..
ለማለት ያክል ነው፡፡👇👇👇👇👇
Forwarded from Temu
CRICFy_v4.4.apk
13.9 MB
👍5
👍4
ይሄ ኮምፒውተር ላይ ዕለታዊ ስራዎን ሲያከናውኑ እጅግ በጣም የሚጠቅም ዘዴ ነው፡፡
ብዙውን ጊዜ ኮምፒውተር ላይ ስራ ሲናከናውን አንድ ዊንዶውስ (ዴስክቶፕ) ላይ ሁለት ከተለያዩ ወይንም ከተመሳሳይ አፕልኬሽኖች ከአንዱ ወደ ሌላኛው መረጃ ለመገልበጥ ሌላ ተጨማሪ የኮምፒውተር ስክሪን ሳያስፈልግ በዚህ ዘዴ ማከናወን ይችላሉ፡፡
ተጠቀሙበት፡፡
https://youtube.com/shorts/wb2dNPDugqg
😂😂😂😂😂😂
👍2
Gmail በኤሌክቶሮኒክ Mail/መልዕክት ከምንለዋወጥባቸው የኢንተርኔት አገልገልቶች ውስጥ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ዕለት ተዕለት ለተለያዩ ስራዎች እንዲውል የተለያዩ መረጃ የምንለዋወጥበት Google የሚያስተዳድረው አገልግሎት ነው፡፡ በዚሁ አገልግሎትም መረጃችንን በጉግል መረጃ ማከማቻ አንዲናስቀምጥ በነፃ 15 GB ይሰጠናል፡፡ ይህ ማከማቻ ከሞላ ደግሞ መረጃ መላክም መቀበልም አንችልም፡፡
ስለዚህ ከስር ባለው ቪዲዮ የጉግል መከማቻ ከሞላ እንዴት ነፃ ማድረግ እንደሚችሉ እናያለን፡፡ ቪዲዮን ለማየት ምስሉ ላይ ይጫኑ፡፡
https://youtu.be/8K_zCwLAu18
👍6
Powerpoint Template for Thesis Defense
👍4🙏1
👆👆👆👆▶️Advanced Microsoft Word Tutorial on Table of content , List of Table and Figure, Different page number and Column Breaks
Forwarded from Temu
Microsoft_Office_2016_Prox64_MAY_2022.rar
2 GB
OFFICE 2016 Setuo
8👍3
https://youtu.be/PBMtfR-1hAQ
*****የብዙ ኮምፒውተሮች ችግር (Automatic Repair)*****
ይህ ችግር ብዙን ጊዜ የሚከሰተው፡- የሃርድዌር ችግር ሲኖር፣ ኮምፒተራችንን በቫይረስ በእጅጉ ሲጠቃ እና የሲስተም ፋይሎችን ሲበላብን ቢሎም ኮምፒውተራችን ዊንዶውስን አፕዴት/አዳድስ ግኝቶችን ሲጨምር ወይም ሲያደርግ እያለ በአጋጣሚ ወይም በጉልበት ስናጠፋ ይህ የኮምፒውተር ችግር ሊከሰት ይችላል፡፡
ስለዚህ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ይህን አስቸጋሪ እና የሁል ጊዜ ችግር የሆነውን እንዴት መቅረፍ እንደሚችሉ እንማራለን፡፡ ከታች ባለው ምስል በመጫን መማር ይችላሉ፡፡