TechTe with Temu
1.38K subscribers
74 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
4
በዚህ ዘመን 📊 Data Analyst (መረጃ ተንታኝ) መሆን ለግልዎም ሆነ ለሚያንቀሳቅሱት ስራ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በእጅዎ ላይ ያለውን መረጃ በአግባቡ ለመተንተንና ለውሳኔ ሰጭነት ለመጠቀም 📊 Microsoft Power BIን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ላይ Microsoft Power BIን ከጀማሪ አስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚያደርስ ሙሉ ትምህርት ይማራሉ፡፡
ለመማር ምስሉ ላይ ይጫኑ😍👇👇👇
https://youtu.be/qWcbkEyIIwg
👍1
በዚህ ዲጅታል አለም ምርትና አገልግሎትዎን (ቢዝነስዎን) ለማስተዋወቅ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ድህረ-ገጽ (Website) እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
TechTe(ቴክቲ) Digital Creator ይህን ድርሻ በትልቅ ኃላፊነት ይወጣል፡፡ ከብዙ በጥቅቱ ከሰራሁት፣ ከስር ባለው ሊንክ ወይም ምስል ተጭነው ሲገቡ ለጌዴዎን ገብረ አጠቃላይ የተፈቀደለት የህሳብ ስራ የሰራሁት ድህረ-ገጽ (Website) መጎብኘት እና እጅግ በቅናሽ ዋጋ የእርስዎንም ማሰራት ይችላሉ፡፡
https://gedyaccountancy.com/
👍3
ከብዙ በጥቅቱ በቴክቲ (TechTe) የተሰሩ ዌብሳይቶች በስር ባለው ቪድዮ፡፡
TechTe Digital Creator
አንዳንዴም ተዝናኑ እንጂ……በምን? ካላችሁ
…..በዚህ አፕ ኳስ እየበት..
ለማለት ያክል ነው፡፡👇👇👇👇👇
Forwarded from Temu
CRICFy_v4.4.apk
13.9 MB
👍5
👍4
ይሄ ኮምፒውተር ላይ ዕለታዊ ስራዎን ሲያከናውኑ እጅግ በጣም የሚጠቅም ዘዴ ነው፡፡
ብዙውን ጊዜ ኮምፒውተር ላይ ስራ ሲናከናውን አንድ ዊንዶውስ (ዴስክቶፕ) ላይ ሁለት ከተለያዩ ወይንም ከተመሳሳይ አፕልኬሽኖች ከአንዱ ወደ ሌላኛው መረጃ ለመገልበጥ ሌላ ተጨማሪ የኮምፒውተር ስክሪን ሳያስፈልግ በዚህ ዘዴ ማከናወን ይችላሉ፡፡
ተጠቀሙበት፡፡
https://youtube.com/shorts/wb2dNPDugqg
😂😂😂😂😂😂
👍2
Gmail በኤሌክቶሮኒክ Mail/መልዕክት ከምንለዋወጥባቸው የኢንተርኔት አገልገልቶች ውስጥ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ዕለት ተዕለት ለተለያዩ ስራዎች እንዲውል የተለያዩ መረጃ የምንለዋወጥበት Google የሚያስተዳድረው አገልግሎት ነው፡፡ በዚሁ አገልግሎትም መረጃችንን በጉግል መረጃ ማከማቻ አንዲናስቀምጥ በነፃ 15 GB ይሰጠናል፡፡ ይህ ማከማቻ ከሞላ ደግሞ መረጃ መላክም መቀበልም አንችልም፡፡
ስለዚህ ከስር ባለው ቪዲዮ የጉግል መከማቻ ከሞላ እንዴት ነፃ ማድረግ እንደሚችሉ እናያለን፡፡ ቪዲዮን ለማየት ምስሉ ላይ ይጫኑ፡፡
https://youtu.be/8K_zCwLAu18
👍6