TechTe with Temu
1.38K subscribers
74 photos
10 videos
38 files
307 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/techteDigital

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
Microsoft PC Manager Installer.exe
843.5 KB
ከላይ ያለው የዊንዶወስ አፕልኬሽን ኮምፒውተራችሁን ከቫይረስ እና ከመዘግየት የሚያድን ነው፡፡
👍3
vlc-3.0.21-win32.exe
41.1 MB
ቪዲዮ እና ሙዝቃ ለማጫዎት ምርጥ አፕልኬሽን
👍1
Forwarded from Temu
በተከታታይ በነፃ በTechTe #YouTube እየሰጠን ባለነው የMicrosoft #PowerBI ኮርስ ላይ ከክፍል አንድ (Part-1) የቀጠለ ክፍል ሁለት ትምህርታዊ ቪዲዮ ከስር ያለውን ምስል በመጫን መማር እና #DataAnalyst መሆን ይችላሉ፡፡ ይህ ትምህርት በጥሩ ሁኔታ የቀረበ ሆኖ እጅግ ጠቃሚ የስራ ላይ ምሳሌዎችም ተካተውበታል፡፡
🥰ይመችዎ!🥰
4
በዚህ ዘመን 📊 Data Analyst (መረጃ ተንታኝ) መሆን ለግልዎም ሆነ ለሚያንቀሳቅሱት ስራ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በእጅዎ ላይ ያለውን መረጃ በአግባቡ ለመተንተንና ለውሳኔ ሰጭነት ለመጠቀም 📊 Microsoft Power BIን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ ትምህርታዊ ቪዲዮ ላይ Microsoft Power BIን ከጀማሪ አስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚያደርስ ሙሉ ትምህርት ይማራሉ፡፡
ለመማር ምስሉ ላይ ይጫኑ😍👇👇👇
https://youtu.be/qWcbkEyIIwg
👍1
በዚህ ዲጅታል አለም ምርትና አገልግሎትዎን (ቢዝነስዎን) ለማስተዋወቅ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ ድህረ-ገጽ (Website) እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
TechTe(ቴክቲ) Digital Creator ይህን ድርሻ በትልቅ ኃላፊነት ይወጣል፡፡ ከብዙ በጥቅቱ ከሰራሁት፣ ከስር ባለው ሊንክ ወይም ምስል ተጭነው ሲገቡ ለጌዴዎን ገብረ አጠቃላይ የተፈቀደለት የህሳብ ስራ የሰራሁት ድህረ-ገጽ (Website) መጎብኘት እና እጅግ በቅናሽ ዋጋ የእርስዎንም ማሰራት ይችላሉ፡፡
https://gedyaccountancy.com/
👍3
ከብዙ በጥቅቱ በቴክቲ (TechTe) የተሰሩ ዌብሳይቶች በስር ባለው ቪድዮ፡፡
TechTe Digital Creator
አንዳንዴም ተዝናኑ እንጂ……በምን? ካላችሁ
…..በዚህ አፕ ኳስ እየበት..
ለማለት ያክል ነው፡፡👇👇👇👇👇