❓ሀገራችን ላይ ባለው የኮርስ አሰጣጥ (በተለይ ግራፊክ ዲዛይን ላይ) ላይ የምታይዋቸው እና ቢስተካከሉ የምትሏቸው ክፍተቶችን ምንድን ናቸው?
በእኛም ኮርስ ላይ እንዳንግማቸው ሀሳባችሁን አጋሩኝ።
በእኛም ኮርስ ላይ እንዳንግማቸው ሀሳባችሁን አጋሩኝ።
👍2
የት ጠፋህ?!
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ
ያጀመዓ እንዴት ሰነብታችሁ? በያላችሁበት አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።ከአሁን አሁን ኮርሱን ጀመርን ብላችሁ እየጠበቃችሁ ባላችሁበት ድንገት ጥፍት ብያለው ፤ ለዚህ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለው። ከአቅሜ በላይ በሆኑ ድንገተኛ እና ተከታታይ ሃጃዎች ተጠምጄ ነበር።ከዚህ በፊት ስክሪን ሹት አድርጌ አንዳጋርኋችሁ የፎቶሾፕን ኮርስ ሪከርድ ማድረግ ልጀምር ጫፍ እንደደረስኩ ጠቆም አድርጊያችሁ ነበር።ሆኖም አላህ ያሻው ሆኗል ለኸይር ነው።
ኮርሱን እንዲሁ ብድግ ብሎ ከማቅረብ ይልቅ በጥንቃቄ ጀማሪን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እያንዳንዱ ነጥቦች ቅደም ተከተላቸው ፣ ገለጻቸው ፣ ምሳሌያቸው ቀድመው ሊዘጋጁ ይገባል የሚል እምነት አለኝ። ያ ባይሆን ምናልባት በፊቱኑ ጀምረን ወይም እስካሁንም ጨርሰን ሊሆን ይችል ነበር ፤ ግን ከየት ጀምሬ ወደ የት እንደምሄድ ፣ እንዴት እንደማስረዳችሁ በምን እንደማስረዳችሁ እዛው እያስተማርኩ ከሆነ የማስበው እና የማዘጋጀው ፣ የእናንተን ጊዜ ከማባከኑ በዘለለ የምትጨብጡትም ትምህርት የተበታተነና የተግበሰበሰ ነው የሚሆነው።
በአላህ ፈቃድ የኮርሱን 2 ክፍሎች ሪከርድ አድርጌ እንደጨረስኩ ቀጣይ ክፍሎችን ሳንጠብቅ እንጀምራለን። እነዚያን እየተማርን ቀጣዮቹ ክፍሎች ይቀዳሉ ኢንሻአላህ።
እስካሁን ለጠፋሁት በምን ልካሳችሁ?👀
✅ @TelwinCreative

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌22❤4👍1
እ.ኤ.አ በ1987 በ አሜሪካ ውስጥ በሚገኘው ሚሽገን ዩኒቨርሲቲ በ Computer vision ዘርፍ የዶክትሬት ተማሪ የነበረው ቶማስ ኖል Display የተሰኘን በ ማክንቶሽ ኮምፒዩተር ምስሎችን በ Black & White የሚያሳይ ቀለል ያለ ሶፍትዌር ኮምፒዩተሩ ላይ ሰራ ።በጊዜው Industrial Light & Magic በተሰኘ ካምፓኒ በ ቪዥዋል ኢፌክት ሱፐርቫይዘርነት ይሰራ የነበረው ወንድሙ ጆን ኖል ሶፍትዌሩን በተመለከተ ጊዜ ነገርየው ወደ ፊት ትልቅ ተስፋ ሊኖረው እንደሚችል አሰበ።ሁለቱ ወንድማማቾች በጋራ በመሆን የሶፍትዌሩን አቅም ይበልጥ አሳድገው የተሟላ የ ምስል ማቀናበሪያ አደረጉት ስሙንም Image pro ብለው ጠሩት።
ወንድማማቾቹ ቶማስ እና ጆን ሶፍትዌሩን እንደ አፕል እና አዶቤ ላሉ ስመ ጥር የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አቀረቡ።ነገር ግን ሀሳቡ ያሳመነው በጊዜው የ አዶቤ አርት ዳይሬክተር የነበረው ራስል ብራውን ነበር። በ1998 ወንድማማቾቹ ከአዶቤ ጋር አዶቤ ብቸኛ የሶፍትዌሩ አቅራቢ እና ሻጭ ሆኖ ሶፍትዌሩን ለገበያ እንዲያቀርብ ውል ተፈራረሙ።
በ 1990 አዶቤ በማክንቶሽ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚሰራ የሶፍትዌሩን የመጀመሪያ ቨርዥን ይፋ አደረገ።በጊዜ ሂደት አዶቤ የሶፍትዌሩን ሙሉ ባለቤትነት በመጥቅለል እንዲሁም በየጊዜው በአዳዲስ ማሻሻያዎች በማዘመን ሶፍትዌሩ በምስል ቅንብር ዘርፍ ዝነኛ እና ግንባር ቀደም እንዲሆን አደረገው።
ይህ ሶፍትዌር የፎቶ ቅንብር ንጉሱPhotoshop ነው!

ይህ ሶፍትዌር የፎቶ ቅንብር ንጉሱ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤1
በተባባልነው መሰረት የተማሪዎች ግሩፕ ዝግጁ ሆኗል።ኮርሱን የምትወስዱ አባላት ግሩፑን በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ተቀላቀሉ! 👉 🖋 @TelwinCommunity
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤1
Telwin Creative Space
🏞 ቪዲዮው ላይ የተጠቀምናቸውን ኢሚጆች የኮርሱ ግሩፕ ላይ zip ተደርገው ተለቀዋል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ።
🔗https://t.me/TelwinCommunity/6/387
🔗https://t.me/TelwinCommunity/6/387
👌4❤2
ቤተሰቦች ሁለት ነገር ላስቸግራችሁ
1,ስለ ኮርሱ አሰጣጥ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት አጋሩኝ ፤ የኮርሱ ዓላማ እናንተን ማብቃት ስለሆነ ትምህርት አሰጣጤ እየጠቀማችሁ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን እፈልጋለው።
2, ይህን ፖስት 👉 https://t.me/TelwinCreative/100 ሁላችንም ቴሌግራማችን ላይ story ብናደርገው ፤ ምናልባት ዝንባሌውን ልብ ያላለ ልብ እንዲል ወይም መማር እየፈለገ የነበረ ሰው መማር እንዲጀምር ሰበብ ልንሆን እንችላለን። story አደራረጉ ምስሉ ላይ እንዳለው ፖስቱን ፎርዋርድ የምናደርግበትን ስንጫን ከሚመጡልን አማራጮች መካከል Repost to Story የሚለውን መምረጥ ነው።ይህን እንደ ቻሌንጅ ወስደን እንጀምር!
🌐 @TelwinCreative
1,ስለ ኮርሱ አሰጣጥ ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት አጋሩኝ ፤ የኮርሱ ዓላማ እናንተን ማብቃት ስለሆነ ትምህርት አሰጣጤ እየጠቀማችሁ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን እፈልጋለው።
2, ይህን ፖስት 👉 https://t.me/TelwinCreative/100 ሁላችንም ቴሌግራማችን ላይ story ብናደርገው ፤ ምናልባት ዝንባሌውን ልብ ያላለ ልብ እንዲል ወይም መማር እየፈለገ የነበረ ሰው መማር እንዲጀምር ሰበብ ልንሆን እንችላለን። story አደራረጉ ምስሉ ላይ እንዳለው ፖስቱን ፎርዋርድ የምናደርግበትን ስንጫን ከሚመጡልን አማራጮች መካከል Repost to Story የሚለውን መምረጥ ነው።ይህን እንደ ቻሌንጅ ወስደን እንጀምር!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤6🔥1
🔗 https://forms.gle/hpF4QWSgVx1CztWm9
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤2
Telwin Creative Space
ይህ Exercise ከ 55 ደቂቃ በኋላ 5:00 ላይ ይዘጋል።ያልሰራችሁ ተማሪዎች ቶሎ ስሩ።
😭4👍3