Telwin Creative Space
🔖ስለ ሰዓሊ እና ግራፊክ ዲዛይነር ልዩነት ብዙ ማለት ይቻላል በአጭሩ ግን:
✅የግራፊክ ዲዛይነር ዋነኛ ትኩረት አንድን መልዕክት ምስላዊ በሆነ መንገድ ማስተላለፍ ላይ ሲሆን ፤ ሰዓሊ ግን በተለየ መልኩ የራሱን የግል አስተሳሰብ ፣ስሜት እና ዝንባሌ ማንፀባረቅ ላይ ያተኩራል።
✅ግራፊክ ዲዛይነር ለዲዛይን ስራው የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮችን ሲጠቀም ፤ ሰዓሊ ግን ብሩሽ እና ቀለምን ወይም ለዲጂታል የስዕል ስራዎች የተዘጋጁ አፖችን ይጠቀማል።
✅የግራፊክ ዲዛይነር ስራዎች ቢዝነሶችን እና ተቋሞችን በምስላዊ መልዕክት ንድፍ ስራ ለማገልገል የሚሰሩ ሲሆን ፤ በተቃራኒው የ ሰዓሊ ስራዎች አብዛሃኛውን ጊዜ የራሱን "የጥበብ ስሜት" ለማንፀባረቅ የሚሳሉ ናቸው።
📸 @TelwinCreative

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📚 Adobe InDesign
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሎጎ ዲዛይን ስራ ለመስራት የምንጠቀመው ሶፍትዌር የትኛው ነው?
Final Results
20%
Adobe Photoshop
59%
Adobe Illustrator
22%
Adobe Indesign
❤2
ከፎቶ ቅንብር ጋር የተያያዙ የዲዛይን ስራዎችን ለመስራት የምንጠቀመው ሶፍትዌር ትኛው ነው?
Final Results
98%
Adobe Photoshop
3%
Adobe Illustrator
0%
Adobe Indesign
የመፅሃፍ የውስጥ ገፆችን ሌይአውት ለመስራት የምንጠቀመው ሶፍትዌር የትኛው ነው?
Final Results
7%
Adobe Photoshop
20%
Adobe Illustrator
73%
Adobe Indesign
Telwin Creative Space
ያ ጀማዓ please ከመመለሳችሁ በፊት ቪድዮዎቹን እይዋቸው 🙄፤ ቪድዮዎቹ አጭር ጥያቄዎቹም ቀላል ናቸው።
ተው እንጂ በምትሰጧቸው መልሶች አታሳፍሩኝ 🙈😁
ተው እንጂ በምትሰጧቸው መልሶች አታሳፍሩኝ 🙈😁
😁10👍4👌2
ዕለተ ቅዳሜ July 2/2022 ከዒሻ በኋላ እንደወትሮው ከፒሲዬ ጋር መፋጠጥ ጀመርን።ያን ሰሞን በ ግራፊክ ዲዛይነርነት ተቀጥሬ ከምሰራበት የማተሚያ ቤት ስራ በዘለለ በግሌ የ Freelance ደንበኞችን ለማፍራት ጥረት የጀመርኩበት ጊዜ ነበር። 4:40 አከባቢ እራቴን መብላት ልጀመር ስል እንደልማዴ ፒሲውን ከጎኔ አደረግኩት ፤ ጥሎብኝ እየበላሁ የሆነ ነገር ከፍቶ ማየት ወይም ማዳመጥ እወዳለው። ሁሉም ነገር እንደተለመደው እየሄደ ነው።እራቱም ጣፍጦኝ እየበላሁ ነው።4:52 ላይ ድንገት ፒሲው የNotification ምልክት ሰጠኝ ወደ ስክሪኑ አትኩሬ ተመለከትኩ የቴሌግራም መልዕክት ነበር።
መልዕክቱን ማን እንደላከው እና ምን እንደሆነ ለማወቅ ጠጋ ብዬ አስተዋልኩት ፤ ማመን አቃተኝ ጉንጬ ለጥርሴ ፈገግታ መንገድ እየለቀቀ ሲሸበሸብ ተሰማኝ ፣ ምንም እንዳልተፈጠረ ነገሩን Normally ለማሳለፍ ዳዳኝ ፤ ማይሆነውን።
አዎ ስራዬን የሆነ ቻናል ላይ ካስተዋወቅኩት በኋላ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው የመጀመሪያው Client ነበር።መልዕክቱን ስከፍተው "Aswrwb, i would like to get a logo made for my bakery business." የሚል ሆኖ አገኘሁት።ከ3 ጉርሻ የማይተርፍ ምግብ የቀረውን እራት እንዴት ልጨርሰው ፤ አንድ ጉርሻ ማንሳት ቋጥኝ የማንሳት ያህል ከበደኝ።ጎርሼ እስክጨርስ የፃፈውን የሚያጠፋው ይመስል እጄን ታጥቤ እስክመልስለት ጨነቀኝ።
ለቀሩት ጉራሻዎች እጅ ሰጥቼ እጄን ለመታጠብ ተነሳው። እጄ ላይ ውኃን ከማፍሰሴ በዘለለ ጣቴ ላይ ያለው የምግብ ቅሪት በደንብ ይልቀቅ አይለቀቅ አላስታውስም።የፈጠነ ሄጄ ጣቶቼን ከፒሲው Keyboard ጋር አነካካው።ቀድሜ ለሰላምታው ፈጥኜ ምላሽ ሰጠሁ። ኡፍፍፍ ትንሽ ተንፈስ አልኩ።አሁን የትም አይሄድም አይነት ስሜት ተሰማኝ። ከዚያም ሰለ ስራው አንድ ሁለት እያልን ማውራት እና መረጃ መለዋወጥ ጀመርን።ተስማምተን ስራውን ተቀበልኩ ፤ በተባባልነው ቀጠሮ መሰረት ሰርቼ አስረከብኩ።
ይህ የመጀመርያው Client ሲያናግረኝ የተሰማኝ ደስታ ከምንም በላይ የመነጨው የእችላለው ስሜት የምር እንዲሰማኝ ስላደረገ እንደሆነ ይሰማኛል።በአላህ እገዛ ከዚህኛው Client በኋላ ብዙ Clientoችን አግኝቻለው። አልሐምዱሊላህ!
ለዚህ Client ከዚህኛው ስራ በኋላ ደንበኝነታችን ጠንክሮ
ተጨማሪ 4 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በተለያዩ ጊዜዎች ሰርቼለታለው።
ይድረስ! ግራፊክ ዲዛይንን መንገዴ ብለው መማር ለጀመሩ ፣ ይድረስ! ግራፊክ ዲዛይንን በአግባቡ ተምረው የመጀመርያ Client ለማግኘት እየጣሩ ላሉ።
Esmael Kemal

❤🔥14👍13🔥2
ትዝብት!
በየትኛውም ዘርፍ ላይ ጥልቅ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች አስተውላችሁ ከሆነ ብዙ ጊዜ ስለ ዕውቀታቸው እና አዋቂነታቸው ሲያወሩ አይስተዋልም ፤ በተለይ ጉዳዩ ምንም ለማይመለከታቸው እና የሚወራውንም በቅጡ ለማይረዱ ሰዎች።በተቃራኒው ስለሆነች ነገር ትንሽ ያወቀ እና ገና ማወቅ የጀመረ ሰው ባገኘው አጋጣሚ ስለዚያ ነገር ጣል ካላደረገ ፣ ስለዚያ ነገር ዕውቀት እንዳለው ለሰዎች ካላሳየ እረፍት አይሰጠውም።
ስለ ሚያወራው ነገር ምንም መገንዘብ የማይችሉ ሰዎች ፊት ስላወቅኳት ነገር ተንትኜ ካልሞትኩ ይላል።የፈረደባቸው አጠገቡ ያሉ አድማጮች ወይ አላዋቂ እንዳይባሉ ወይ እሱን እንዳይከፋው ብለው ጭንቅላታቸውን እየነቀነቁ ያዳምጡታል።ምናልባት ስለ ሚያወራው ነገር አንድ አዋቂ መጥቶ አንድ ሁለት ጥያቄ ጣል ቢያደርግበት ለመመለስ የማትበቃ ዕውቀት ትሆናለች ይሁን ሁሉ መከራ የምታሳየን።
እኔ እንደማስበው አዋቂዎች ብዙውን ጊዜ ይህ አይነቱ ባህሪ የማይታይባቸው አንዱ ምክንያት፤ ካወቁት ይልቅ የማያውቀት ብዙ ነገር እንዳለ ስለሚያውቁ ነው።የኔ ቢጤው ሚስኪንን እንደዚያ የሚያንቀለቅለው ደግሞ ጫፍ ጫፏን ይዞ ሁሉን ያወቀ ስለሚመስለው ነው።
አላህ ጠቃሚ ዕውቀትን ከነ አደቡ ይጠን!

❤11👍10🔥3
Adobe ከሚያቀርባቸው ሶፍትዌሮች መካከል ለ ቪድዮ ኤዲቲን የሚያገለግለው ሶፍትዌር የትኛው ነው?
Final Results
21%
Adobe After Effects
10%
Adobe Media Encoder
62%
Adobe Premiere Pro
7%
Adobe Light Room
ከሚከተሉት ውስጥ ለሞሽን ግራፊክስ የምንጠቀመው ሶፍትዌር የትኛው ነው?
Final Results
21%
Adobe Animate
17%
Adobe Character Animator
8%
Adobe Media Encoder
46%
Adobe After Effects
8%
Adobe Premiere Pro