Telwin Creative Space
1.21K subscribers
134 photos
14 videos
56 links
The creative space to learn graphic design in Amharic. Follow our easy, beginner-friendly tutorials and start creating professional designs.
Download Telegram
⚠️ ላይቩ ላይ የድምፅ መቆራረጥ ወይም የምስል ጥራት ችግር ካለ! በዚህ ፖስት ኮመንት ላይ ጻፉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10👏1
🔖በትላንትናው ዕለት "Introduction to graphic design" በሚል ርዕስ በቻናላችን የመጀመሪያውን የላይቭ ፕሮግራም አድርገናል አልሐምዱሊላህ! ፤ ፕሮግራሙ መጠነኛ ርዝመት የነበረው የ2:00 ሰዓት ፕሮግራም ነበር።ከዚህ በኋላ የሚኖሩንን ፕሮግራሞች ለማሻሻል እንዲረዳ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን እንደተለመደው ሳትሰስቱ ኮመንት ላይ አስቀምጡ።

💻የላይቩን ቪድዮ እና ፕረዘንቴሽኑን እለቅላቿለው።

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18👏2🏆2
🎉RAMADAN MUBARAK!

🤲አላህ በወሩ ከሚጠቀሙበት እና ኸይሩን ከሚያፍሱበት ባሮቹ ያድርገን!

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
🖥 በጠየቃችሁት መሰረት ሐሙስ ዕለት ላይቭ የተደረገበትን ሙሉ ፕረሰንቴሽን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ።

🔗https://www.figma.com/deck/cg5WnVf1sHUejoa1So9xNM/Introduction-to-Graphic-design?node-id=52-212&t=NI1O0aJtFMTkbPNq-1

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ዓይነቶች (Types of Graphic Design)

1️⃣ 🤳Branding & Brand Identity Design

🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Telwin Creative Space
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ዓይነቶች (Types of Graphic Design) 1️⃣ 🤳Branding & Brand Identity Design 🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ ! 📸 @TelwinCreative
ለቪዲዮው የድምጽ ጥራት ይቅርታ እየጠየቅኩኝ ስለ Brand & Identity Design ጥያቄ ካላችሁ ወይም ማወቅ የምትፈልጓቸው ነገሮች ካሉ ኮመንት ላይ ጻፉ እና በቮይስ ምላሽ ይሰጥባቸዋል!

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ዓይነቶች (Types of Graphic Design)

2️⃣📢 Advertising Design

🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ዓይነቶች (Types of Graphic Design)

3️⃣📄 Print Design

🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
👋አሰላም አለይኩም ያጀመዓ እንዴት ናችሁ?

🙏አውቃለው ሰሞኑን ትንሽ ጠፍቻለው ፤ አውፉ በሉኝ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው።ነገ ከነገ ወዲያ ኢንሻ አላህ ፋታ አገኛለው።የላይቩን ቪድዮ ቀሪ ክፍሎች እለቅላችኋለው።ለእናንተ ጊዜን ለመቆጠብ በሚል ድግግሞሽ እና መሰል ነገሮችን ቆራርጬ ነው የምለቀው።

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ዓይነቶች (Types of Graphic Design)

4️⃣📱 UI UX Design

🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎨 የግራፊክ ዲዛይን ዓይነቶች (Types of Graphic Design)

5️⃣📦Packaging Design

🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🖥 የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮች Popular Graphic Design Software)

🏞 Adobe Photoshop

🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telwin Creative Space
🖥 የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮች Popular Graphic Design Software) 🏞 Adobe Photoshop 🟢ሐሙስ ዕለት ከነበረው ላይቭ የተወሰደ ! 📸 @TelwinCreative
🔖 እንደጀማሪ በቀላሉ ግልጽ የማይሆኑ ነገሮች እንዳሉ ይገባኛል ፤ አብሽሩ ምንም ግራ እንዳትጋቡ ፣ አክብዳችሁም እንዳታዩት። ሁሉንም ነገር በዝርዝር እንማረዋለን!
👍12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🖥 የግራፊክ ዲዛይን ሶፍትዌሮች Popular Graphic Design Software)

🖋 Adobe Illustrator

🟢 ከላይቭ የተወሰደ !

📸 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Design Weg
Addis Ababa

By: Esmael Kamal

Submit yours: @workaferaww
👍391
Design Weg
Addis Ababa By: Esmael Kamal Submit yours: @workaferaww
ያጀመዓ ይህ Logo design challange ላይ የተሳተፍኩበት ዲዛይን ነው ፤ ከወደዳችሁት Design weg ላይ ዲዛይኔን ላይክ አድርጉት።
👍24
⭐️ዒድ ሙባረክ! | Eid-Mubarak!

🤲 አላህ ከሁላችንም በተከበረው ወር ያሳለፍናቸውን መልካም ስራዎች ይቀበለን!

🎉 ለሁላችሁም በየአላችሁበት መልካም ዒድን ተመኘሁ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🎉41
Which type of design focuses on a product's appearance to attract buyers?🥫🍟🍬
Final Results
25%
UI UX Design
11%
Print Design
36%
Packaging Design
28%
Product Design
👍2😁1