Telwin Creative Space
1.22K subscribers
135 photos
14 videos
57 links
The creative space to learn graphic design in Amharic. Follow our easy, beginner-friendly tutorials and start creating professional designs.
Download Telegram
የመጀመሪያውን client እንዴት ማግኘት እንችላለን?
7
ብዙ ሰው የሚያምርና የሚያስጠላ ዲዛይንን ለይቶ ያውቃል ፤ ዲዛይነርን ለየት የሚያደርገው የሚያምረው ለምን እንዳማረ የሚያስጠላውም ለምን እንዳስጠላ ማወቁ ነው። ዲዛይነር አድናቆቱም ትችቱም ምክንያታዊ ነው። አንድን ዲዛይን አድንቆ ሲናገር የዲዛይኑን ጥሩ ጎኖችና የውበት ሚስጥሮች እየገለፀ ነው ፤ ሌላን ዲዛይን ደግሞ ሲተች ደካማ ጎኖቹንና ጉድለቶቹን ለይቶ እየጠቀሰ ፤ አለፍ ሲልም መሻሻል የሚችልባቸውን አማራጮችም እያቀረበ ነው። ምክንያት አልባ አድናቆትና ድፍን ትችት ዲዛይነር ላይ አያምርም። አይመስላችሁም?

#TelwinArticles

@TelwinCreative
💯134👍2
Which file format supports transparency?
Anonymous Quiz
33%
JPG
56%
PNG
6%
DOC
5%
MP4
Fun fact about photoshop

በፈረንጆቹ 2006 Merriam-Webster የተሰኘው የእንግሊዘኛ መዝገ-ቃላት photoshop የሚለውን ቃል (በ small letter "p" ) — "ዲጂታል የሆነን ምስል በፎቶሾፕ ወይም በሌላ የፎቶ ማቀናበሪያ መተግበሪያ ማቀናበር" በሚል ትርጓሜ እንደ ግስ አሰፈረው።ይህ የሆነው photoshop የሚለው ቃል ሰዎች ከ ሶፍትዌር መጠሪያነት አልፎ በጥቅሉ የፎቶ ቅንብር ስራዎችን ለመግለጽ በስፋት እየተጠቀሙት በመምጣቸው ምክንያት ነው።እኛም ጋር ይህን ቃል ብዙ ሰው በዚህ መልኩ ሲጠቀመው እንሰማለን ለምሳሌ፡ "ይሄ ምስል ፎቶሾፕ ነው ትክክለኛ አይደለም" ይባላል።እናም photoshop የአንድ ሶፍትዌር መጠሪያ ስም ብቻ መሆኑ ቀርቶ ብዙ ሰዎች በየትኛውም የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር የሚሰራን የቅንብር ስራ ለመግለፅ የሚጠቀሙት ቃል ሆኗል።

በዚህ መሀል ሚሆነውን ሁሉ በስጋት ዐይን ከዳር ሆኖ እየተመለከተ ያለ አንድ አካል አለ። ማነው አትሉኝም? Adobe ፤ አው የ photoshop አቅራቢው የ Creative industryው ንጉስ Adobe እየሆነ ያለው ነገር አልጣመውም።ለምን ይመስላችኋል?

photoshop የሚለው ቃል በዚህ አጠቃቀሙ ገኖ ወደ Genericized Trademark (የወል የንግድ ምልክትነት) ከተሸጋገረ በ Adobe ባለቤትነት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስም መሆኑ ቀርቶ ማንም ለተመሳሳይ ምርቱ ሊጠቀመው የሚችል የወል ስም ሆነ ማለት ነው። ከዚያስ? ከዚያማ photoshop በሚል ስም ሌላ ሶፍትዌር ብቅ ቢል Adobe "የህግ ያለህ!" ማለት አይችልም።ገባችሁ ጨዋታው?

እና ይህ ከመሆኑ በፊት ገና በጠዋቱ Adobe ለሚዲያዎች ፣ ፀኃፊዎች እና ድርጅቶች photoshop የሚለውን ቃል የፎቶ ቅንብር ተግባርን ለመግለጽ እንደ ግስ ወይም እንደ ወል ስም እንዳይጠቀሙት የሚያሳስብ መግለጫዎችን አውጥቷል።

እስቲ እንደ photoshop Genericized Trademark የመሆን ስጋት የተጋረጠባቸው ወይም የሆኑ የንግድ ስሞችን ጥቀሱ።
እኔ Vaseline አልኩኝ

From the archive - Jul 12/2025

#TelwinArticles

🌐@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31
😄 Photoshop Beginner Course |15

🔖  Clone Stamp, Pattern Stamp, History brush & Art History brush Tools

🔗https://youtu.be/6-ihnH91n4E

@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
Which software is mainly used for photo editing?
Anonymous Quiz
91%
😄
5%
😆
2%
🤣
1%
🥸
1
🔴 Live session 

➡️ የዲዛይን ክህሎታችንን እንዴት እናሳድግ?

🟣የዲዛይን ክህሎት ማለት ምን ማለት ነው? ፣
🟣የዲዛይን ክህሎት ማሳደጊያ መንገዶች ምንድን ናቸው?
🟣የተዋጣለት ዲዛይነር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል የሚሉትንና መሰል ተያያዥ ነጥቦች አንስተን እናወራለን

መጨረሻ ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች አቅርባችሁ ምላሻቸውን እናያለን።

🗓 ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 10/2018

🕝 ምሽት 3፡00

🌐 በTelwin የቴልግራም ቻናል

🔗  የላይቩ ሊንክ https://t.me/TelwinCreative?livestream=1e2e35d8130e27ef45
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15
😄 Photoshop Beginner Course |16

🔖 Eraser, Background Eraser & Magic Eraser Tools

🔗https://youtu.be/xqBnb4p2DQQ

@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁152
😄 Photoshop Beginner Course |17

🔖 Gradient Tool & Paint Bucket Tool

🔗https://youtu.be/HLR7y0uvt3k

@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
What does “resolution” refer to?
Anonymous Quiz
12%
File size
81%
Image clarity (pixel density)
4%
Color mode
2%
Font style
2
👍12🔥1
Live stream scheduled for
🔴 Live session 

➡️ በግራፊክ ዲዛይን ገቢ የምናገኝባቸው መንገዶች

🟣እንደ ግራፊክ ዲዛይነር ገቢ የምናገኝባቸው መንገዶች ምንድን ናቸው? ፣
🟣ገቢ ለማግኘት የሚያስፈልገው ዝቅተኛው skill ምን ምንድን ነው?
🟣የመጀመሪያውን ገቢ እንዴት ማግኘት እንችላለን? የሚሉትንና መሰል ተያያዥ ነጥቦች እንዳስሳለን የኔንም ተሞክሮ ኣካፍላችኋለው።

መጨረሻ ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች አቅርባችሁ ምላሻቸውን እናያለን።

🗓 ቅዳሜ ሚያዝያ 17/2018

🕝 ምሽት 3፡00

🌐 በTelwin የቴልግራም ቻናል

🔗  የላይቩ ሊንክ https://t.me/TelwinCreative?livestream=c27c239ce67d7b24d3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰9👍53
😄 Photoshop Beginner Course |18

🔖Blur, Sharpen, Smudge, Dodge, Burn & Sponge Tools

🔗https://youtu.be/vmgBLd59X4U

@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
"You are not designing for the client, you're designing for the client's audience."

Satori Graphics
9👍4
What does “Saturation” control?
Anonymous Quiz
14%
Brightness
67%
Color intensity
17%
Sharpness
3%
Size