የፊታችን ቅዳሜ ላይቭ ይኖረናል
መነጋገሪያ ርዕሳችን ምን ይሁን?
መነጋገሪያ ርዕሳችን ምን ይሁን?
Final Results
34%
የዲዛይን ክህሎታችንን እንዴት እናሳድግ?
22%
ዲዛይነሮች ጅምር ላይ የሚሰሯቸው ስህተቶች
45%
የዲዛይን ሀሳቦችን እንዴት ማግኘትና መጠቀም አንችላለን?
❤3
❓መጨረሻ ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች አቅርባችሁ ምላሻቸውን እናያለን።
🗓 ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 3/2018
🕝 ምሽት 3፡00
🔗 የላይቩ ሊንክ https://t.me/TelwinCreative?livestream=b141916f39b3f9a23c
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍2
What is the shortcut to redo an action?
Anonymous Quiz
48%
Ctrl + Z
12%
Shift + Z
15%
Ctrl + Alt + Z
18%
Ctrl + Shift + Z
7%
Ctrl + Alt + Shift + Z
❤2
Which of the following tools is used for multi-page design work?
Anonymous Quiz
41%
28%
25%
6%
1❤3
How to Generate Design Ideas & Use Them Effectively?
🔗 https://www.figma.com/deck/vmHqNRYaul0IEnQ1E9ZRI8/How-to-generate-design-ideas?node-id=1-42&t=MlGQUE0RAqFqKmwc-1
🔗 https://www.figma.com/deck/vmHqNRYaul0IEnQ1E9ZRI8/How-to-generate-design-ideas?node-id=1-42&t=MlGQUE0RAqFqKmwc-1
Figma
How to generate design ideas
Created with Figma
👍4
የላይቭ ፕሮግራሙ ላይ ያላችሁ አስተያየት ምንድን ነው?
Anonymous Poll
63%
ጥሩ ነው ይቀጥል
6%
መሻሻል ያለባቸው ነገሮች አሉ
0%
ጥቅም ስለሌለው ይቅር
31%
አልተሳተፍኩም
❤1
🔖 Eyedropper, Color Replacement & Mixer Brush Tools
🔗https://youtu.be/yEltIjwBWz4?si=WTXAiwwGUMR5QOyZ
@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
ግራፊክ ዲዛይንን ...
Anonymous Poll
52%
ለመማር እያሰብኩ ነው
29%
እየተማርኩ ነው
17%
ተምሬ ስራ እየፈግኩ ነው
7%
ስራ ላይ ያለው ጀማሪ ዲዛይነር ነኝ
4%
ስራ ላይ ያለው ሲኒየር ዲዛይነር ነኝ
❤1
ብዙ ሰው የሚያምርና የሚያስጠላ ዲዛይንን ለይቶ ያውቃል ፤ ዲዛይነርን ለየት የሚያደርገው የሚያምረው ለምን እንዳማረ የሚያስጠላውም ለምን እንዳስጠላ ማወቁ ነው። ዲዛይነር አድናቆቱም ትችቱም ምክንያታዊ ነው። አንድን ዲዛይን አድንቆ ሲናገር የዲዛይኑን ጥሩ ጎኖችና የውበት ሚስጥሮች እየገለፀ ነው ፤ ሌላን ዲዛይን ደግሞ ሲተች ደካማ ጎኖቹንና ጉድለቶቹን ለይቶ እየጠቀሰ ፤ አለፍ ሲልም መሻሻል የሚችልባቸውን አማራጮችም እያቀረበ ነው። ምክንያት አልባ አድናቆትና ድፍን ትችት ዲዛይነር ላይ አያምርም። አይመስላችሁም?
#TelwinArticles
@TelwinCreative
#TelwinArticles
@TelwinCreative
💯13❤4👍2
Fun fact about photoshop
በፈረንጆቹ 2006 Merriam-Webster የተሰኘው የእንግሊዘኛ መዝገ-ቃላት photoshop የሚለውን ቃል (በ small letter "p" ) — "ዲጂታል የሆነን ምስል በፎቶሾፕ ወይም በሌላ የፎቶ ማቀናበሪያ መተግበሪያ ማቀናበር" በሚል ትርጓሜ እንደ ግስ አሰፈረው።ይህ የሆነው photoshop የሚለው ቃል ሰዎች ከ ሶፍትዌር መጠሪያነት አልፎ በጥቅሉ የፎቶ ቅንብር ስራዎችን ለመግለጽ በስፋት እየተጠቀሙት በመምጣቸው ምክንያት ነው።እኛም ጋር ይህን ቃል ብዙ ሰው በዚህ መልኩ ሲጠቀመው እንሰማለን ለምሳሌ፡ "ይሄ ምስል ፎቶሾፕ ነው ትክክለኛ አይደለም" ይባላል።እናም photoshop የአንድ ሶፍትዌር መጠሪያ ስም ብቻ መሆኑ ቀርቶ ብዙ ሰዎች በየትኛውም የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር የሚሰራን የቅንብር ስራ ለመግለፅ የሚጠቀሙት ቃል ሆኗል።
በዚህ መሀል ሚሆነውን ሁሉ በስጋት ዐይን ከዳር ሆኖ እየተመለከተ ያለ አንድ አካል አለ። ማነው አትሉኝም? Adobe ፤ አው የ photoshop አቅራቢው የ Creative industryው ንጉስ Adobe እየሆነ ያለው ነገር አልጣመውም።ለምን ይመስላችኋል?
photoshop የሚለው ቃል በዚህ አጠቃቀሙ ገኖ ወደ Genericized Trademark (የወል የንግድ ምልክትነት) ከተሸጋገረ በ Adobe ባለቤትነት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስም መሆኑ ቀርቶ ማንም ለተመሳሳይ ምርቱ ሊጠቀመው የሚችል የወል ስም ሆነ ማለት ነው። ከዚያስ? ከዚያማ photoshop በሚል ስም ሌላ ሶፍትዌር ብቅ ቢል Adobe "የህግ ያለህ!" ማለት አይችልም።ገባችሁ ጨዋታው?
እና ይህ ከመሆኑ በፊት ገና በጠዋቱ Adobe ለሚዲያዎች ፣ ፀኃፊዎች እና ድርጅቶች photoshop የሚለውን ቃል የፎቶ ቅንብር ተግባርን ለመግለጽ እንደ ግስ ወይም እንደ ወል ስም እንዳይጠቀሙት የሚያሳስብ መግለጫዎችን አውጥቷል።
እስቲ እንደ photoshop Genericized Trademark የመሆን ስጋት የተጋረጠባቸው ወይም የሆኑ የንግድ ስሞችን ጥቀሱ።
እኔVaseline አልኩኝ
From the archive - Jul 12/2025
#TelwinArticles
🌐 @TelwinCreative

እኔ
From the archive - Jul 12/2025
#TelwinArticles
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1
🔖 Clone Stamp, Pattern Stamp, History brush & Art History brush Tools
🔗https://youtu.be/6-ihnH91n4E
@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
❤1
❓መጨረሻ ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች አቅርባችሁ ምላሻቸውን እናያለን።
🗓 ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 10/2018
🕝 ምሽት 3፡00
🔗 የላይቩ ሊንክ https://t.me/TelwinCreative?livestream=1e2e35d8130e27ef45
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15