Telwin Creative Space
1.22K subscribers
135 photos
14 videos
57 links
The creative space to learn graphic design in Amharic. Follow our easy, beginner-friendly tutorials and start creating professional designs.
Download Telegram
Telwin Creative Space
Photo
ለዚህ ጥያቄ ተማሪዎች ሰርተው ካስገቡት መካከል ፈገግ ያደረገኝን ላጋራችሁ
👍2🔥1
ይህኛው ደግሞ ከሁሉም ያስደሰተኝ ነው።

ምንም እንኳን አንድን ምስል ሌላ ምስል ላይ አስገብተን professional composition ለመስራት የሚያስፈልጉንን tools & techniques ገና ያልተማርን ቢሆንም ፤ ይህን የሰራችችው ተማሪ ከልጁ ምስል ጋር በ light, color, angle .... almost match የሚያደርግ background መምረጥ ችላለች! ይህ በራሱ ትልቅ skill ነው። toolኦችን ፣ techniqueኦችን ስንማር ደግሞ አስቡት።

Bravo Sarah! Keep it up
👏275
📄 Photoshop Course Exercise 9

🔗https://forms.gle/yv2LJjfiqSEKtAUc7

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ ሐሙስ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

@TelwinCreative
1👍1
💻 Photoshop Beginner Course |10

🔖 Crop & Perspective Crop Tool

🔗 https://youtu.be/Y_yFP4qpz-M

@TelwinCreative
👍41🎉1
እናንተ የኮርሳችን ቪድዮዎች በድምሩ እስካሁን 3 ሰዓት እንደደረሱ ልብ ብላችኋል?

አሁን የሚቀሩን 15 ቪድዮዎች ናቸው። በድምሩ ኮርሱ 25 ቪድዮዎች ይኖሩታል።

ይሄ ለአንዳንዶቻችን በጣም የረዘመ ሊመስለን ይችላል። ግን እንድትፅናኑ እኔ Illustrator የተማሩኩበት ኮርስ ባለ ስንት ክፍል ይመስላችኋል? ባለ 51 ክፍል። አንዳንዱ ቪድዮ ከ 50 ደቂቃ በላይ ነው። የግድ ይሄ ነው የመማርያው መንገድ እያልኳችሁ አይደለም ግን የረዘመ ለሚመስላችሁ ከዚህም በላይ እንዳለ እንድታውቁ ነው።

እርግጥ ነው በያዝነው ሳምንታዊ ፕሮግራም መሰረት እየሄድን አይደለም። ከዚህ በኋላ ያሉትን በተቻለ መጠን ለማፍጠን እየጣርኩ ነው። አንዳንዴ በሳምንት 2 ቪድዮም ለማድረግ እሞክራለው። በርቱልኝ።

@TelwinCreative
👍28👏6
💻 Photoshop Course Exercise 9

⭐️ STARS

@TelwinCreative
🔥4👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን GIF ማን ነው የሚያውቀው?

አውቀዋለው የሚል ካለ የት እንደሚያውቀው በscreenshot ያሳይ

@TelwinCreative
1🥰1
💻 Photoshop Beginner Course |11

🔖 Frame Tool & Spot Healing Brush Tool

🔗 https://youtu.be/LYxNnENK7EM

@TelwinCreative
👍2🔥2
📄 Photoshop Course Exercise 10

🔗https://forms.gle/6UgAEB5ASU1HgiJR6

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ አርብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

@TelwinCreative
1👍1
💻 Photoshop Course Exercise 10

⭐️ STARS

@TelwinCreative
👍21
112👍3🔥2
💻 Photoshop Beginner Course |12

🔖 Healing Brush Tool, Patch Tool, Content Aware Move Tool and Red Eye Tool

https://youtu.be/CzcpXkGgr1k

@TelwinCreative
🔥21
እንደ ግራፊክ ዲዛይነር ሊኖሩን ከሚገቡ ወሳኝ ክህሎቶች መካከል አንዱ የድርድር ጥበብ (The art of Negotiation) ነው።

Client ምን ጊዜም በተቻለ መጠን ባነሰ ወጪ ዲዛይኑን ማሰራት ይፈልጋል ፤ እኛም እንደ ዲዛይነር ለስራችን የሚገባውን ከፍተኛ የሚባል ክፍያ መቀበል እንፈልጋለን።

Client ሳናስከፋ ለስራችን ተገቢውን ክፍያ ለማግኘት የድርድር ጥበብን ማወቅ አለብን። so ከዲዛይን ትምህርቶች ጎን ለጎን The art of negotiation እየተማርን እላችኋለው ዲዛይነሮችዬ።

@TelwinCreative
15🔥3😁1
#Youtube

Thank you all!
18🏆13
📄 Photoshop Course Exercise 11

🔗https://forms.gle/vWENujkZVPerpSEQ7

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ ሰኞ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

@TelwinCreative
🔥6
#graphic_design_mems

I remember when our IT teacher took us to the computer lab to practice Word and Excel, but my friends and I opened Paint and played with colors 🖌

@TelwinCreative
😁155👏3
💻 Photoshop Course Exercise 11

⭐️ STARS

@TelwinCreative
7👍6👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
We’re back! 🔥
The Photoshop course returns with a surprise 👀

Part 13 coming this Thursday
15🔥5👍2
How can you switch between Photoshop tools that use the same shortcut key?
Anonymous Quiz
21%
Ctrl + shortcut
23%
Shift + shortcut
17%
Alt + shortcut
39%
Ctrl + Shift + shortcut
1