Telwin Creative Space
1.22K subscribers
135 photos
14 videos
57 links
The creative space to learn graphic design in Amharic. Follow our easy, beginner-friendly tutorials and start creating professional designs.
Download Telegram
ዲዛይንህ/ሽ ሙዚየም ላይ የሚሰቀል የጥበብ ስራ ሳይሆን መልዕክት የሚተላለፍበት መሳርያ ነው።

Make it meaningful, not just beautiful.

@TelwinCreative
👌174👍1
less is more!

ግራፊክ ዲዛይን ላይ ጀማሪ ስንሆን ከምንሰራቸው የተለመዱ ስህተቶች መካከል አንዱ ዲዛይንን በተለያዩ ቀለማት ፣ ፎንቶች ፣ ምስሎች ማጨናነቅ ነው። ይሄ የ ግራፊክ ዲዛይንን መርሆ የጣሰ ከመሆኑ በላይ የሚያዩት ሰዎች በፍጥነት እና በቀላሉ መልዕክቱን እንዳይረዱ ያደርጋል። ተቆጥረው የማያልቁ ማስታወቂያዎች በየቦታው በበዙበት ዘመን ሰዎች የኛን ዲዛይን ለማየት የሚሰጡት ጊዜ ጥቂት ሰከንዶችን ነው። ዲዛይንህ/ሽ በእነዚህ ሰከንዶች መልዕክቱን ካላስተላለፈ ደንበኛህን አክስረኸዋል/ሽዋል!

Keep it simple!
Simple doesn’t mean empty — it means clear.

👌Simplicity at its best 🏞National Geographic poster

@TelwinCreative
👍95
#graphic_design_mems

Stay inspired, but don’t copy

@TelwinCreative
😁93👍3
በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን መከታተልና መማር የማትወድ ፣ አንዴ በምታውቀውና በጀምርከው ነገር ብቻ መቀጠል የሚመችህ አይነት ሰው ከሆንክ ፤ ጊዜህ እንዳይባክንብህ ልምከርህ!
ግራፊክ ዲዛይን አያዋጣህም


@TelwinCreative
👍42
📄 Photoshop Course Exercise 8

🔗https://forms.gle/7ZvvByexBMA9qMuE6

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ አርብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

@TelwinCreative
2
💻 Photoshop Beginner Course | 09 | Selection tools #4

🔖 Quick selection & Magic wand tool

🔗 https://youtu.be/J9odAajUSJM

@TelwinCreative
4👍3
💻 Photoshop Course Exercise 8

⭐️ STARS

@TelwinCreative
5
Telwin Creative Space
Photo
ለዚህ ጥያቄ ተማሪዎች ሰርተው ካስገቡት መካከል ፈገግ ያደረገኝን ላጋራችሁ
👍2🔥1
ይህኛው ደግሞ ከሁሉም ያስደሰተኝ ነው።

ምንም እንኳን አንድን ምስል ሌላ ምስል ላይ አስገብተን professional composition ለመስራት የሚያስፈልጉንን tools & techniques ገና ያልተማርን ቢሆንም ፤ ይህን የሰራችችው ተማሪ ከልጁ ምስል ጋር በ light, color, angle .... almost match የሚያደርግ background መምረጥ ችላለች! ይህ በራሱ ትልቅ skill ነው። toolኦችን ፣ techniqueኦችን ስንማር ደግሞ አስቡት።

Bravo Sarah! Keep it up
👏275
📄 Photoshop Course Exercise 9

🔗https://forms.gle/yv2LJjfiqSEKtAUc7

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ ሐሙስ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

@TelwinCreative
1👍1
💻 Photoshop Beginner Course |10

🔖 Crop & Perspective Crop Tool

🔗 https://youtu.be/Y_yFP4qpz-M

@TelwinCreative
👍41🎉1
እናንተ የኮርሳችን ቪድዮዎች በድምሩ እስካሁን 3 ሰዓት እንደደረሱ ልብ ብላችኋል?

አሁን የሚቀሩን 15 ቪድዮዎች ናቸው። በድምሩ ኮርሱ 25 ቪድዮዎች ይኖሩታል።

ይሄ ለአንዳንዶቻችን በጣም የረዘመ ሊመስለን ይችላል። ግን እንድትፅናኑ እኔ Illustrator የተማሩኩበት ኮርስ ባለ ስንት ክፍል ይመስላችኋል? ባለ 51 ክፍል። አንዳንዱ ቪድዮ ከ 50 ደቂቃ በላይ ነው። የግድ ይሄ ነው የመማርያው መንገድ እያልኳችሁ አይደለም ግን የረዘመ ለሚመስላችሁ ከዚህም በላይ እንዳለ እንድታውቁ ነው።

እርግጥ ነው በያዝነው ሳምንታዊ ፕሮግራም መሰረት እየሄድን አይደለም። ከዚህ በኋላ ያሉትን በተቻለ መጠን ለማፍጠን እየጣርኩ ነው። አንዳንዴ በሳምንት 2 ቪድዮም ለማድረግ እሞክራለው። በርቱልኝ።

@TelwinCreative
👍28👏6
💻 Photoshop Course Exercise 9

⭐️ STARS

@TelwinCreative
🔥4👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን GIF ማን ነው የሚያውቀው?

አውቀዋለው የሚል ካለ የት እንደሚያውቀው በscreenshot ያሳይ

@TelwinCreative
1🥰1
💻 Photoshop Beginner Course |11

🔖 Frame Tool & Spot Healing Brush Tool

🔗 https://youtu.be/LYxNnENK7EM

@TelwinCreative
👍2🔥2
📄 Photoshop Course Exercise 10

🔗https://forms.gle/6UgAEB5ASU1HgiJR6

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ አርብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

@TelwinCreative
1👍1
💻 Photoshop Course Exercise 10

⭐️ STARS

@TelwinCreative
👍21
112👍3🔥2