በቀን ውስጥ መስራት የምፈልጋቸውን ነገሮች በቅደም ተከተል list ለማድረግና ተፈፃሚነታቸውን ለመከታተል የምጠቀመው tool Microsoft to Do ነው።ያለምንም ውጣ ውረድ taskኦችን በቀላሉ manage ለማድረግ ስለሚቀል በጣም ይመቸኛል።
ለPcም ለስልክም የተዘጋጀ App ስላለው እንደየሁኔታው በሁለቱም እጠቀመዋለው። እዚህጋ በጣም ደስ የሚል feature አለው ፤ እሱም የPcው እና የስልኩ App ላይ በተመሳሳይ Microsoft Account ከገባን በየትኛውም device plan ያደረግናቸውን ታስኮች ማግኘትና manage ማድረግ እንችላለን።
ብዙ Advanced የሆኑ features ያላቸው ሌሎች tools አሉ።ግን plan ማድረግና ማስተካከል ላይ ብዙ ጊዜ ከመፍጀት ይልቅ ቶሎ taskኦችን list አድርጎ ወደ ስራ መግባትን ስለምመርጥ Microsoft to Do ይመቸኛል።
እስካሁን እንደዚህ አይነት toolኦችን የመጠቀም ልምድ ያላችሁ አጠናቅራችሁ ቀጥሉ ፤ የሌላችሁ ደግሞ መጠቀም ጀምሩ።
በቀን ውስጥ መስራት ያለብንን ነገር እንደዚህ አይነት tool ላይ ማስቀመጥና በጭንቅላት ብቻ መያዝ ለውጡ ጎልቶ ላይታየን ይችላል። ግን በተግባር ስንሞክረው ሰፊ ለውጥ እንዳለው መታዘብ እንችላለን።
የሆነን ስራ ጨርሰን ቀጥሎ ምን መስራትና የቱን ማስቀደም እንዳለብን ለመወሰን ስንቴ ተወዛግበናል? ፣ ብዙ የሚሰሩ ነገሮች እንዳሉ ህሊናችን እየነገረን ግን የሚሰራው ምን እንደሆነ ለማስታወስ ስንቴ ጊዜ ወስደን አስበናል? ፣ ጠዋት ላይ ስለ ቀናችን ስናስብ ዛሬ እንሰራዋለን እንጨርሰዋለን ብለን ያሰብነውን ነገር ረስተነው ሳንሰራው ስንት ጊዜ አዘግይተነዋል።
Microsoft to Do ከዚህ ሁሉ ይታደገናል። አንዱን ስራ ጨርሰህ taskኡን mark ስታደረግው ይሄ ያለቀው task ወደ complete section ይሄድና ቀጥሎ ላለው task ቦታውን ይለቃል። so አንዱን ስራ በጨረስክ ቁጥር ቀጥሎ ምን መስራት እንዳለብህ ማሰብ እንኳን አይጠበቅብህም። እና ደግሞ taskኦችን ጨርሰህ mark ስታደርግ Appኡ የሚያወጣው ድምፅ👌 የሆነ የአሸናፊነት ስሜት ይሰጥሃል። ለምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ እሱን ለመስማት ስራዎችን ሁላ ቶሎ ቶሎ ልትጨርስ ትችላለህ😅።
እና ... Microsoft to Do ያልሞከራችሁት ሞክሩት ትወዱታላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰5👍1
🔗https://forms.gle/FHKHi8rQqnwUfK4J7
⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ ማክሰኞ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።
🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
💻 Photoshop Beginner Course | 08 | Selection tools #3
🔖 Object selection tool
🔗 https://youtu.be/ZwI3GW5wMUM
@TelwinCreative
🔖 Object selection tool
🔗 https://youtu.be/ZwI3GW5wMUM
@TelwinCreative
👍7
Telwin Creative Space
💻 Photoshop Course Exercise 7 ⭐️ STARS @TelwinCreative
የዚህ Exercise Stars 👏
የምር ኮራሁባችሁ! Keep it up!
ምን ያህሎቻችሁ በዚህ course ብቻ photoshop እንደጀመራችሁ ባላውቅም 😅
@TelwinCreative
የምር ኮራሁባችሁ! Keep it up!
@TelwinCreative
🔥5😁1
ዲዛይንህ/ሽ ሙዚየም ላይ የሚሰቀል የጥበብ ስራ ሳይሆን መልዕክት የሚተላለፍበት መሳርያ ነው።
Make it meaningful, not just beautiful.
@TelwinCreative
Make it meaningful, not just beautiful.
@TelwinCreative
👌17❤4👍1
less is more!
ግራፊክ ዲዛይን ላይ ጀማሪ ስንሆን ከምንሰራቸው የተለመዱ ስህተቶች መካከል አንዱ ዲዛይንን በተለያዩ ቀለማት ፣ ፎንቶች ፣ ምስሎች ማጨናነቅ ነው። ይሄ የ ግራፊክ ዲዛይንን መርሆ የጣሰ ከመሆኑ በላይ የሚያዩት ሰዎች በፍጥነት እና በቀላሉ መልዕክቱን እንዳይረዱ ያደርጋል። ተቆጥረው የማያልቁ ማስታወቂያዎች በየቦታው በበዙበት ዘመን ሰዎች የኛን ዲዛይን ለማየት የሚሰጡት ጊዜ ጥቂት ሰከንዶችን ነው። ዲዛይንህ/ሽ በእነዚህ ሰከንዶች መልዕክቱን ካላስተላለፈ ደንበኛህን አክስረኸዋል/ሽዋል!
Keep it simple!
Simple doesn’t mean empty — it means clear.
👌Simplicity at its best 🏞National Geographic poster

👍9❤5
What is the main goal of graphic design?
Anonymous Quiz
4%
To make things look colorful
91%
To communicate a message visually
4%
To draw beautiful pictures
1%
To decorate randomly
በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን መከታተልና መማር የማትወድ ፣ አንዴ በምታውቀውና በጀምርከው ነገር ብቻ መቀጠል የሚመችህ አይነት ሰው ከሆንክ ፤ ጊዜህ እንዳይባክንብህ ልምከርህ!
ግራፊክ ዲዛይን አያዋጣህም።
@TelwinCreative
👍4❤2
📄 Photoshop Course Exercise 8
🔗https://forms.gle/7ZvvByexBMA9qMuE6
⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ አርብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።
🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።
@TelwinCreative
🔗https://forms.gle/7ZvvByexBMA9qMuE6
⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ አርብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።
🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።
@TelwinCreative
❤2
💻 Photoshop Beginner Course | 09 | Selection tools #4
🔖 Quick selection & Magic wand tool
🔗 https://youtu.be/J9odAajUSJM
@TelwinCreative
🔖 Quick selection & Magic wand tool
🔗 https://youtu.be/J9odAajUSJM
@TelwinCreative
❤3👍3