የፊታችን ቅዳሜ ላይቭ ይኖረናል። ርዕሰ ጉዳያችን የትኛው ይሁን?
Final Results
28%
How to Think Like a Designer?🤔
31%
Skills Every Designer Should Have💡
40%
The Design Journey From Idea to Final Output🎇
Telwin Creative Space
🎨Color mode ከዚህ በተቃራኒው በ RGB መሰራት ያለበትን በCMYK በ CMYK መሰራት ያለበትን ደግሞ በ RGB ብንሰራ ምን የሚፈጠር ይመስላችኋል? 🌐 @TelwinCreative
Color Mode ቢቀያየር ምን ይፈጠራል?
❓ለምሳሌ በ RGB mode መሰራት የነበረበትን የሶሻል ሚዲያ ዲዛይን በ CMYK mode ብንሰራው ወይም በ CMYK መሰራት የነበረበትን ባነር በ RGB Mode ብንሰራው ምን ይሆናል?
➖ የሶሻል ሚዲያ ዲዛይኑ በ CMYK በመሰራቱ ምንም ላይሆን ይችላል ግን ዲዛይን ላይ መጠቀም የምንችላቸውን ከለሮች ለህትመት በሚሆኑ ከለሮች ብቻ ይገድብብናል።
➖ በተቃራኒው ግን ባነሩን በ RGB ከሰራነው ከታተመ በኋላ የምናያቸው አንዳንድ ከለሮች ዲዛይን ላይ ከሰራንባቸው ከለሮች የተለዩ ሊሆኑ ይችላሉ።
🤔እንዴት?
🖨 ፕሪንተሮች የሚጠቀሙት CMYK ከለርን ነው ዲዛይኑን የተሰራው ደግሞበ RGB mode ነው ፤ በዚህ መሀል ምናልባት ፕሪንተሮች በሚጠቀሙት CMYK ከለር ሊታተም የማይችል ከለር ተጠቅመን ሊሆን ይችላል። ይሄኔ ፕሪንተሩ ምን ያደርጋል? ያን ከለር ማተም ስለማይችል ወደሚችለው ተቀራራቢ ከለር ቀይሮ ያትመዋል። ሰለዚህ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይፈጠር የምንሰራውን ዲዛይን በትክክለኛው Color Mode ላይ አድርገን መስራት ይኖርብናል።
ግን RGB, CMYK ምን ማለት ነው?
🌐 @TelwinCreative

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤2
🔗 https://forms.gle/DLyvqQBiAH4xASPE6
⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከ ነገ ዕሮብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።
🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
🏬 ህንጻዎች ላይ ያሉ ባነሮችን ለማየት ማንጋጠጥ ከጀመርክ ፤ እወቅ! ግራፊክ ዲዛይነር እየሆንክ ነው።
ካልጀመርክ ግንመጀመር አለብህ 😁
🌐 @TelwinCreative
ካልጀመርክ ግን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁23👍4
🔖 Lasso tools
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1
❓መጨረሻ ላይ ያሏችሁን ጥያቄዎች አቅርባችሁ ምላሻቸውን እናያለን።
🗓 ነገ ቅዳሜ መስከረም 17/2018
🕝 ምሽት 2፡30
🔗 የላይቩ ሊንክ https://t.me/TelwinCreative?livestream=0ad94250c073140cfc
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2
Exercise 6ን በተሰጠው የጊዜ ገደብ የሰሩት 12 ተሳታፊዎች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ሁሉንም ጥያቄ በተለይ practical ጥያቄዎችን በትዕዛዙ መሰረት የሰሩት 4ቱ ብቻ ናቸው።
የመጀመሪያውን Exercise በተሰጠው ጊዜ የሰሩት ግን ከ40 በላይ ነበሩ።
ሁሌም የምናየው ነገር ነው። ስንጀምር ብዙ ሆነን እንጀምራልን ፤ የምንጨርሰው ግን በትክክለኛ እና እውነተኛ ዓላማ የጀመርነው ብቻ ሆነን እንገኛለን።
🌐 @TelwinCreative
የመጀመሪያውን Exercise በተሰጠው ጊዜ የሰሩት ግን ከ40 በላይ ነበሩ።
ሁሌም የምናየው ነገር ነው። ስንጀምር ብዙ ሆነን እንጀምራልን ፤ የምንጨርሰው ግን በትክክለኛ እና እውነተኛ ዓላማ የጀመርነው ብቻ ሆነን እንገኛለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2😢2
አንድ የዲዛይን ስራ ከጀምር አንስቶ እስከመጨረሻው ድረስ የሚያልፍባቸው ሂደቶች ምንድን ናቸው?
ቀድሞ የመለሰጎበዝ ነው
የባለፍውን live የተሳተፋችሁ አሁን ትታያላችሁ 🔍
🌐 @TelwinCreative
ቀድሞ የመለሰ
🏆የባለፍውን live የተሳተፋችሁ አሁን ትታያላችሁ 🔍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁16❤3
ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
የምነመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
🌐 @TelwinCreative
የምነመኛቸው የስኬት ግቦች ጋር ለመድረስ ይብዛም ይነስ የምንከፍለው ዋጋ አለ። ያን ላለመክፈልና በአቋራጭ ለመድረስ የምናደርገው ሽወዳ ፤ መንገዱን ከማርዘም ያለፈ ትርፍ የለውም። ምክንያቱም ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌12👍5💯3
የምንማረውን ነገር ከወደድነው ፤ ትርፍ ጊዜያችንን ብቻ የምንሰጠው አሰልቺ ነገር ሳይሆን የእረፍት ጊዜያችንን ጭምር የምናሳልፍበት መዝናኛችን ይሆናል።
እኔ የግራፊክ ዲዛይን ወይም የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቲቶሮችን በዚህ ሙድ ነበር ሳይ የነበረውና አሁንም የማየው ። የኔው ግን አንዳንዴ ትንሽ ወሰንም ያለፈ ሳይሆን አይቀርም ፤ የበዓል ቀናት ላይ ሳይቀር እየተዝናናው ቲቶር ያየሁበትን ጊዜ አስታውሳለው።
«በሙሉ ልብ የምትወደውንና የምታፈቅረውን ስራ ካልሆነ ጭራሽ አትስራው ፣ አትማረው ፣ ሁሌም passionህን ተከተል ...» የሚለው አባባል ደጋፊ ባልሆንም ፤ የcreative ስራዎች ለየት ባለ መልኩ የተወሰነም ቢሆን ዝንባሌን ሳይፈልጉ አይቀሩም ባይ ነኝ።
የምትማሩትን ነገር መውደዳችሁ ከስልቹነትና ተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። እና ... የምትማሩትን ነገር ለመውደድ ሞክሩ።
🌐 @TelwinCreative
እኔ የግራፊክ ዲዛይን ወይም የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቲቶሮችን በዚህ ሙድ ነበር ሳይ የነበረውና አሁንም የማየው ። የኔው ግን አንዳንዴ ትንሽ ወሰንም ያለፈ ሳይሆን አይቀርም ፤ የበዓል ቀናት ላይ ሳይቀር እየተዝናናው ቲቶር ያየሁበትን ጊዜ አስታውሳለው።
«በሙሉ ልብ የምትወደውንና የምታፈቅረውን ስራ ካልሆነ ጭራሽ አትስራው ፣ አትማረው ፣ ሁሌም passionህን ተከተል ...» የሚለው አባባል ደጋፊ ባልሆንም ፤ የcreative ስራዎች ለየት ባለ መልኩ የተወሰነም ቢሆን ዝንባሌን ሳይፈልጉ አይቀሩም ባይ ነኝ።
የምትማሩትን ነገር መውደዳችሁ ከስልቹነትና ተስፋ መቁረጥ ይታደጋችኋል። እና ... የምትማሩትን ነገር ለመውደድ ሞክሩ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤5🤝1
በቀን ውስጥ መስራት የምፈልጋቸውን ነገሮች በቅደም ተከተል list ለማድረግና ተፈፃሚነታቸውን ለመከታተል የምጠቀመው tool Microsoft to Do ነው።ያለምንም ውጣ ውረድ taskኦችን በቀላሉ manage ለማድረግ ስለሚቀል በጣም ይመቸኛል።
ለPcም ለስልክም የተዘጋጀ App ስላለው እንደየሁኔታው በሁለቱም እጠቀመዋለው። እዚህጋ በጣም ደስ የሚል feature አለው ፤ እሱም የPcው እና የስልኩ App ላይ በተመሳሳይ Microsoft Account ከገባን በየትኛውም device plan ያደረግናቸውን ታስኮች ማግኘትና manage ማድረግ እንችላለን።
ብዙ Advanced የሆኑ features ያላቸው ሌሎች tools አሉ።ግን plan ማድረግና ማስተካከል ላይ ብዙ ጊዜ ከመፍጀት ይልቅ ቶሎ taskኦችን list አድርጎ ወደ ስራ መግባትን ስለምመርጥ Microsoft to Do ይመቸኛል።
እስካሁን እንደዚህ አይነት toolኦችን የመጠቀም ልምድ ያላችሁ አጠናቅራችሁ ቀጥሉ ፤ የሌላችሁ ደግሞ መጠቀም ጀምሩ።
በቀን ውስጥ መስራት ያለብንን ነገር እንደዚህ አይነት tool ላይ ማስቀመጥና በጭንቅላት ብቻ መያዝ ለውጡ ጎልቶ ላይታየን ይችላል። ግን በተግባር ስንሞክረው ሰፊ ለውጥ እንዳለው መታዘብ እንችላለን።
የሆነን ስራ ጨርሰን ቀጥሎ ምን መስራትና የቱን ማስቀደም እንዳለብን ለመወሰን ስንቴ ተወዛግበናል? ፣ ብዙ የሚሰሩ ነገሮች እንዳሉ ህሊናችን እየነገረን ግን የሚሰራው ምን እንደሆነ ለማስታወስ ስንቴ ጊዜ ወስደን አስበናል? ፣ ጠዋት ላይ ስለ ቀናችን ስናስብ ዛሬ እንሰራዋለን እንጨርሰዋለን ብለን ያሰብነውን ነገር ረስተነው ሳንሰራው ስንት ጊዜ አዘግይተነዋል።
Microsoft to Do ከዚህ ሁሉ ይታደገናል። አንዱን ስራ ጨርሰህ taskኡን mark ስታደረግው ይሄ ያለቀው task ወደ complete section ይሄድና ቀጥሎ ላለው task ቦታውን ይለቃል። so አንዱን ስራ በጨረስክ ቁጥር ቀጥሎ ምን መስራት እንዳለብህ ማሰብ እንኳን አይጠበቅብህም። እና ደግሞ taskኦችን ጨርሰህ mark ስታደርግ Appኡ የሚያወጣው ድምፅ👌 የሆነ የአሸናፊነት ስሜት ይሰጥሃል። ለምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ እሱን ለመስማት ስራዎችን ሁላ ቶሎ ቶሎ ልትጨርስ ትችላለህ😅።
እና ... Microsoft to Do ያልሞከራችሁት ሞክሩት ትወዱታላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰5👍1