Telwin Creative Space
1.21K subscribers
134 photos
14 videos
56 links
The creative space to learn graphic design in Amharic. Follow our easy, beginner-friendly tutorials and start creating professional designs.
Download Telegram
Fun fact about photoshop

በፈረንጆቹ 2006 Merriam-Webster የተሰኘው የእንግሊዘኛ መዝገ-ቃላት photoshop የሚለውን ቃል (በ small letter "p" ) — "ዲጂታል የሆነን ምስል በፎቶሾፕ ወይም በሌላ የፎቶ ማቀናበሪያ መተግበሪያ ማቀናበር" በሚል ትርጓሜ እንደ ግስ አሰፈረው።ይህ የሆነው photoshop የሚለው ቃል ሰዎች ከ ሶፍትዌር መጠሪያነት አልፎ በጥቅሉ የፎቶ ቅንብር ስራዎችን ለመግለጽ በስፋት እየተጠቀሙት በመምጣቸው ምክንያት ነው።እኛም ጋር ይህን ቃል ብዙ ሰው በዚህ መልኩ ሲጠቀመው እንሰማለን ለምሳሌ፡ "ይሄ ምስል ፎቶሾፕ ነው ትክክለኛ አይደለም" ይባላል።እናም photoshop የአንድ ሶፍትዌር መጠሪያ ስም ብቻ መሆኑ ቀርቶ ብዙ ሰዎች በየትኛውም የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር የሚሰራን የቅንብር ስራ ለመግለፅ የሚጠቀሙት ቃል ሆኗል።

በዚህ መሀል ሚሆነውን ሁሉ በስጋት ዐይን ከዳር ሆኖ እየተመለከተ ያለ አንድ አካል አለ። ማነው አትሉኝም? Adobe ፤ አው የ photoshop አቅራቢው የ Creative industryው ንጉስ Adobe እየሆነ ያለው ነገር አልጣመውም።ለምን ይመስላችኋል?

photoshop የሚለው ቃል በዚህ አጠቃቀሙ ገኖ ወደ Genericized Trademark (የወል የንግድ ምልክትነት) ከተሸጋገረ በ Adobe ባለቤትነት የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስም መሆኑ ቀርቶ ማንም ለተመሳሳይ ምርቱ ሊጠቀመው የሚችል የወል ስም ሆነ ማለት ነው። ከዚያስ? ከዚያማ photoshop በሚል ስም ሌላ ሶፍትዌር ብቅ ቢል Adobe "የህግ ያለህ!" ማለት አይችልም።ገባችሁ ጨዋታው?

እና ይህ ከመሆኑ በፊት ገና በጠዋቱ Adobe ለሚዲያዎች ፣ ፀኃፊዎች እና ድርጅቶች photoshop የሚለውን ቃል የፎቶ ቅንብር ተግባርን ለመግለጽ እንደ ግስ ወይም እንደ ወል ስም እንዳይጠቀሙት የሚያሳስብ መግለጫዎችን አውጥቷል።

እስቲ እንደ photoshop Genericized Trademark የመሆን ስጋት የተጋረጠባቸው ወይም የሆኑ የንግድ ስሞችን ጥቀሱ።
እኔ Vaseline አልኩኝ😅

🌐@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁73
🔭 አንድን ክህሎት ለመማር ስናስብ ብዙዎቻችን ከምንወድቅባቸው ስህተቶች መካከል አንዱ ክህሎቱን ለመማር እና ለመጨበጥ የምናደርገው ጥረት የተወሰኑ ጊዜያት የቤት ስራ እንደሆነ ማሰብ ነው።

ይህ እሳቤ ከጊዚያችን የተወሰነውን ብቻ ለትምህርት እና ልምምድ በመስጠት የተቀረውን ጊዜ ቀደም ሲል በለመድነው ላይፍ ስታይል እንድንቀጥል ሲያደርገን ይስተዋላል። ይህ የምንጨብጠው ክህሎት ጥናካሬ እና ለመማር የምንፈጀው ጊዜ ላይ ቀላል የማይባል ዋጋ ያስከፍለናል!

የምንማረው ትምህርት ወይም ክህሎት ምንም ይሁን ፤ ግራፊክ ዲዛይን  ፣ ፕሮግራሚንግ  ፣ ማርኬቲንግ ወዘተ .... የዘርፉ ባለሙያ ለመሆን የሚያስፈልገውን የዕውቀት እና የክህሎት መጠን ረዥም ጊዜን ሳናባክን ተገቢ በሆነ መልኩ መጨበጥ ከፈለግን ፤ ለምንማረው ዘርፍ ከጊዜያችን ቆንጥረን ሳይሆን የምንሰጠው ፤  ሙሉ  በሙሉ ላይፍ ስታይላችንን ነው ወደ ዘርፉ የምናዞረው።
ትኩረታችንን ፣ ሃሳባችንን ፣ ጓደኞቻችንን ፣ እረፍታችንን ፣ የሶሻል ሚዲያ ውሏችንን በተቻለ መጠን እየተማርነው ካለው ዘርፍ ጋር የተሳሰረ እንዲሆን ማድረግ ይኖርብናል።

ይህ ሳይሆን ቀርቶ ፤ በትላንቱ ላይፍ ስታይል ፣ በትላንቱ የሶሻል ሚዲያ ተለምዶ ፣ በትላንቱ ከዘርፋችን በራቀ content interesting ፣ የምንቀጥል ከሆነ ፤ ለመማር የምንፈጀው ጊዜ እና የምንጨብጠው ዕውቀት እጅግ የተራራቀ ይሆናል።ደህና ነገር በቅጡ ሳንጨብጥ ወራት እና አመታትን እናሳልፋለን።

Feb 22/2025

🌐 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍164💯3
Some clients be like this 🤨

🌐 @TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁22
📄 Photoshop Course Exercise 2

🔗 https://forms.gle/k97fdi8oqq1acNdZ9

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከነገ ማክሰኞ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

🌐@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👏2👍1
😄 Photoshop Course Exercise 2

⭐️ 🔠🔠🅰️🔠🔠

🌐@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍92
😄 Photoshop Beginner course | 03 | Move tool

🖥 https://youtu.be/pSI7JtTWeKM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯52👍1
ዛሬ ማታ ላይቭ ብንገባ Generally ስለ ግራፊክ ዲዛይን specially ስለ photoshop እና ኮርሳችን ያሏችሁን ጥያቄዎች ማየት እንችላለን።
ምን ይመስላችኋል?
👍315
ላይቫችን ተጀምሯል!
የ photoshop exercise ጥያቄዎች በእንግሊዘኛ ይሁኑ?
Anonymous Poll
45%
አዎ
55%
እንደነበረው በአማርኛ ይቀጥል
📄 Photoshop Course Exercise 3

🔗 https://forms.gle/gRPMkQMuSn71yA6YA

⚠️ ይህ Exercise ክፍት ሆኖ የሚቆየው እስከነገ ዕሮብ ምሽት 5፡00 ነው! ከዚያ በኋላ ይዘጋና የደፈኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ወጥቶ ሲያበቃ ይከፈታል።

🌟 የደፈኑ ተማሪዎች Exercise STARS List ላይ የሚኖራቸው ቅደም ተከተል ጨርሰው ባስገቡበት የጊዜ ቅደም ተከተል መሰረት ነው።

🌐@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
🫡14👍9🔥3
😄 Photoshop Course Exercise 3

⭐️ 🔠🔠🅰️🔠🔠

🌐@TelwinCreative
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍3
Photoshop was originally developed for Windows.
Anonymous Quiz
60%
True
40%
False
Which file format supports transparency?
Anonymous Quiz
37%
JPEG
15%
PDF
39%
PNG
9%
BMP
5
ልብ ካላችሁ እስቲ Ai ሳትጠይቁ መልሱ 💪😁

ሁሉንም በትክክል የመለሰ 💯 ያድርግ መዋሸት አይቻልም
💯143🙊2
😄 Photoshop Beginner course | 04 | Transforms

🖥 https://youtu.be/4Hzi8iWc8_A
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍4
😁18🤣51