Telebirr
250 subscribers
59 photos
2 files
10 links
Download Telegram
Forwarded from telebirr
In celebration of the Irrechaa, we are pleased to offer you a special Holiday Mobile Package with up to 25% discount.

Get the packages or send as a holiday gift to your loved ones, via telebirr & My Ethiotel App or *999#
Enjoy Irreechaa!

#Togetherness_With_Service_Excellence
Forwarded from telebirr
ውድ ደንበኞቻችን
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
Ayyaana Gaari!

#አብሮነት_በላቀ_አገልግሎት
Forwarded from telebirr
ጥሬ ገንዘብ ሲያስፈልግዎ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የቴሌብር ወኪል በኩል በቀላሉ ለማውጣት በቴሌብር መተግበሪያ ወይም *127# ይህን ቀላል መንገድ ይከተሉ!
Forwarded from telebirr
Withdraw money from your nearest telebirr agent whenever you want, with simple and instant withdraw process via telebirr App or *127#
Forwarded from telebirr
የመውሊድን በዓል ምክንያት በማድረግ እስከ 25 በመቶ በሚደርስ ቅናሽ ልዩ #መውሊድ_የሞባይል_ጥቅል ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡
የምርጫዎን ጥቅል በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም በ*999# በመግዛት ድርብ ደስታን ያጣጥሙ!
Forwarded from telebirr
ውድ ደንበኞቻችን

እንኳን ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
በደስታ የምታሳልፉት መልካም በዓል እንመኛለን!
መልካም የመውሊድ በዓል!
Forwarded from telebirr
ተናፋቂዋን ልዩ የአዲስ ዓመት መባቻ ወር መስከረም በአደይ አበባ፣ መስቀል እንዲሁም በብሄሮቻችን የዘመን መለወጫ በአላት ልዩ ጥቅሎች አንቆጥቁጠን እነሆ ዛሬ በመውሊድ ጥቅል እንሰናበታታለን።
እስከ 25 በመቶ ቅናሽ የተደረገባቸውን ጥቅሎች ለመግዛት ሰዓታት ይቀራሉ!
እስከ ለሊቱ 6 ሰዓት ድረስ የወደዱትን ጥቅል በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም በ*999# በመግዛት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ!
Forwarded from telebirr
ውድ ደንበኛችን

1.5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች ሽልማቶችን የሚያስገኘው አድማስ ሎተሪ እስከ ጥቅምት 21 ይቆያል፤ በቴሌብር ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ3 ብር እድልዎን ይሞክሩ!

ኢትዮ ቴሌኮም እና ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
Forwarded from telebirr
በተከታታይ በየሳምንቱ በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ከባህር ማዶ ለሚቀበሉ ደንበኞቻችን የ5 በመቶ ገንዘብ ስጦታ እና ከ500 ብር በላይ ለተቀበሉ ደግሞ የ2 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ የሚያስገኘው ፕሮግራማችን ነገ (ጥቅምት 3) ያበቃል።

በ4ኛ እና 5ኛ ዙር በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ለተቀበሉ 268 ደንበኞች የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ ተበርክቶላቸዋል፤ የተሸላሚዎችን ስም ዝርዝር ከታች ከተያያዘዉ ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ።

ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3Q6HJyS
Forwarded from telebirr
ነገ ሚሊኒየም አዳራሽ አይቀርም፤ አንጋፋ እና ወጣት ተወዳጅ ሙዚቀኞች ፈታ ሊያደርጓችሁ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል
ዝግጁ?
በቴሌብር *127# - 8 ( በቴሌብር ለመክፈል) - 4. (ለትኬት) - 2 (ማጀቴ ኮንሰርት)
ወይም በቴሌብር መተግበሪያ በቴሌብር ለመክፈል የሚለው ማውጫ ስር ትኬት ለመግዛት ብለው ያገኙታል።
እስካሁን ቴሌብር ካልተመዘገቡ ደግሞ መተግበሪያውን ከ onelink.to/fpgu4m አውርደው ወይም *127# ላይ በቀላሉ ሂደቱን ተከትለው ይመዝገቡ።
Forwarded from telebirr
በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ከባህር ማዶ ለሚቀበሉ ደንበኞቻችን የ5 በመቶ ገንዘብ ስጦታ እና ከ500 ብር በላይ ለተቀበሉ ደግሞ የ2 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ በሚያስገኘው ፕሮግራማችን በመጨረሻው ዙር ለ153 ደንበኞች የኢንተርኔት ጥቅል ስጦታ አበርክተንላቸዋል፤ የተሸላሚዎችን ስም ዝርዝር ከታች ከተያያዘዉ ፒዲኤፍ ላይ ይመልከቱ።

ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3Q6HJyS