Teddy Tech Graphics
4.88K subscribers
239 photos
3 videos
6 files
219 links
"Teddy Tech Graphics" is your go-to Telegram channel for travel, jobs, and scholarships. Get travel updates, job openings, scholarships, exclusive content, and connect with like-minded individuals. Join us now to explore, grow, and seize opportunities!
Download Telegram
📢 አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ፡ የልብስ ለያዮች (Cloth Sorters)
የሥራ ቦታ፦ ሻርጃ ፍሪ ዞን (Sharjah Free Zone)
የሥራው ዝርዝር፦
ጾታ፦ ሴት ብቻ
የቪዛ ሁኔታ፦ በጉብኝት ቪዛ (Visit Visa)፣ ቪዛቸው የተሰረዘ (Cancellation) ወይም የራሳቸው መታወቂያ ያላቸው።
ደመወዝ፦ ከ1,200 እስከ 1,500 ድርሃም (AED)
የሚቀርቡ ጥቅማጥቅሞች፦
ነፃ ቪዛ
ነፃ መኖሪያ ቤት
📞 አሁኑኑ ያመልክቱ!
በስልክ ወይም በዋትስአፕ
👉📞 APPLY NOW
​Call/WhatsApp:
+97158 993 9216
👍3
ለኢትዮጵያን በሙሉ
ማሳሰቢያ፡- እነዚህን የስራ እድሎች ማመልከት የምትችሉት የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በዘረጋው ፕላትፎርም ነው ፡፡ ልጥፉን ያጋራናችሁ ማስታወቂያው በድጋሚ መውጣቱን ስንመለከት በፈለጉት ልክ አመልካች አላገኙም ብለን ስላሰብን ነው ፡፡

መልካም አድል !

በድጋሚ የወጣ አስቸክዋይ ክፋት የሥራ ቦታ ማስታወቂ 

በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቃያ ማውጣታችን ይታወሳል።
በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ በድጋሚ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ባለሙያዎች በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሰራተኛነት መለያ ቁጥር /Labor ID/ ከያዛችሁ በዚህ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ በመግባት ትክክለኛ መረጃዎችን ሞልተው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።


BIKE DRIVER – የብስክሌት አሽከርካሪ- ብዛት 350
CHECKER / PICKERS – ቼከር / እቃ መራጮች- ብዛት 30
CONSTRUCTION LABORERS – የግንባታ ሠራተኞች- ብዛት 1050
MEP WORKERS – የመካኒካል፣ ኤሌክትሪካል እና ፕላምቢንግ ሠራተኞች- ብዛት 600
SECURITY GUARDS – ጠባቂዎች- ብዛት200
DELIVERY RUNNER / CYCLIST – የዕቃ አቅራቢ / ብስክሌት አሽከርካሪ- ብዛት 400
CIVIL CHARGEHANDS – የሲቪል ስራ ኃላፊዎች (ቻርጅሃንድ)-ብዛት 200
CARPENTERS – አናጺዎች- 100 (ብዛት)
SECURITY – ጥበቃ-ብዛት 40
IRRIGATION PIPE FITTER – የመስኖ ፓይፕ ገጣሚ -ብዛት 500
COOK – ምግብ አብሳይ- ብዛት 20
FEMALE CLEANERS – ሴት ጽዳት ሠራተኞች-ብዛት 200
MALE CLEANERS – ወንድ ጽዳት ሠራተኞች-ብዛት 200
BRICK MASON – ጡብ ሠራተኛኡ-ብዛት100
አስተያየት እና ጥቆማዎን በ9138 የሥልክ መስመር በመደወል እንዲያደርሱን እናሳስባለን።
ለወቅታዊ ትኩስ መረጃ
ጥር 10/2018 ዓ.ም፤ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
Official Website: mols.gov.et
Facebook:
Connect with us for updates and more:

📞 APPLY NOW
​Call/WhatsApp:
+97158 993 9216
👍53
Urgent hiring a female Beation Padicure manicure nail 💅 art nail polish hair style hair color for women's saloon Ra's Al Khaimah at Rak hotel and other branches DM only Whatsapp+971568131220
👍5
🚨 Hiring: Human Resources Manager | Abu Dhabi, UAE

A leading holding company in Abu Dhabi is looking for an experienced HR Manager to lead and manage the Human Resources function across its group companies.

🔹 Location: Abu Dhabi, UAE
🔹 Experience: 8–10 years (3–5 years in a managerial role)
🔹 Industry Preference: Holding / Group structure
🔹 Key Expertise: UAE Labor Law, HR operations, government relations, payroll & compliance

This is an excellent opportunity to join a diversified and growth-oriented organization offering a competitive salary and strong career prospects.

📩 Interested candidates may send their CV to:
t.alhosain@serdalholding.com
Position open for: Warehouse Supervisor
Location: Dubai, United Arab Emirates
Salary: AED 6,000

Responsibilities:

 • Supervise daily warehouse activities and staff
 • Manage inventory, receiving, and dispatch of goods
 • Ensure safety, cleanliness, and warehouse standards
 • Monitor stock levels and prepare reports
 • Coordinate with logistics and management teams

Apply at: https://lnkd.in/dxFQZ6qs
🔥32