Battery_100__Alarm.apk
5.6 MB
ይህ App
የስልክዎ ባትሪ ከመጠን በላይ ቻርጅ ሆኖ ቻርጅ የመያዝ አቅሙን እንዳያጣ ሲሞላ እንዲነቅሉት በድምጽ ያሳዉቆታል። @technology_system
የስልክዎ ባትሪ ከመጠን በላይ ቻርጅ ሆኖ ቻርጅ የመያዝ አቅሙን እንዳያጣ ሲሞላ እንዲነቅሉት በድምጽ ያሳዉቆታል። @technology_system
ሰላም እንዴት ናችሁ ናሆም ነኝ
📱ዛሬ የማሳያቹ ለሞባይል ጥገና የሚያስፈልጉትን ነገሮች ናቸዉ።
1.መፍቻ= ስልካችን ለመፍታት እና ለመግጠም ይጠቅማል፡፡
2.መልቲ ሜትር= ሬዚስታንስ፣ ቮልቴጅ እንዲሁም ከረንት ለመንካት እና የሰርኪዩት ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይጠቅመናል፡፡
3.ቲነር= ዝገት ለመከላከል እና ቆሻሻ ለማስወገድ ይጠቅማል፡፡4.ፔስት= አይሲዎችን በመንቀያና በማስቀመጫ ስአት ቦርዳችንና የሚነቀለዉ አይሲ በሙቀት እንዳይጎዳ ይጠቅማል፡፡5.ብሎወር= ሙቀትን በመስጠት አይሲዎችን ለመንቀልና ለማስቀመጥ ይጠቅማል፡፡
6.ካዉያ= ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ ይጠቅማል፡፡
7.ሊድ= ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ እንደ ቀላጭ የምንጠቀምበት ነዉ፡፡
8.ጃምፐር ዋየር= ሁለት የተለያዩ የሰርኪዩት ክፍሎችን/የተላቀቁ ክፍሎችን/ ለማያያዝ የሚጠቅም ቀጭን ሽቦ ነዉ፡፡
9.ትዊዘር (ፒከር)=አይሲ ወይም ሌሎች የሞባይል ክፍሎች በብሎወር ስናሞቅ እንደ መቆናጠጫ የምንይዝበት ነዉ፡፡
10.ዲሲ ፓወር ስፕላይ= ከባትሪ የምናገኘውን 3.7 ቮልት የሚሆን ቮልቴጅ የሚሰጥ ክፍል ነዉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ስልኮች ኦፕን ይሁን ሾርት ወይም ስልኮች የሶፍትዌር ችግር እንዳላቸዉና እንደሌላቸዉና ሊያሳየን የሚችል በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ነዉ፡፡ በተጨማሪም ስፒከርን ወይም ሪንገርን ለመፈተሽ ይጠቅመናል፡፡
11.ኮምፒዩተር= ለሶፍትዌር ጥገና፣ ለሀርድዌር ላይብረሪ እና ሙዚቃ ለመጫን ይጠቅመናል፡፡
12.ፍላሽ ቦክስ= በሶፍትዌር ጥገና ስአት በሞባይልና በኮምፒውተር መሃል የሚገኝና ሁለቱን አካሎች የሚያግባባቸዉ መሳሪያ ነዉ፡፡
13.ቦርድ ፕሌት= የስልካችንን ቦርድ በምንበይድበት ጊዜ ወይም አይሲ በምንነቅልበት ጊዜ ቦርዱ እንዳይነቃነቅ የሚአደርግ መያዣ መሳሪያ ነዉ፡፡
14.ሶፍትዌር ኬብል=በሶፍትዌር ጥገና ሰአት ስልካችንን ከፍላሸር ቦክስ ጋር የሚያግባባ ነዉ፡፡
15.ቫይብሬተር= ዉሃ ዉስጥ ገብቶ ወይም ስታክ ያደረገ ስልክ እንዲሰራ ቫይብሬተር ዉስጥ ተዘፍዝፎ፣ የተወሰነ ደቂቃ ይቆያል፡፡
Channel=@Technology_system
group=@tech_system_group

Applock_fingerprint.apk
11.7 MB
ይህ አፕ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚሆን ሲሆን
የትኛዉም ስልካቹ ላይ የሚገኙ አፖችን በ
Fingerprint
Facelock
pin
በሌሎችም መቆለፍ ያስችላቹሀል
@technology_system
የትኛዉም ስልካቹ ላይ የሚገኙ አፖችን በ
Fingerprint
Facelock
pin
በሌሎችም መቆለፍ ያስችላቹሀል
@technology_system
com.thinkyeah.galleryvault_2474.apk
10.5 MB
Video,picture መደበቂያ አፕ ነዉ 👍
@Technology_system
@Technology_system
com.kabo.english.amharic.speaking_lesson_1.apk
4.3 MB
English ለመማር ከፈለጉ በጣም አሪፍ አፕ ነዉ ተጠቀሙት 👍
@Technology_system
@Technology_system
ws.clockthevault_9.apk
6.2 MB
በሰዓት አይነት ሆኖ ፎቶዎችን እና ቪዲዬ የተለዩ ዶክሜንት መደበቂያ
ምንጭ - @Technology_system
ምንጭ - @Technology_system
IDM 6.35 Build 9.iso
37.7 MB
❤️ Internet Download Manager 6.35 Build 9
Internet Download Manager Full is the world’s most powerful and popular downloader (download manager) that helps increase download speed. In this modern era which the machine has been rampant, all the work is no longer a hard and all they may be light for the work we do.

com.kimcy92.navigationbar.apk
1.2 MB
👆👆የስልክዎ በተን አልሰራ ብሎ አስቸግሮ ያቃል። 🤔ማለትም ከታች ያሉት 3 ምልክቶች "⏺▶️◀️"
@Technology_system
@Technology_system
com.ijinshan.kbatterydoctor_en_6330007.apk
14.8 MB
Battery Doctor-Battery Life Saver & Battery Cooler (com.ijinshan.kbatterydoctor_en)
Version: 6.33(6330007)
Last Updated: Nov 6, 2019
Size: 14.78MB
@Technology_system
Version: 6.33(6330007)
Last Updated: Nov 6, 2019
Size: 14.78MB
@Technology_system
com.wondershare.filmorago_46.apk
35 MB
FilmoraGo - Free Video Editor (com.wondershare.filmorago)
Version: 3.1.4(46)
Last Updated: Jun 5, 2018
Size: 35.01MB
@technology_system
Version: 3.1.4(46)
Last Updated: Jun 5, 2018
Size: 35.01MB
@technology_system
Cube ACR pro .apk
8.2 MB
🔰APPS:
❤️ከሁሉም ላይ የድምፅ ልዉዉጦችን ቀድቶ የሚያስቀምጥ ምርጥ አፕ
✅Phone calls;
✅Skype;
✅ Viber;
✅WhatsApp;
✅ Hangouts;
✅Facebook;
✅ IMO
✅Telegram
@technology_system
❤️ከሁሉም ላይ የድምፅ ልዉዉጦችን ቀድቶ የሚያስቀምጥ ምርጥ አፕ
✅Phone calls;
✅Skype;
✅ Viber;
✅WhatsApp;
✅ Hangouts;
✅Facebook;
✅ IMO
✅Telegram
@technology_system
KingRoot 4.8.2_138.apk
5.6 MB
ስልኮን በking root ሩት ማረጊያ አፕ እሄውላችሁ
@technology_system
@technology_system
💻 ለላፕቶፕ ኮምፕዩተራችን ልናደርግ የሚገቡ ጥንቃቄዎች⚠️
1⃣ ሁሌም ተጠቅመን ስንጨርስ shutdown ‼️ ማድረግ
⚠️(በ power button ማጥፋት ኮምፒውተሮትን ይጎዳል )
2⃣ የላፕቶፕዎን ቅዝቃዜ ይጠብቁ
⚠️ እግር ላይ, ትራስ ላይ, አልጋ ላይ አስቀምጦ መጠቀም የላፕቶፕ ኮምፒውተሮት 💻 በቶሎ እንዲግል እና ማቀዝቀዣው (fan) እንዳይሰራ ያደርጋል ።
3⃣ በሚጠቀሙበት ጊዜ ባትሪ አይንቀሉ።
4⃣ በማይጠቀሙበት ጊዜ ማንኛውንም accessories ይንቀሉ ❌ ምክንያቱም ኮምፕዩተሮትን 🖥 እንዲግል ወይንም አላስፈላጊ ስራ እንዲሰራ ያደርጋሉ።
5⃣ አንቲ ቫይረስ ይጫኑ ⚠️ Update መደረጉን እርግጠኛ ይሁኑ።
6⃣ ከውሀና ከአቧራ ይጠብቁት።
7⃣ ቢያንስ በአመት 1 ጊዜ service ያስደርጉት
➖➖➖@technology_system➖ ➖➖