📱Nahom τєϲн 💻
534 subscribers
128 photos
4 videos
353 files
39 links
🌹እ ̈́ ን ̈́ ኳ ̈́ ን ̈́ ደ ̈́ ህ ̈́ ና ̈́ መ ̈́ ጡ ̈́ 🌹

🌺
ያ͙ሎ͙ት͙ን͙ ጥ͙ያ͙ቄ͙ ወ͙ይ͙ም͙ አ͙ስ͙ተ͙ያ͙የ͙ት͙ ለ͙መ͙ጠ͙የ͙ቅ͙
@Technical_Probot 📲

የ͒ቴ͒ክ͒ኖ͒ሎ͒ጂ͒ የ͒አ͒ን͒ድ͒ነ͒ት͒ ግ͒ሩ͒ፕ͒ ከ͒ፈ͒ለ͒ጉ͒
@Tech_system_group
Download Telegram
Telegram hack እንይደረግብን ምን ማረግ እንዳለብን ለማወቅ ፎቶ ለቅቃለሁ እያያችሁ መተግበር ትችላላችሁ።☝️
DiskDigger-com.defianttech.diskdigger-115-v1.0-2018-11-17.apk
2.1 MB
diskDigger የተደለተ ፎቶ እና ቪዲዮ ለመመለስ ያገለግላል ነገር ግን ቪዲዮ ለመመለስ ስልክዎ ሩት መሆን ይጠበቅበታል
@technology_system
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
iNSTALL Ge'ez 10.exe
3.8 MB
computer ላይ በአማረኛ መፃፍ የሚያስችለን መተግበሪያ
@Technology_system
USB OTG Checker_com.faitaujapon.otg_37_1.6.9g_.apk
2.9 MB
ስልካችንን ላይ OTG እንደሚሰራ እና እንደማይሰራ ለማወቅ የሚረዳ መተግበሪያ ወይም app
Appፑን ለማውረድ
@technology_system
④Hard Drive


❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡

❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡
@technology_system
Chamelephon.apk
347.8 KB
Chamelephone ኔት አልሰራም ያሉ ስልኮችን imei በመቀየር እንድሰሩ የሚያደርግ App.
(Root user)
@technology_system
ጋይስ ሁሉ ሰላም ምርጥ ምርጥ ቦቶችን ዛሬ ልጠቁማችሁ
ተፍታቱበት

♐️ @ChatIncognitoBot -ይሄን ቦት ተጠቅማቹ Randomly ቻት ማድረግ ትችላላቹ። አዲስ ጓደኛ ታገኙበታላቹ😜

♐️ @UnitConversionBot - ይህን ቦት ተጠቅማቹ ማንኛውንም የልኬት አሀድ መቀየር ትችላላቹ

♐️ @iFlipTextBot - የፈለጋቹትን text ስትልኩለት ከታች ወደ ላይ ይገለብጠዋል።

♐️ @liverobot - premier leauge እና laliga የጨዋታ መርሃ ግብር ለማየት ይጠቅማቹሃል።

♐️ @GeezNumberBot - ማንኛውንም ቁጥር ወደ ግዕዝ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ።

♐️ @FBvidzBot - ከፌስቡክ ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ።ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።

♐️ @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ።

♐️ @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል።

♐️ @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል።

♐️ @joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ።

♐️ @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት👍



♐️ @Anonymous_telegram_bot - ማንነታቹ ሳይታወቅ ግሩፕ ላይ ማውራት/መሳደብ😡 እንዲሁም ፎቶ መላክ ትችላላቹ።

@technology_system
ሰላም ጓደኞቼ ናሆም ነኝ ዛሬ የማሳያቹ እንዴት አድርገን ቴሌግራም ቦት መሥራት እንችላለን ሚለዉን ነው

@Technology_system

➡️@botfather ሰርች ስናረግ ቦት ፍዘር የሚል ይመጣል /new እንበል ከዛም ለፈለጉት ቦት ስም ይፃፍ ይላል

ለምሳሌ: Nahom tech bot

በመቀጠል username ፃፍ ይላል
እንደዚ:nahomtechbot ወይም nahomtech_bot

አሁን ቦት ሰርተን ጨርሰናል ማለት ነዉ

@Technology_system
@Technology_system
Audio Mp3 Cutter v1..apk
11.2 MB
📲Audio mp3 cutter✂️

ትወዱታላቹ Video ወደ Audio መቀየርም ያስችላቹሀል
@technology_system