Ethio Digital info
168 subscribers
10 photos
1 link
እንኳን ወደ @Tech_With_Crypto በሰላም መጣችሁ! 🚀
​በዚህ ቻናል፦
ስለ Crypto Currency እና Blockchain መሰረታዊ እውቀት።
በነፃ ገቢ የሚያስገኙ አስተማማኝ Airdrops።
አዳዲስ የቴክኖሎጂ ወሬዎች እና ጠቃሚ Apps።
ዲጂታል ዓለሙን በቀላሉ የሚረዱበት መረጃዎችን እናቀርባለን።
​ወደፊት አብረን እንዘምን!
ለጥያቄና ለቢዝነስ ማስታወቂያ፡ @awezagabiw2
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Channel name was changed to «Ethio Digital info»
የ Fundstrat መስራችና እና የ Finance ተንታኝ የሆነዉ Tom Lee ዛሬ በ CNBC ላይ ቀርቦ አንድ ድፍረት የተሆላበት ትንበያ ( ተንብዮ ) ነበር ይሄም Bitcoin በ 2026 ከ $200,000 እስከ $250,000 ይደርሳል ብሎ ተናግሯል 🥶 እንዲ ሊል የቻለበት ምክንያት እኔ እንደሚመስለኝ ገበያዉ አሁን ላይ ያለበት ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ ፍሰት እና ባንኮች እና ትላልቅ ተቋማት ቢትኮይንን እንደ Digital ወርቅ መቁጠራቸዉ ነዉ ይሄ ደግሞ ዋጋዉ ላይ ከፍተኛ ለዉጥ ያመጣል ብሎ ስላመነ ነዉ አሁን ላይ እያሳየ ካለዉ ጥሩ እንቅስቃሴ አንፃር።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Tech_With_Crypto
@Tech_With_Crypto
4👍2
ከ 17 ዓመት በፊት በዚች ቀን Satoshi ናካሞቶ የተባለ ሰው officially Bitcoin ፈጠረ.
  
Share ➽ @Tech_With_Crypto
6🔥2👏1
👍52👏1
BTC : 91,233

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Tech_With_Crypto
@Tech_With_Crypto
1
💰2026 በ ጀመረ በሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ $250 Billion ወደ ገበያዉ ገብቷል።💰

Share: @Tech_With_Crypto
1
እንኳን ለጌታችን ለመድኋንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልኳሙን ሁሉ እመኛለው 🙏🙏🙏🥰🥰
🥰2
#Nodepay ለምሰሩ Update....

ወደ አዲስ Website Upgrade አድርጉ።

አሰራር

መጀመሪያ ወደዚህ ሂዱ
https://beta.nodepay.ai/ref/0wp41z9jvjo808z

- በመቀጠል በGoogle አካውንታችሁ Sign in አድርጉ (Google ከተመሳሳይ Email ጋር ይሁን ከምትጠቀሙበት ጋር)

- ከዛ Click Account Profile እና Upgrade Banner የሚለውን ንኩና ተመሳሳይ Email Address አስገቡ።

- በመቀጠል "Studio" Tab ላይ ትገቡና ያሉትን ጥያቄ በመመለስ signal Points Earn ማድረግ ነው(Daily Task)

@Tech_With_Crypto
1👍1