This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ኤለን መስኩ ቴስላ አዲስ በአየር ላይ መብረር፣ መገልበጥ እና እንደ ሮኬት የሚሠሩ ፍጥነት መጠቀም የሚችል አዲስ የስፖርት መኪና ይፋ አድርጓል።
የመኪናው ዋና ዋና አስደናቂ ባህሪያቱ፡
የሮኬት መግፍኤዎች(ግፊ ኃይሎች)(Thrusters): አየር ላይ ሲዘል፣ ሲዞር ወይም አቅጣጫ ሲቀይር እንደ ሮኬት የሚሠሩ ኃይለኛ መግፍኤዎችን በመጠቀም ሚዛኑንና ፍጥነቱን ይቆጣጠራል።
በጀርባው የመንዳት አቅም: አቅጣጫውን ሙሉ በሙሉ ቀይሮ በታችኛው ክፍሉ (በጀርባው) መንዳት ይችላል።
ፍጥነት: ከዕረፍት ተነስቶ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፍጥነቱን 97 ኪሎ ሜትር በሰዓት ማድረስ ይችላል።
ይህ ድንቅ ተሽከርካሪ በፈረንጆቹ 2028 ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል።
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

😱24🤯6❤4🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስባቹታል
በታፊክ በተጨናነቀ ቦታ መኪና እየነዳን ይህ መኪና እየበረረ ሲቀድመን? 😭😭
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
በታፊክ በተጨናነቀ ቦታ መኪና እየነዳን ይህ መኪና እየበረረ ሲቀድመን? 😭😭
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
😁53❤1
4-3-3 Tech
የ ኤለን መስኩ ቴስላ አዲስ በአየር ላይ መብረር፣ መገልበጥ እና እንደ ሮኬት የሚሠሩ ፍጥነት መጠቀም የሚችል አዲስ የስፖርት መኪና ይፋ አድርጓል። የመኪናው ዋና ዋና አስደናቂ ባህሪያቱ፡ የሮኬት መግፍኤዎች(ግፊ ኃይሎች)(Thrusters): አየር ላይ ሲዘል፣ ሲዞር ወይም አቅጣጫ ሲቀይር እንደ ሮኬት የሚሠሩ ኃይለኛ መግፍኤዎችን በመጠቀም ሚዛኑንና ፍጥነቱን ይቆጣጠራል። በጀርባው የመንዳት አቅም:…
ኤሎን መስክ አዲሱን ቴስላ ሮድስተር መኪና ፍጥነት ከድምፅ ፍጥነት በግማሽ ያነሰ ማለትም በሰዓት 616 ኪሎ ሜትር ያህል ለማድረስ አልሟል።🥶🤯🤯
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
🤯33❤3
አማዞን አዳዲስ በኤአይ የሚሰሩ ተለባሽ መሳሪያዎችን ይፋ አደረገ
አማዞን በስሩ በሚገኘው “Bee” ከተሰኘው የኤአይ ኩባንያ ጋር በመተባበር በሰውነት ወይም በስልክ ላይ ተያይዘው የሚሰሩ አዳዲስ በኤአይ የሚመሩ የግል ረዳት መሳሪያዎችን አስተዋውቋል።
ኩባንያው ይፋ ያደረጋቸው ቢ ፍሮንቲየር (Bee Frontier) እና ቢ ኤክሊፕስ (Bee Eclipse) የተሰኙት እነዚህ መሳሪያዎች ሰዎች በዕለታዊ እንቅስቃሴዎቻቸው የሚያደርጉትን ንግግር እና ውይይት በመቅዳትና በማጠቃለል አስፈላጊ መረጃዎችን ለማስታወስ የሚያስችሉ ናቸው።
ቢ ፍሮንቲየር በእጅ ላይ እንደ ሰዓት ሊታሰር ወይም በልብስ ላይ ሊሰካ የሚችል ሲሆን፤ ውሃ የመቋቋም አቅም ያለውና እስከ 7 ቀናት የሚቆይ ባትሪ የተገጠመለት ነው። ቢ ኤክሊፕስ የኤቲኤም ካርድ ያህል ስስነት ያለውና ከሞባይል ስልክ ጀርባ በማግኔት የሚጣበቅ ነው።
የኤአይ መሳሪያዎቹ የሰዎችን የዕለት ተዕለት ውይይት በማዳመጥ ማጠቃለያዎችን ያዘጋጃሉ፣ ቀጠሮዎችን ያደራጃሉ፣ እንዲሁም የስራ ዝርዝሮችን በራሳቸው ያዘጋጃሉ።
አማዞን እንደገለጸው የመሳሪያዎቹ የደህንነት ስርዓት ጠንካራ በመሆኑ የግል መረጃዎቹ ለሶስተኛ ወገንም ሆነ ለአማዞን ሰራተኞች አይተላለፉም።

❤12❤🔥4👍1
ዲፕሲክ የኤአይ ትግበራ ወጪዎችን የሚቀንስ አዲስ 'ዲፕኢንፈር' የተባለ ሶፍትዌር ይፋ አደረገ
የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኩባንያ ዲፕሲክ የኤአይ ሞዴሎችን ለመገልገል የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ የሚቀንስ አዲስ ክፍት-ምንጭ (Open-source) ሶፍትዌር ይፋ ማድረጉን አስታውቋል።
ዲፕኢንፈር (DeepInfer) በተሰኘው በዚህ ሶፍትዌር አማካኝነት ኩባንያዎችና የቴክኖሎጂ ተቋማት የኤአይ ሞዴሎቻቸውን በከፍተኛ ፍጥነት እና በአነስተኛ የኮምፒውቲንግ ሀይል ማሰራት እንዲችሉ እድል እንደሚፈጥር ተገልጿል።
ዲፕኢንፈር የኤአይ ሞዴሎች መጠይቆችን የሚያናብቡበትንና ምላሽ የሚሰጡበትን ሂደት በማቀላጠፍ፣ የኤሌክትሪክ ሀይል አጠቃቀምን እና የስሌት ወጪን በከፍተኛ መጠን ይቀንሳል።
የክላውድ እና ሆስቲንግ ተቋማት ይህን ቴክኖሎጂ በመጠቀም አገልግሎታቸውን በአነስተኛ ዋጋ ማቅረብ የሚያስችላቸውን አሰራር እንዲዘረጉም ያግዛቸዋል።

❤15
ስፔስኤክስ ኤአይ ዋነኛ የገቢ ምንጩ ሆኗል
በ2026 ሦስተኛው ሩብ ዓመት ስፔስኤክስ 14.6 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አስመዝግቧል፤ ከዚህ ውስጥ 7.5 ቢሊዮን ዶላር ወይም 52 በመቶው የመጣው ከኤአይ ነው። ይህ ዘርፍ የግሮክ (Grok) ረዳትን፣ የከርሰር (Cursor) የኮድ መሣሪያን እና የዳታ ማዕከላትን ያካትታል። በተጨማሪም 431 ሚሊዮን ዶላር ትርፍ አግኝቷል።
ስፔስኤክስ በሩብ ዓመቱ የካፒታል ወጪው 19.6 ቢሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን፤ ኩባንያው በዓመቱ የመጨረሻ ሩብ ከ35 እስከ 40 ቢሊዮን ዶላር በኤአይ ላይ ለማፍሰስ አቅዷል።
በሌላ በኩል፣ የስታርሊንክ ተጠቃሚዎች ቁጥር 13.6 ሚሊዮን ደርሷል። የኩባንያው ባለቤት ኤለን መስክ የኤአይ ወኪሎች መስፋፋት የኢንተርኔት ፍላጎትን የበለጠ እንደሚያሳድገው ይጠብቃሉ።

❤6
ከጌጣጌጥ ወደ ቺፕ
በቤተ ሙከራ አልማዞችን የሚያመርቱ የቻይና ኩባንያዎች የጌጣጌጥ ገበያው አዋጭነት እየቀዘቀዘ በመምጣቱ አዲስ መላ እየፈለጉ ነው። መልሱን ያገኙት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና በሴሚኮንዳክተር ዘርፍ ውስጥ ነው።
አልማዝ ሙቀትን ከሌላ ማንኛውም ቁሳቁስ በተሻለ የመቋቋም ችሎታ አለው። ይህን በመጠቀም ኩባንያዎቹ ከቺፖች የሚወጣውን ሙቀት ለማቀዝቀዝ እና ለኳንተም ቴክኖሎጂዎች የሚሆኑ ቁሳቁሶችን ከአልማዝ እያዘጋጁ ነው።
ኤአይ እየተስፋፋ ሲሄድ ቺፖችን በብቃት ማቀዝቀዝ ቁልፍ በመሆኑ አልማዝ በባህሪው ቺፖች ውስጥ ዛሬ የሚሠራባቸውን ቁሳቁሶች ሊተካ ይችላል።
ይህ እንቅስቃሴ ቤጂንግ የወጪ ንግድ ገደቦች እየበረቱ ባሉበት ወቅት በቴክኖሎጂ ራስን ለመቻል ከምታደርገው ጥረት ጋር ይስማማል።
እንደ ሮይተርስ ዘገባ መንገዱ ቀላል አይደለም። ምርቱ ውድ ነው፤ ወደ ነባሩ የቺፕ አመራረት ሂደት ለማስገባትም ተጨማሪ ምርምርና ልማት ያስፈልጋል።
ተንታኞች ቴክኖሎጂው ከፍተኛ ዋጋ ሊያስገኝ የሚችል ስትራቴጂካዊ ጥቅም እንዳለው ቢስማሙም ምን ያህል በስፋት ማምረት እንደሚቻልና ወደ ገበያ የሚገባበት ትክክለኛ ጊዜ ላይ እርግጠኛ አይደሉም።

❤11
የጉግል አዲሱ "ጄሚናይ 4 ካርቦን" እና የኢሎን መስክ አድናቆት
ጉግል አዲሱን የኤአይ ሞዴሉን "ጄሚናይ 4 ካርቦን" ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ ሞዴሉ በተለይ የሳይበር ደኅንነትን ለማጠናከርና ውስብስብ የሶፍትዌር ልማት ሥራዎችን ለማቅለል የተዘጋጀ ነው ተብሏል።
ብዙዎችን ያስገረመው ግን ከተፎካካሪ ጎራ የመጣው ምላሽ ነው። ኢሎን መስክ አስደናቂ ሲሉ ማሞካሸታቸው፡፡ ሞዴሉ በሶፍትዌሮች ውስጥ የተደበቁ የደኅንነት ክፍተቶችን ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለመለየት ይረዳል።
የፕሮግራሚንግ ስህተቶችን በፍጥነት በመፈለግ ጥራትና ደኅንነት ያለው ኮድ እንዲጻፍ ያግዛል። ረጅም ጊዜ የሚወስዱ ውስብስብ የዲጂታል ሥርዓት ልማት ሥራዎችንም በፍጥነትና በጥራት ለማከናወን ያስችላል።
ለድርጅቶችና ለቴክኖሎጂ ተቋማት እንዲህ ያሉ ሞዴሎች ሥራን ከማፋጠን ባለፈ የዲጂታል ደኅንነት አደጋዎችን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና አላቸው።

❤20👍1🤩1
🤯28❤4😁2
4-3-3 Tech
Photo
ስሜን ኮሪያ ባይናንስን ሀክ አደረገች....
ለ6 ቢሊዮን ዶላር የባይናንስ ጠለፋ ተጠያቂዋ ሰሜን ኮሪያ ናት ሲል CNN ዘግቧል።
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
ለ6 ቢሊዮን ዶላር የባይናንስ ጠለፋ ተጠያቂዋ ሰሜን ኮሪያ ናት ሲል CNN ዘግቧል።
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
🤯41❤5😱1
ዲፕሲክ አንትሮፒክን ለመገዳደር አዲስ የሶፍትዌር ልማት ኤጀንት ይፋ አደረገ
የቻይናው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኩባንያ ዲፕሲክ ከሰው ልጅ ጥያቄ ሳይጠበቅ በራሱ የኮዲንግ ችግሮችን መለየት የሚያስችል አዲስ ኤጀንት (Super-Agent) ይፋ ማድረጉን ብሉምበርግ ዘግቧል።
ይህ ኤጀንት በሶፍትዌር አልሚዎች የውይይት መድረኮች እና በ GitHub ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን በመከታተል ኮዶችን በራሱ የሚያርም እና የሚያሻሽል ነው፡፡
እንደ ዲፕሲክ ገለጻ የፈጠራው ዋና ዓላማ ድካም መቀነስ እና የኮዲንግ ምርታማነትን ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገር ነው።

🔥6❤1
የአሜሪካን እንቅልፍ የነሳችው ሰሜን ኪሪያ
«በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አደገኛው ሃከር!» — የኤፍቢአይ (FBI) ብርቱ አደን የተከፈተበት የሰሜን ኮሪያው የሳይበር ሊቅ
የዓለም ታዋቂ የፊልም ኩባንያዎችን ያስደነገጠ፣ የግዙፍ የፋይናንስ ተቋማትን ካዝና ያስዳበሰ እና የመላው ዓለም የህክምና ተቋማትን የሳይበር ጥቃት ሰለባ በማድረግ ስራ ያቆመ አስደናቂ ሴራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገርያ ሆኗል።
የአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (FBI) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ፍለጋ እያካሄደበት የሚገኘው ይህ ግለሰብ፣ በሰሜን ኮሪያ የሚደገፈው የሳይበር አጥቂዎች ስብስብ አባል የሆነው ፓክ ጂን-ሃይክ የተሰኘው ኮምፒዩተር ፕሮግራመር ነው።
ዩናይትድ ስቴትስ የሕግ ማስከበር አካላት ፓክ ጂን-ሃይክን በዘመናዊው የሳይበር ታሪክ ውስጥ እጅግ አስፊ ከሆኑት ጥቃቶች ጋር በቀጥታ ያያዙት ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በ2014 ዓ.ም. የሶኒ ፒክቸርስ ኩባንያን ሚስጥራዊ መረጃዎች ይፋ ያደረገው ግዙፍ ጥቃት፣ በ2016 ዓ.ም ከባንግላዴሽ ማዕከላዊ ባንክ 81 ሚሊዮን ዶላር የተዘረፈበት ሴራ እና በ2017 ዓ.ም. ከ150 በላይ አገራት በሚገኙ 300 ሺህ ኮምፒዩተሮች ላይ ተሰራጭቶ የእንግሊዝን ብሔራዊ የጤና አገልግሎት ያስተጎጎለው የ«ዋናክራይ» (WannaCry) ጥቃት ይጠቀሳሉ።
በተጨማሪም የአሜሪካ የፍትህ ሚኒስቴር ፓክ ጂን-ሃይክን ጨምሮ ሦስት የሰሜን ኮሪያ ሃከሮች ከ1.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ዘረፋና ማታለል ለመፈጸም በተደራጀ ስብስብ ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል በይፋ ከሷቸዋል። የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደሚያስረዱት፣ ሰሜን ኮሪያ እነዚህን የላቁ የሳይበር ጥቃቶች የምታካሂደው ለሀገሪቱ የኒውክሌር እና የባሊስቲክ ሚሳይል ፕሮግራሞች ማበልጸጊያ የሚሆን ከፍተኛ ገንዘብ ለማከማቸት ነው።
ምንም እንኳን አሜሪካ በዚህ ግለሰብ ላይ የዓለም አቀፍ የእስር ትዕዛዝ ብታወጣም፣ የመጨረሻ መገኛነቱ በምትገኘውና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የወንጀለኛ አሳልፎ መስጠት ስምምነት በሌላት ሰሜን ኮሪያ ውስጥ በመሆኑ፣ በበርካታ አህጉራት ላይ የሳይበር ውድመት ያደረሰው ይህ ተጠራጣሪ እስካሁን ድረስ ከኤፍቢአይ እጅ ውጭ ሆኖ ይገኛል።(መናኸሪያ ሬዲዮ)

❤23👏4🔥2
ኤአይ ኤአይን የሚገነባበት ዘመን እየመጣ ነው
አንድ ቀን አንድ ኤአይ ሞዴል የራሱን ተተኪ ቢሠራስ? ይህ ከሳይንሳዊ ልብ ወለድ የወጣ ሀሳብ ሳይሆን፤ የዘርፉ ባለሙያዎች አሁን በቁም ነገር የሚወያዩበት ጉዳይ ሆኗል።
Claudeን ያበለጸገው አንትሮፒክ 2026 ላይ When AI Builds Itself በሚል ርዕስ ባወጣው ማብራሪያ ይህንኑ አመልክቷል።
እንደ ኩባንያው ገለጻ የኤአይ ሞዴሎች ኮድ መጻፍ ብቻ አይደለም የሚችሉት። አዳዲ ነገሮችን ይሞክራሉ፣ ምርምርን ያፋጥናሉ፣ ውስብስብ የልማት ችግሮችንም ይፈታሉ።
ራሱን የሚያሻሽል ኤአይ ምን ማለት ነው?
በቴክኖሎጂው ዓለም ይህ ሂደት Recursive Self-Improvement ይባላል። ዘዴው አንድ ተማሪ ከስህተቱ እንደሚማር ነው። ኤአይ የራሱን አፈጻጸም ይመረምራል፣ ድክመቱን ይለያል፣ የተሻለ መንገድም ይቀይሳል። ይህ ዑደት ደጋግሞ ሲሠራ አቅሙ እየጨመረ ይሄዳል።
ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በራስ የሚመራ ከሆነ አንድ ሞዴል ቀጣዩን፤ የበለጠ አቅም ያለውን ሞዴል ለመፍጠር የሚያስፈልገውን ብዙ የምርምርና ልማት ሥራ ራሱ ሊሠራ ይችላል። ውጤቱም እጅግ የፈጠነ ይሆናል።
ጊዜው መቼ ነው?
አንትሮፒክ እንደሚገምተው እ.አ.አ በ2027 መጀመሪያ አካባቢ አንዳንድ የኤአይ ሥርዓቶች ትላልቅ የምርምር ቡድኖች የሚሠሯቸውን ሥራዎች በራሳቸው ማከናወን ወይም በእጅጉ ማፋጠን ይችሉ ይሆናል።

👏9❤5
አውሮፓን እያተራመሰ የሚገኘው የሳይበር ጥቃት😱😱
በአውሮፓ የሚገኙ ዘመናዊ ፍሪጆች በሀከሮች ጥቃት እንደደረሰባቸው ተገለጸ። ጠላፊዎቹ የማቀዝቀዣዎቹን ስርዓት በመጥለፍ ሙቀቱን እስከ 50 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በማስጨመር በውስጣቸው የሚገኙ ምግቦችና መጠጦች እንዲበላሹና ፍሪጆቹ ከአገልግሎት ውጭ እንዲሆኑ እያደረጉ ይገኛሉ።
ጥቃቱ የደረሰባቸው አገራት፡ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጅየም፣ ኔዘርላንድ፣ ሉክሰምበርግ፣ ፖላንድ፣ አይርላንድ፣ ፊንላንድ እና ኢስቶኒያ ናቸው።

😱8😁5👏3💔2❤1🔥1
ደቡብ ኮሪያ ሮቦቶችን የምታስተምርበት የዳታ ፋብሪካ ከፈተች
ደቡብ ኮሪያ ሰው መሰል ሮቦቶች የሰውን ትዕዛዝ ተረድተው፣ አካባቢያቸውን አይተው እና ለይተው ሥራዎችን በራሳቸው እንዲሠሩ የሚያሠለጥን የመጀመሪያውን የኤአይ ሮቦት ዳታ ፋብሪካ በይፋ ከፍታለች። የሀገሪቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ብሔራዊ ምክር ቤት (NST) እንዳስታወቀው ፋብሪካው የተከፈተው በኮሪያ የማሽነሪና ቁሳቁስ ተቋም (KIMM) ዋና መሥሪያ ቤት ውስጥ ነው።
ፋብሪካው ሮቦቶች ሥራ ሲሠሩ የሚፈጥሩትን መረጃ ሰብስቦ የላቁ የኤአይ ሞዴሎችን ለማበልጸግ ይጠቀምበታል። ስራውን በ12 ሰው መሰል ሮቦቶች ጀምሯል። ባለሙያዎች ሮቦቶቹን ከርቀት እየመሩ የተለያዩ ተግባራትን ያሠራሉ፤ እንቅስቃሴያቸውንም ይመዘግባሉ። ሮቦቶቹ ከዚህ በመማር ቀስ በቀስ በራሳቸው መሥራት ይለምዳሉ።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከሁሉ ትኩረት የሳበው KAIROS የተሰኘው ሮቦት ነበር። ትናንሽ ዕቃዎችን በትክክል ይዞ ማንሳት እና የሰውን ሙሉ የሰውነት እንቅስቃሴ በጥንቃቄ መኮረጅም ችሏል።
ፋብሪካው ለሀገሪቱ ትልቅ ጥቅም አለው። ደቡብ ኮሪያ ለሮቦት ሥልጠና የሚያስፈልገውን ጥራት ያለው መረጃ በራሷ ማመንጨት ስለምትችል፤ ከውጭ በሚመጣ መረጃ ላይ የነበራትን ጥገኝነት ይቀንሳል።

👍7❤1🔥1😭1
ተንሰንት በፋይናንስ ትንተና የተሻለ አፈጻጸም ያሳየውን አዲስ ኤአይ ሞዴል Hy4 ይፋ አደረገ
የቻይናው የቴክኖሎጂ ግዙፍ ኩባንያ ተንሰንት (Tencent) ሞዴል የፋይናንስ ትንተናን ጨምሮ በቢሮ ሥራዎች፣ በሶፍትዌር ልማት፣ በሳይንሳዊ ምርምርና በሌሎች የሙያ ዘርፎች የላቀ አቅም እንዲኖረው መገንባቱ ተገልጿል።
ከHy4 አስደናቂ ብቃቶች አንዱ የፋይናንስ መረጃዎችን በጥልቀት የመተንተን ችሎታው ነው። ሞዴሉ በዚህ ዘርፍ ያለውን አቅም ለመፈተሽ 213 የፋይናንስ ባለሙያዎች በተሳተፉበትና 579 ተጨባጭ የፋይናንስ ተግባራት በተገመገሙበት የግምገማ ሙከራ ተሳትፏል። ከተሳታፊዎቹ 153ቱ ከውጭ የፋይናንስ ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎች ነበሩ።
በዚህ ግምገማ Hy4 3.04 ነጥብ በማስመዝገብ ከተፈተኑት ሞዴሎች መካከል ከፍተኛውን ውጤት አሳይቷል።
በተጨማሪም Hy4 አዲስ የምስል ግንዛቤ አቅም አካቷል። ይህም የገበያ ግራፎችን፣ የቴክኒክ ሰነዶችንና የተወሳሰቡ ምስላዊ መረጃዎችን በመረዳት እንዲተነትን ያስችለዋል። ከዚህ ባለፈም የኮምፒውተርን Command Line እና Graphical User Interface በመጠቀም ተግባራትን የማከናወን አቅም አለው።
የ Hy4 መውጣት በዘመናዊው የኤአይ ውድድር ውስጥ አንደኛው ክስተት ሆኗል። ውድድሩ ከትልቅ የቋንቋ ሞዴሎች ግንባታ በላይ በማለፍ ተጨባጭ የሥራ ችግሮችን መፍታት፣ የሙያ ውሳኔዎችን ማገዝና የሰውን ሥራ ማቀላጠፍ ወደሚችሉ ሞዴሎች እየተሸጋገረ ነው።