ባላገሩ Tech 📱
24.4K subscribers
471 photos
77 videos
7 files
127 links
🌐 እንኳን ወደ ባላገሩ Tech በደህና መጡ!

የTech ዜናዎችን፣ ስለ Forex እና Crypto፣ የCybersecurity ምክሮችን፣ የSoftware/App Reviews እና የAI ግኝቶችን ወደናንተ እናደርሳለን።

ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ።
For promotion: 👉 @LenegePro
Download Telegram
🧠 በአሜሪካ AI ያለ ሐኪም መድኃኒት ማዘዝ ጀመረ

እስካሁን የሐኪሞች ረዳት የነበረው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ አሁን ግን በአሜሪካ ውስጥ ያለ ሰው ጣልቃ ገብነት መድኃኒት እንዲያዝ ተፈቀደለት።
ዶክትሮኒክ (Doctronic) የተሰኘው ኩባንያ በጀመረው የሙከራ ፕሮግራም፣ የAI ሥርዓቱ፦
* የታካሚውን የጤና ታሪክ ይተነትናል፤
* ተከታታይ የምርመራ ጥያቄዎችን ይጠይቃል፤
* ለከባድና ለቆዩ (Chronic) ሕመሞች መድኃኒት ያዝዛል፤
* ትዕዛዙንም በቀጥታ ወደ ፋርማሲ ይልካል።
ይህ እርምጃ AIን ከረዳትነት ወደ ገለልተኛ ውሳኔ ሰጪነት ያሸጋገረ ትልቅ ክስተት ነው። የነገው የሕክምና ዘርፍ የሰው ልጅ እውቀትና የኮምፒውተር ስልተ-ቀመር (Algorithm) እኩል ተባብረው የሚሰሩበት መሆኑን ማሳያ ሆኗል።

@TechBalageru
@LenegeFX
🤯19🤔17❤14👎3👏2🆒2
Have a brighter day 😊
❤33🫡14👍3
የተለያዩ ማሽኖች አሰራር

@TechBalageru
@LenegeFX
❤18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስገራሚው የኤአይ ፊልም ስራ ከእውነተኛ ምስል የማይለይበት ደረጃ ላይ ደርሷል!

@TechBalageru
@LenegeFX
❤19😱9🔥2
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።

ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።

💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com

💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization

💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ cbefayda.cbe.com.et

💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ obfayda.oromiabank.com

💸 ወጋገን ባንክ : fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

💸 ንብ ባንክ፡ fayda.nibbank.com.et

💸 ፀሀይ ባንክ፡fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home

💸 ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443

💸 ዘምዘም ባንክ : fayda.zamzambank.com.et

💸 አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et

@TechBalageru
@LenegeFX
❤18👍4😁3🍌2
be smart guys 💭
🥰49❤19💯9🔥5👍3🙏2
🚨 Windows 10 የምትጠቀሙ 'Family' ይሄን ታቃላችሁ! 🚨

ማይክሮሶፍት ለWindows 10 ይሰጥ የነበረውን ሰፖርት (Support) በይፋ ካቆመ እነሆ ጥቂት ወራቶች አልፈዋል (ጥቅምት 2025 ላይ አብቅቷል)። አሁን ያለንበት ጥር 2026 በመሆኑ፣ አሁንም በWindows 10 መቀጠል ለላፕቶፓችሁ ደህንነት አደገኛ ነው።

ለምን Update ማድረግ አለባችሁ? 🤔
🛑 የደህንነት ጥበቃ (Security Updates) የለም፦ ላፕቶፓችሁ ለቫይረስና ለሀከሮች ጥቃት በቀላሉ የተጋለጠ ይሆናል።

🛑 አዳዲስ አፖች አይሰሩም፦ ብዙ አዳዲስ የትምህርት ሶፍትዌሮች Windows 10ን መደገፍ አቁመዋል።

🛑 ፋይል መጥፋት፦ ኮምፒውተራችሁ በሲስተም ብልሽት ምክንያት አስፈላጊ ፋይሎቻችሁን ሊያጠፋባችሁ ይችላል።
ስለዚህ ፋይሎቻችሁን Backup አድርጉና ቶሎ ወደ Windows 11 Update አድርጉ! 💻🔥

@techbalageru
@lenegefx
❤16👍11🙏1
መልካም ሳምንት!
🤝54❤17🔥7👍5🥰2🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምታዩአት ቻይናዊት ወጣት የመዋቢያ ቁሳቁሶችን (Make-up) በመጠቀም ብቻ ወደምትፈልገው ማንኛውም ሰው የመለወጥ አስገራሚ ችሎታዋ አለምን እያስደመመች ይገኛል።
@techbalageru
@lenegefx
😱48❤24🤯8❤‍🔥2🥴2😁1🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Toyota በቃ ይችላል 🤯
@TechBalageru
@LenegeFX
👏71❤13🔥3😱3🙏2
1.3 ቢሊዮን ዶላር ይዞ የስብስቡ "ድሃ" መሆን!

ይህ ፎቶ በቴክኖሎጂው እና በቢዝነሱ ዓለም እጅግ ባለጸጋ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎችን በአንድ ላይ የያዘ ነው። በክቡ ውስጥ የሚታየው የጎግል (አልፋቤት) ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆነው ሳንዳር ፒቻይ ሲሆን፣ የሀብቱ መጠንም ወደ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል። ይህ ገንዘብ ለአብዛኛው ሰው እጅግ ግዙፍ እና አስደናቂ ቢሆንም፣ በዚህ የቢሊየነሮች ስብስብ ውስጥ ግን ሳንዳር በ "ድሃነት" ይጠቀሳል።

እስቲ በፎቶው ላይ ከሚታዩት ሌሎች ቢሊየነሮች ጋር እናወዳድረው፡
💰 ኢሎን ማስክ (ቴስላ፣ ስፔስ ኤክስ) - ከ724.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ
💰 ጄፍ ቤዞስ (አማዞን) - ወደ 252 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ
💰 ማርክ ዙከርበርግ (ሜታ/ፌስቡክ) - ወደ 216.5 ቢሊዮን ዶላር ገደማ

እነዚህ ግለሰቦች የዘመናዊውን የዲጂታል ዓለም የቀረጹ ናቸው። ሆኖም ይህ ፎቶ በራሳቸው በቢሊየነሮችም መካከል የሀብት ልዩነቱ ምን ያህል ሰፊ ሊሆን እንደሚችል ያስታውሰናል።

ሳንዳር ፒቻይ ከዓለማችን ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አንዱን እየመራ፣ ከነዚህ የኢንዱስትሪው ታይታኖች (Titans) ጋር ሲነጻጸር የሀብቱ መጠን ትንሽ መሆኑ ይገርማል። ግን የሀብት መጠን የተጽዕኖ መለኪያ ነው? ላይሆን ይችላል! ምክንያቱም ጎግል በኢንተርኔት ዓለም ያለው የበላይነት የሳንዳርን ኃያልነት በግልጽ ይመሰክራል።

እናንተስ ምን ታስባላችሁ? 🤔💭

@TechBalageru
@LenegeFX
❤46😁39👍8🤷3
Have a wonderful day guy's 😊
❤66👏32😁10👍8🔥3🤔2🥱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስፈሪው የቴክኖሎጂ እድገት!

አሁን ላይ እውነተኛውን ከሐሰተኛው ለመለየት በሚያስቸግር መልኩ የዲፕፌክ ቴክኖሎጂ ረቅቋል። ዓይናችሁ የሚያየውን ሁሉ አታምኑ! 😱⚠️
@techbalageru
@lenegefx
👀33😱14❤11😈2🙊2🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢላዋም ካልትራቀኩ ብላ እንዲ ዘምናለች🔪
@techbalageru
@lenegeFx
❤22🤨13🤯6😐2🤷‍♂1🙏1
ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት እና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን ።

መልካም የከተራ እና የጥምቀት በዓል!

@techbalageru
@lenegeFx
❤55🥰14🙏7😢4❤‍🔥2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Digital artists are so cooked guy's 🫣

@TECHBALAGERU
@LENEGEFX
😎23❤14🤨6
ሃከሮች ካሜራዎን እንዴት access ያረጋሉ?

ሃከሮች የእርስዎን ምስል ለማየት የሚጠቀሙባቸውን ዘዴዎች ይወቁና ራስዎን ይጠብቁ፡
🔹 RAT (Remote Access Trojan): ይሄ በሊንክ ወይም በጌም ውስጥ ተደብቆ የሚላክ ቫይረስ ሲሆን፤ አንዴ ስልክዎ ውስጥ ከገባ ሃከሩ ካሜራዎን እንደፈለገ እንዲያዝ ያደርገዋል።

🔹 ነፃ ዋይፋይ (Public Wi-Fi): በይፋዊ ቦታዎች ያሉ የዋይፋይ መስመሮችን በመጠቀም መሣሪያዎን በቀላሉ ሊቆጣጠሩ ይችላሉ።

🔹 የተሰረቁ ሶፍትዌሮች (Cracked Apps): በገንዘብ የሚገዙ አፖችን "በነፃ" በሚል ሰበብ ከማይታወቁ ሳይቶች ሲያወርዱ ቫይረሱ አብሮ ሊመጣ ይችላል።
ከማይታወቅ ምንጭ ምንም ነገር አይጫኑ! 🚫
@TECHBALAGERU
@LENEGEFX
👏26❤18👍14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
If you want to shoot someone in PUBG or any kind of game, this is what happens in the background. 💀

@TECHBALAGERU
@LENEGEFX
🤯14🗿10😭4❤3👍1