ባላገሩ Tech 📱
24.4K subscribers
473 photos
77 videos
7 files
128 links
🌐 እንኳን ወደ ባላገሩ Tech በደህና መጡ!

የTech ዜናዎችን፣ ስለ Forex እና Crypto፣ የCybersecurity ምክሮችን፣ የSoftware/App Reviews እና የAI ግኝቶችን ወደናንተ እናደርሳለን።

ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ።
For promotion: 👉 @LenegePro
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፀሐይ ብርሃንን እንደ ምግብ ማዘዝ የሚያስችለው አዲሱ የጠፈር ቴክኖሎጂ

😳ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም
"Reflect Orbital" የተባለ የካሊፎርኒያ ኩባንያ በምሽት ጨለማ ውስጥ የፀሐይ ብርሃን ለሚፈልጉ ሰዎች ብርሃኑን "Order" የሚያደርጉበትን አስገራሚ የፈጠራ ስራ ይፋ አድርጓል። ልክ እንደ Uber Eats ወይም እንደ ፈጣን የምግብ ማዘዣ መተግበሪያዎች፣ ይህ ቴክኖሎጂ በስልካችን ካርታ ላይ የምንገኝበትን ቦታ በመጠቆም ብቻ ከጠፈር የፀሐይ ብርሃን እንዲላክልን ማድረግ ያስችላል። ኩባንያው ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ እጅግ በጣም አንጸባራቂ መስተዋቶች የተገጠሙላቸውን 57 ትንንሽ ሳተላይቶች ወደ ጠፈር ለማምጠቅ አቅዶ እየሰራ ሲሆን፣ እነዚህ ሳተላይቶች በጠፈር ላይ ያለውን የፀሐይ ብርሃን ተቀብለው ወደ ምድር በተፈለገው አቅጣጫ በማንጸባረቅ ጨለማውን ወደ ቀን ብርሃን የመቀየር አቅም ይኖራቸዋል።

የዚህ ቴክኖሎጂ ዋነኛ ዓላማ የፀሐይ ኃይል (Solar Power) ማመንጫ ተቋማት ፀሐይ በጠለቀችበት በምሽት ወቅትም ሥራቸውን እንዲቀጥሉና ተጨማሪ ኃይል እንዲያመነጩ መርዳት ነው። ከዚህም በተጨማሪ ለመብራት ኃይል መቆራረጥ፣ ለአደጋ ጊዜ ነፍስ አድን ሥራዎች፣ ለትላልቅ የምሽት ስፖርታዊ ኩነቶች እና ለግንባታ ስራዎች እንደ ትልቅ መፍትሔ ተወስዷል። በአሁኑ ወቅት ኩባንያው ትዕዛዞችን መቀበል የጀመረ ሲሆን፣ ከ150 በላይ አገራት የተውጣጡ ከ260,000 በላይ ሰዎች የፀሐይ ብርሃን ለማግኘት ተመዝግበዋል።የመጀመሪያው ሳተላይት በ2026 ዓ.ም (Spring 2026) ወደ ጠፈር እንደሚመጠቅ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ይህም የሰውን ልጅ የኃይል አጠቃቀም ታሪክ በእጅጉ ይለውጠዋል ተብሎ ይታመናል።
@TechBalageru
@LenegeFX
❤35🤔17🥴5😱2🤬1🥱1
be smart😎
happy Saturday 🎆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍65❤18😎9🔥7👏4🙏4🌚4🫡4👎1
ከነዚህ ውስጥ የትኛው ነው የናንተ ምርጥ ስልክ📞
ኮመንት ላይ አጋሩን 👇👇

@TechBalageru
@LenegeFX
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😍17❤6😁4👍2
Happy Sunday ☀️😊
👍50❤24🥰12🙏3
ሰሞኑን አሜሪካ የሉዓላዊት ሀገር ፣ የቬንዙዌላውን ፕሬዝዳንት ማዱሮን በቁጥጥር ስር ማዋሏ ዓለምን ያነጋገረ ጉዳይ ነበር። ነገር ግን ይህ ክስተት ለቴክኖሎጂው ዓለም ሌላ አስገራሚ እውነታን ይዞ መጥቷል።

'WIRED' የተሰኘው የቴክኖሎጂ ሚዲያ ይህንኑ ትኩስ ዜና ለታላላቆቹ ChatGPT፣ Claude፣ Gemini እና Perplexity ጠይቆ ነበር። ውጤቱ ግን "AIን ምን ያህል እናምናለን?" የሚያስብል ነው።

በተለይም ብዙዎቻችን የምንጠቀመው ነፃው የChatGPT ስሪት፣ መላው ዓለም እያወራ ያለውን እውነት "እንዲህ አይነት ነገር አልተፈጠረም፤ ታሪኩን ከራሳችሁ እየፈጠራችሁ ነው" ሲል አስተባብሏል! በሌላ በኩል እንደ Perplexity ያሉ ከኢንተርኔት ጋር ቀጥታ ግንኙነት (Real-time access) ያላቸው ቦቶች መረጃውን በትክክል ማግኘት ችለዋል።

ይህ ክስተት የLanguage Modelዎች ለሰበር ዜናዎች (Breaking News) ያላቸውን ክፍተት እና መረጃ ሲያጡ የሚፈጥሩትን "Hallucination" ያጋለጠ ሆኗል።


@TechBalageru
@LenegeFX
🤔15❤13👍1🙏1
መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ። ❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤66🥰19🤔11🔥5🙏4💯2
😉
🥰108🙏50❤30😇5
"መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።"
(ሉቃስ 2:10-12)


​እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንላችሁ!
❤67🙏24🥰8🔥1
🧠 በአሜሪካ AI ያለ ሐኪም መድኃኒት ማዘዝ ጀመረ

እስካሁን የሐኪሞች ረዳት የነበረው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ አሁን ግን በአሜሪካ ውስጥ ያለ ሰው ጣልቃ ገብነት መድኃኒት እንዲያዝ ተፈቀደለት።
ዶክትሮኒክ (Doctronic) የተሰኘው ኩባንያ በጀመረው የሙከራ ፕሮግራም፣ የAI ሥርዓቱ፦
* የታካሚውን የጤና ታሪክ ይተነትናል፤
* ተከታታይ የምርመራ ጥያቄዎችን ይጠይቃል፤
* ለከባድና ለቆዩ (Chronic) ሕመሞች መድኃኒት ያዝዛል፤
* ትዕዛዙንም በቀጥታ ወደ ፋርማሲ ይልካል።
ይህ እርምጃ AIን ከረዳትነት ወደ ገለልተኛ ውሳኔ ሰጪነት ያሸጋገረ ትልቅ ክስተት ነው። የነገው የሕክምና ዘርፍ የሰው ልጅ እውቀትና የኮምፒውተር ስልተ-ቀመር (Algorithm) እኩል ተባብረው የሚሰሩበት መሆኑን ማሳያ ሆኗል።

@TechBalageru
@LenegeFX
🤯19🤔17❤14👎3👏2🆒2
Have a brighter day 😊
❤33🫡14👍3
የተለያዩ ማሽኖች አሰራር

@TechBalageru
@LenegeFX
❤18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስገራሚው የኤአይ ፊልም ስራ ከእውነተኛ ምስል የማይለይበት ደረጃ ላይ ደርሷል!

@TechBalageru
@LenegeFX
❤19😱9🔥2
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።

ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።

💸 አቢሲኒያ ባንክ: cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

💸 አዋሽ ባንክ : fayda.awashbank.com

💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization

💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ cbefayda.cbe.com.et

💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ obfayda.oromiabank.com

💸 ወጋገን ባንክ : fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

💸 ንብ ባንክ፡ fayda.nibbank.com.et

💸 ፀሀይ ባንክ፡fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home

💸 ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443

💸 ዘምዘም ባንክ : fayda.zamzambank.com.et

💸 አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et

@TechBalageru
@LenegeFX
❤18👍4😁3🍌2
be smart guys 💭
🥰49❤19💯9🔥5👍3🙏2
🚨 Windows 10 የምትጠቀሙ 'Family' ይሄን ታቃላችሁ! 🚨

ማይክሮሶፍት ለWindows 10 ይሰጥ የነበረውን ሰፖርት (Support) በይፋ ካቆመ እነሆ ጥቂት ወራቶች አልፈዋል (ጥቅምት 2025 ላይ አብቅቷል)። አሁን ያለንበት ጥር 2026 በመሆኑ፣ አሁንም በWindows 10 መቀጠል ለላፕቶፓችሁ ደህንነት አደገኛ ነው።

ለምን Update ማድረግ አለባችሁ? 🤔
🛑 የደህንነት ጥበቃ (Security Updates) የለም፦ ላፕቶፓችሁ ለቫይረስና ለሀከሮች ጥቃት በቀላሉ የተጋለጠ ይሆናል።

🛑 አዳዲስ አፖች አይሰሩም፦ ብዙ አዳዲስ የትምህርት ሶፍትዌሮች Windows 10ን መደገፍ አቁመዋል።

🛑 ፋይል መጥፋት፦ ኮምፒውተራችሁ በሲስተም ብልሽት ምክንያት አስፈላጊ ፋይሎቻችሁን ሊያጠፋባችሁ ይችላል።
ስለዚህ ፋይሎቻችሁን Backup አድርጉና ቶሎ ወደ Windows 11 Update አድርጉ! 💻🔥

@techbalageru
@lenegefx
❤16👍11🙏1