ባላገሩ Tech 📱
24.3K subscribers
475 photos
77 videos
7 files
129 links
🌐 እንኳን ወደ ባላገሩ Tech በደህና መጡ!

የTech ዜናዎችን፣ ስለ Forex እና Crypto፣ የCybersecurity ምክሮችን፣ የSoftware/App Reviews እና የAI ግኝቶችን ወደናንተ እናደርሳለን።

ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ።
For promotion: 👉 @LenegePro
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤18
ፕሌይስቴሽን 2 "የምንጊዜም ምርጡ የጨዋታ ኮንሶል" ተብሎ ተሰየመ!

በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ፕሌይስቴሽን 2 (PlayStation 2)፤ በይፋ "የምንጊዜም ታላቁ የጨዋታ ኮንሶል" (The Greatest Console of All Time) ተብሎ ዘውዱን ደፍቷል። ይህ የሶኒ (Sony) ምርት በቪዲዮ ጨዋታ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ሲሆን፣ አሁንም ድረስ በጨዋታ አፍቃሪዎች ልብ ውስጥ ልዩ ስፍራ እንዳለው ተረጋግጧል።

@LenegeFX
@TechBalageru
❤17🙏1
ላይፍ ከባድ የነበረበት ጊዜ😁

@TechBalageru
@LenegeFX
🤣51❤7😁5🤪4🤩3🥴3🤨2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቴክኖሎጂው ግዙፍ ሳምሰንግ ኩባንያ፣ "ጋላክሲ ዜድ ትራይፎልድ" (Galaxy Z TriFold) የተሰኘና በሶስት ቦታ የሚታጠፍ አዲስ ስማርት ስልክ ይፋ አድርጓል።

ይህ አዲሱ ስልክ ሲዘረጋ ሙሉ ታብሌት የሚያክል 10 ኢንች ስፋት ያለው ዲስፕሌይ የተገጠመለት ሲሆን፣ በ3.9 ሚሊሜትር ውፍረቱም ሳምሰንግ እስካሁን ካመረታቸው ስልኮች ሁሉ ቀጭኑ በመሆን ታሪክ ሰርቷል።

በተጨማሪም ስልኩ እጅግ ጥርት ያለ ምስል ለማንሳት የሚያስችል 200 ሜጋፒክስል (MP) ዋና ካሜራን አካቶ የያዘ ዘመናዊ ምርት ነው።


@TechBalageru
@LenegeFX
🤯18🤪8❤7👏5🙏2🔥1
የቱርኩ Bayraktar KIZILEMA ሰው አልባ ጄት አዲስ ታሪክ ፅፏል! ከእይታ ውጭ ያለን ኢላማ አየር ላይ ታርጌት አድርጎ መምታት ችሏል! ይህም በሰው አልባ ድሮኖች ታሪክ የመጀመሪያው አድርጎታል!

እየተጠነቀቃቹ😁

@TechBalageru
@LenegeFx
❤12👏4🙏2
ኧረ ወገን እየተሳሰብን🥵 አሁን ይሄ ምን ይባላል😡

@LenegeFX
@TechBalageru
😭28❤6🥱4🤓3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
HUAWEI ማስደመሙን እንደቀጠለ ነው🤯🙀

@LenegeFX
@TechBalageru
😱36❤19
GOOD MORNING.
New light.
New lines.
New ideas.
Let today be your masterpiece. ✏️✨
👍24❤6😇5
🔥 YouTube አዲስ ነገር ይዞ መቷል!

የ2025 የYouTube ቆይታዎን፣ በብዛት ያዩትን ቪዲዮ፣ የሰሙትን ሙዚቃ እና ያጠፉትን ሰዓት የሚያሳይ "YouTube Recap" ተለቋል።

እንዴት እናገኘዋለን?
1️⃣ YouTube ላይ "You" የሚለውን ታብ በመጫን፣
2️⃣ ወይም ቀጥታ በዚህ ሊንክ፡ youtube.com/recap
👆 የራሳችሁን አሁኑኑ ይመልከቱ!

@LenegeFX
@TechBalageru
❤7🔥1
IPHONE ተጠቃሚዎች ይህ ለናንተ ነው, የሌላቹ ደግሞ ወደፊት ስትገዙ ስለሚጠቅም Save አርጉት

@TechBalageru
@LenegeFX
😁36❤10👍2🤬1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዚህ ጊዜ መፍ** እንኳን አልተቻለም እኮ 🤣 ወይ ቴክኖሎጂ

ጀለስ ደግሞ በእፍ ብቻ አይደለም ምትዘፍነው😂🤣

@TechBalageru
@LenegeFX
🤣53🙈16🙊11❤10👎6👀4🤪3🗿2👍1
👍27🥰11❤2
አንድሮይድ 16 QPR2 Update

ጎግል የዲሴምበር 2025 የደህንነት መጠገኛን የያዘውን አንድሮይድ 16 QPR2 ለፒክስል ስልኮች በይፋ ለቀቀ። ይህ አዲስ Update ወደ ጎን የሚሸራተቱ የሎክ ስክሪን መግብሮችን (Widgets)፣ Notifications እና ለሁሉም አፕሊኬሽኖች አይከኖችን ያካተተ ነው።

በተጨማሪም የፒክስል ላውንቸር እና የUI ማሻሻያዎች የተደረጉ ሲሆን፣ Live Caption በቀላሉ በድምጽ መቆጣጠሪያው ላይ እንዲገኝ ተደርጓል። ይህንን Update በስልኩ (Settings) ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል ብለዋል።
@LenegeFX
@TechBalageru
❤18
Family ስለዚህ ሰውዬ ምን ታስባላችሁ።
🤦🏽‍♂️እኔ ቃል አጠረኝ

@TechBalageru
@LenegeFX
👀50🙉14👍12❤10🤔2
‼️ በለንደን ሌቦች ሳምሰንግ ስልኮችን እየመለሱ ነው!

በለንደን ከተማ ስልክ የሚሰርቁ ሌቦች የሰረቁት ስልክ iPhone ካልሆነ እየመለሱ እንደሆነ ተዘገበ።

ሌቦቹ "ሳምሰንግ አንፈልግም" በማለት አይፎንን ብቻ እየመረጡ እንደሚሰርቁ ታውቋል።
ጉድ እኮ ነው

@TechBalageru
@LenegeFX
😁94❤14👍5🥴4🫡4🙉3
Good morning, everyone 🌄

The secret of your future is hidden in your daily routine.
🥰18❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌የዲጂታል ዓለም አዲሱ ፉክክር!

የቻይና የኤአይ (AI) agent ከ50 በላይ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን በቀን 24 ሰዓት ያለ እረፍት በራሳቸው እያንቀሳቀሱት ነው።

በሰው አቅም የማይታሰብ መጠን ያለው ይዘት (Content) በማምረት የጨዋታውን ህግ ቀይረውታል።

ብዙዎች ባያስተውሉትም አዲሱ ተወዳዳሪህ ይህ ቴክኖሎጂ ነው። ምርጫው አጭር ነው፤ ከዚህ ጋር መላመድ አለያም ከገበያው መውጣት!

@TechBalageru
@LenegeFX
🤯14❤7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ የቴክኖሎጂ ምህጻረ ቃላት በትክክል ምን ማለት እንደሆኑ ማወቅ ለምትፈልጉ ይኸው

@TechBalageru
@LenegeFX
❤19👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኮካ ኮላ በጃፓን ይህን ይመስላል❤️

መደበኛውን ጠርሙስ ወደ ስጦታ መጠቅለያነት ቀየረው።


@TechBalageru
@LenegeFX
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤24👍4
‎
‎
‎🚀 ኮድ መጻፍ ቀርቶ ለ AI "Vibe"ውን መንገር! ✨
‎
‎
‎ሰሞኑን በTech ዓለም "Vibe Coding" የሚባል አዲስ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። 🔥
‎
‎ምንድን ነው?
‎ድሮ ኮድ ስንጽፍ ስለ Syntax፣ Semicolon እና ስለ Error 😫 መጨነቅ ግድ ነበር። በ Vibe Coding ግን ዋናው ነገር "ሎጂኩ" 🧠 እና "ውጤቱ" 🎯 ነው።
‎
‎እንዴት ነው የሚሰራው? ⚙️
‎ኮዱን ራስህ ከምትጽፍ (Type ከምታደርግ ⌨️) ይልቅ፤ ለ AI 🤖 (እንደ Cursor ወይም Claude ላሉ) የምትፈልገውን ነገር በሰው ቋንቋ (Natural Language 🗣️) ትነግረዋለህ። AIው ኮዱን ይጽፍልሃል ⚡️፣ አንተ ደግሞ ውጤቱን እያየህ "Vibe"ው እስኪመጣልህ ድረስ ታስተካክላለህ። 👌
‎
‎💡 በአጭሩ የፊልም ዳይሬክተር እንደመሆን ነው! 🎬
‎ካሜራውን (ኮዱን) የሚይዘው AI ነው 🎥፤ አንተ ደግሞ ምን መታየት እንዳለበት ትወስናለህ።
‎
‎ይሄን ሞክራችሁታል? 🤷‍♂️ ወይስ አሁንም Hard code ማድረግ ይመቻችኋል? 👨‍💻👇

@TechBalageru
@LenegeFX
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26😈4👍3🤩3🤓2
What's good everyone! 🌄
😁76❤20👍10👎2🥴2🥰1