TAPI DESIGN
335 subscribers
239 photos
1 video
23 links
አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝

🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
Only for design
Download Telegram
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
1🔥1🥰1
TAPI DESIGN pinned a photo
መንፈሳዊ ጉዞ  የሚጀመረው በራስህ ጥረት አይደለም። በአንተ  ውስጥ መልካምን ሥራ የሚጀምረው  እግዚአብሔር ነው። በእርሱ ስታምን ከዛ ጊዜ  ጀምሮ እግዚአብሔር ክርስቶስን እንድትመስል   ያዘጋጅሀል።

ደግሞም እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን እስከፍፃሜው አይተወውም። እምነትህ ሊፈተን ይችላል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር ዓላማ ጽኑ እና የተረጋገጠ ነው።

ክርስቶስ እስኪመለስ እና በአንተ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ሥራ ሙሉ በሙሉ የተሟላ እስኪሆን: እስከዚያ ቀን ድረስ፣ በቃሉ እና በመንፈሱ  መልካምን በአንተ ያደርጋል ።

ፊልጵስዩስ 1:6 በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
🔥2
ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት
ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት
ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን
እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን

በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለፍብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ

መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
የማይወሰድ ዕድል ከዚህ በላይ የለም
መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም

አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ
ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ
ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር
አጥፋኝ ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር
አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ
አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል ዕድሜዬ

ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
አንተን ለማግኘት ነው
ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
አንተን ለማግኘት ነው

በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ
በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል
በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ
በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ

አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው
አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው
ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል
🔥3🥰1
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
👍1🔥1
💥𝗖𝗛𝗜𝗥𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡 𝗪𝗔𝗟𝗟𝗣𝗔𝗣𝗘𝗥💥
𝗖𝗥𝗘𝗧𝗘𝗗 𝗙𝗢𝗥 𝗕𝗬 𝗧𝗔𝗣𝗜 𝗗𝗘𝗦𝗜𝗚
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር
ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር
አየዋለው ያኔ በድል በክብር

ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ
ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x)

ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት
ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት
በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል
ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል

ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
የዘለዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ

አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ

ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
የዘለዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ

በተስፋ ድንበር  በፍቅር ሀገር
የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር
ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ
የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ

ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ

ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት
ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር
ምናለ ደስታ ምናለ ውበት
ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት
🔥32
TAPI DESIGN pinned a photo
እንዳትቀሩ!
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
1🔥1
Aman መልካም ልደት🎂
     ꫝꪖρρꪗ ᥇𝓲𝘳𝓽ꫝᦔꪖꪗ
order now

    💥Creative
🎂Birthday design

contact us📱0984392792
2🔥2
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
1🔥1
#Reaction_50
❤️🥰👍💯
ከገባ ይለቀቃል!
🥰3🔥1👏1
እንዳትቀሩ!
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
2🔥1
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
              🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
1
              🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
             አሁን ይዘዙ

♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster   ♂️social media post
♂️Banner              ♂️Logo design
       ♂️Youtube thumbnail


🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝



🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞  +251984392792
@Official_tapi👈👈
              🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
     @🆃︎🅰🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
TAPI DESIGN pinned a photo
#መንፈሳዊ ብስለት

መንፈሳዊ ብስለት ማለት በአንድ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የእግዚአብሔርን ቃል በማወቅ፣ በመረዳትና በተግባር በመተርጎም ወደ ክርስቶስ ሙላት የሚያደርገው የእድገት ሂደት ነው። ብስለት በአንድ ጀምበር የሚመጣ ሳይሆን በየቀኑ በጸሎት፣ በቃል ጥናትና በመታዘዝ የሚገነባ የሕይወት ለውጥ ነው።

#በሰው ልጅ ዕለት ዕለት ህይወት ውስጥ እንደመለከተው አካላዊ ጥንካሬና መጎልበት እንኩአ ብዙ እልህ አስጨራሽ ተግባራትን ይጠይቃል ሆነ ተብሎ የሚደረግ ተደጋጋሚ ልምምዶች እና እንቅስካሰዎችን ይጨምራል::

#የመንፈሳዊ ብስለት ዋና ዋና መገለጫዎች

1, #ክርስቶስን መምሰል (Christ-likeness): የበሰለ ክርስቲያን ዋነኛ ግቡ በሃሳቡ፣ በንግግሩና በድርጊቱ ኢየሱስ ክርስቶስን መምሰል ነው። ወንጌላት የኢየሱስን አገልግሎት የኖረውና ያደረገው ብሎ ከፍለው ያሳዩናል ስለዚህ አንድ አማኝ እየበሰለ ለመሆኑን ተቀዳሚ መገለጫ በሕይወቱና ንግግሩ ኢየሱስን እየመሰለ ከመጣ ነው::

2, #የመንፈስ ፍሬ ማፍራት: በፍቅር፣ በደስታ፣ በሰላም፣ በትዕግሥት፣ በቸርነት፣ በበጎነት፣ በእምነት፣ በየዋህነትና ራስን በመግዛት የታነፀ ሕይወት መኖር (ገላትያ 5:22-23)።
እነዚህ በ ገላትያ መፃፍ የተገለጡ እውነቶች በብስለት ጎዳና ያለ ክርስቲያን መገለጫዎች ናቸው::
3, #የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማስቀደም: በስሜት ወይም በሰው እይታ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመስርቶ መኖርና መወሰን። የበሰለ ክርስቲያን ብዙ ሰዎች ደስተኛ በሚሆኑበት ሳይሆን እግዚአብሔር ደስ በሚሰኘው ነገር ላይ ትኩረት ያረጋል::

4, #መረዳትና ጥበብ: በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ጥልቅ ግንዛቤ ማግኘትና መልካሙን ከክፉው መለየት መቻል።

ለመንፈሳዊ ብስለት የሚረዱ ተግባራት

1, #የቃል ጥናት: የእግዚአብሔርን ቃል ዘወትር ማንበብና ማጥናት። የ እግዚአብሔር ቃል የሚነበብ ብቻ ሳይሆን የሚጠና ነው በተለይ በብዙ ሰዎች መካከል የሕይወት ለውጥ ለማምጣት ሆነ ተብሎ የሚ ጠና ነው::

2, #ጸሎትና ጾም: ከእግዚአብሔር ጋር የማያቋርጥ ግንኙነት ማድረግ። እግዚአብሔርን መስማት የራስን ማንነት ለእግዚአብሔር ማስገገዛት ቀዳሚ አጀንዳ እንድሆን ማድረግ

3, #ኅብረት(ጤናማ ግንኙነት ): ከሌሎች አማኞች ጋር በመሆን እርስ በርስ መተናነጽ።

4, #አገልግሎት: በቤተክርስቲያንና በማኅበረሰቡ ውስጥ ሌሎችን በትሕትና ማገልገል።
በአጠቃላይ መንፈሳዊ ብስለት ማለት ራስን ዝቅ አድርጎ እግዚአብሔርን ከፍ ማድረግና በሁሉም የሕይወት እግዚአብሔር ወደ መታዘዝ እና እርሱን ወደ ማስቀደም ማደግ ማለት ነው
በዛብህ በሽር
What's up My Family😘
እንዴት ናችሁ?
እኔም ደህና ነኝ ጌታ ይመስገን🙏
ያው እንደሚታዉቁት ለትንሽ ጊዜ ከቴሌግራም ከምንም ጠፍቼ ነበር በቀጣይ ሁሉንም ነገር አሳዉቃችኅለሁ::
ናፍቃችሁኛል😔
ለእኔም እራሴ ናፍቆኛል😁
ብቻ ቀጣይ ሁሉንም ነገር በዝርዝር እናወራለን🙏👍
ምንም ማድረግ አይቻልም🤷‍♂️ ጀምሪያለሁ ታዛለህ ትከፍላለህ ዉጤቱን በአስገራሚ ሁኔታ ትቀበላለህ::
$በቃ አለቀ🫳
እዘዝ
@TapiDesign
😁4🥰1