🎄ለገና 🎄
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
🎯 ♡ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃre
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
🎯 ♡ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃre
👍1
አምላክ ሰው ለምን?
አምላክ ሰው መሆኑን በምሳሌ:- አንድ ሰውዬ በሀይቅ ዳሪቻ ላይ ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ነበር::
እናም ትኩሪ ብሎ ወደ ሀይቅ እያየ አንድ አሳ እየዋኘ እያለ አንድ ትልቅዬ አዞ ሊበላው ሊገለው ከጀርባው ስመጣ አየ::
አይቶም ለአሳው አዞ ሊገለህ ከጀርባህ መቷል ብሎ ብል አይሰማም ምክንያቱም አሳው ሰው ስላልሆነ::
ወይም እሱ በሰውኛ ገብቶ ሊያድነው ብሞክር እርሱን እየሸሸ ወደ ጀርባ ይሮጣል እናም አዞው ይበላዋል:: ሰውየው ማድረግ ያለበት አንድ ነገር ነው እሱም አሳ መሆን እንደዛ ካደረገ አሳውን ከአዞ(ከጠላቱ) ያድነዋል::
ይቀጥላል...
አምላክ ሰው መሆኑን በምሳሌ:- አንድ ሰውዬ በሀይቅ ዳሪቻ ላይ ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ነበር::
እናም ትኩሪ ብሎ ወደ ሀይቅ እያየ አንድ አሳ እየዋኘ እያለ አንድ ትልቅዬ አዞ ሊበላው ሊገለው ከጀርባው ስመጣ አየ::
አይቶም ለአሳው አዞ ሊገለህ ከጀርባህ መቷል ብሎ ብል አይሰማም ምክንያቱም አሳው ሰው ስላልሆነ::
ወይም እሱ በሰውኛ ገብቶ ሊያድነው ብሞክር እርሱን እየሸሸ ወደ ጀርባ ይሮጣል እናም አዞው ይበላዋል:: ሰውየው ማድረግ ያለበት አንድ ነገር ነው እሱም አሳ መሆን እንደዛ ካደረገ አሳውን ከአዞ(ከጠላቱ) ያድነዋል::
ይቀጥላል...
እንደዚህ ነው በእኛ ሕይወት ላይ የሆነው ይህ ነው ኢየሱስ እኛን ባይሆን እስከ ዘላለም ሙታኞች ሆነን እንኖራለን::
ደስ ይበላችሁ ሞታችን ኢየሱስ ሰው በመሆኑ ተሽሯል::
ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ድሮ ባርያዎች ነበርን አሁን ግን ልጆች ሆንን🙏🙏🙏
ለተቀበላችሁ በስሙም ላመናችሁ ዛሬ ልጆች የሆንበት ቀን ነው::
💥እንኳንም የጌታ ሆናችሁ እንኳንም ተወለደላችሁ❤️
መልካም የልጅነት ስልጣን ቀን🎂🎂🎂🎂
መልካም ገና
ደስ ይበላችሁ ሞታችን ኢየሱስ ሰው በመሆኑ ተሽሯል::
ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ የእርሱ ወደ ሆነው መጣ፥ የገዛ ወገኖቹም አልተቀበሉትም።
¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ድሮ ባርያዎች ነበርን አሁን ግን ልጆች ሆንን🙏🙏🙏
ለተቀበላችሁ በስሙም ላመናችሁ ዛሬ ልጆች የሆንበት ቀን ነው::
💥እንኳንም የጌታ ሆናችሁ እንኳንም ተወለደላችሁ❤️
መልካም የልጅነት ስልጣን ቀን🎂🎂🎂🎂
መልካም ገና
እነሱ:- ደግሞ አምላክ እንዴት፣ለምንስ ይወለዳል?
እኔ:-ምን ይደንቃል?
ሲወደኝ ነውኮ የወረደው
በጣም ስላፈቀረኝ ብቻ ሳይሆን ፍቅርም ራሱ ስለሆነ፤
ራሱን አዋርዶ ዛሬ እንደዚ በሰዎች አፍም እንደሚቀል እያወቀ ያለ አንዳች ምክንያት
just ስለወደደኝ ብቻ::
ግራ የሚያጋባውኮ እግዚአብሔር መወለዱ አደለም
እኔን መውደዱ እንጂ
እግዚአብሔርማ አምላክ ነው ሁሉን ሊያደርግ ይቻለዋል
አይደለም ሊወለድ ሊወደኝም ችሏል
ሃሌሉያ!!!
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
የዘርቱ ከበደ ንግግር
እኔ:-ምን ይደንቃል?
ሲወደኝ ነውኮ የወረደው
በጣም ስላፈቀረኝ ብቻ ሳይሆን ፍቅርም ራሱ ስለሆነ፤
ራሱን አዋርዶ ዛሬ እንደዚ በሰዎች አፍም እንደሚቀል እያወቀ ያለ አንዳች ምክንያት
just ስለወደደኝ ብቻ::
ግራ የሚያጋባውኮ እግዚአብሔር መወለዱ አደለም
እኔን መውደዱ እንጂ
እግዚአብሔርማ አምላክ ነው ሁሉን ሊያደርግ ይቻለዋል
አይደለም ሊወለድ ሊወደኝም ችሏል
ሃሌሉያ!!!
"እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
የዘርቱ ከበደ ንግግር
“የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።”
— ገላትያ 5፥22
— ገላትያ 5፥22
🔥3❤1👍1🥰1
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
🔥1
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
❤1🔥1🥰1
መንፈሳዊ ጉዞ የሚጀመረው በራስህ ጥረት አይደለም። በአንተ ውስጥ መልካምን ሥራ የሚጀምረው እግዚአብሔር ነው። በእርሱ ስታምን ከዛ ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር ክርስቶስን እንድትመስል ያዘጋጅሀል።
ደግሞም እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን እስከፍፃሜው አይተወውም። እምነትህ ሊፈተን ይችላል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር ዓላማ ጽኑ እና የተረጋገጠ ነው።
ክርስቶስ እስኪመለስ እና በአንተ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ሥራ ሙሉ በሙሉ የተሟላ እስኪሆን: እስከዚያ ቀን ድረስ፣ በቃሉ እና በመንፈሱ መልካምን በአንተ ያደርጋል ።
ፊልጵስዩስ 1:6 በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
ደግሞም እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን እስከፍፃሜው አይተወውም። እምነትህ ሊፈተን ይችላል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር ዓላማ ጽኑ እና የተረጋገጠ ነው።
ክርስቶስ እስኪመለስ እና በአንተ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ሥራ ሙሉ በሙሉ የተሟላ እስኪሆን: እስከዚያ ቀን ድረስ፣ በቃሉ እና በመንፈሱ መልካምን በአንተ ያደርጋል ።
ፊልጵስዩስ 1:6 በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
🔥2
ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት
ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት
ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን
እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለፍብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
የማይወሰድ ዕድል ከዚህ በላይ የለም
መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም
አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ
ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ
ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር
አጥፋኝ ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር
አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ
አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል ዕድሜዬ
ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
አንተን ለማግኘት ነው
ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
አንተን ለማግኘት ነው
በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ
በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል
በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ
በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ
አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው
አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው
ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል
ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት
ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን
እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለፍብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
የማይወሰድ ዕድል ከዚህ በላይ የለም
መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም
አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ
ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ
ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር
አጥፋኝ ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር
አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ
አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል ዕድሜዬ
ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
አንተን ለማግኘት ነው
ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
አንተን ለማግኘት ነው
በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ
በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል
በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ
በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ
አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው
አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው
ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል
🔥3🥰1
🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎ማሰራት አስበዋል ...? 🤔
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
⚡ፍጥነት እና ጥራት ያለው 👌
✍አሁን ይዘዙ
♂️Church poster ♂️Gospel song poster
♂️Movie poster ♂️social media post
♂️Banner ♂️Logo design
♂️Youtube thumbnail
🤝ቋሚ ለሚያሰሩ ከታላቅ ቅናሽ ጋር🤝
🅲🅾️🅽🆃🅰️🅲🆃 🆄🆂
📞 +251984392792
@Official_tapi👈👈
🅹︎🅾︎🅸︎🅽︎ 🆄︎🆂︎
🅃🄴🄻🄴🄶🅁🄰🄼 🄲🄷🄰🄽🄽🄴🄻
@🆃︎🅰︎🅿︎🅸︎🅳︎🅴︎🆂︎🅸︎🅶︎🅽︎
👍1🔥1
💥𝗖𝗛𝗜𝗥𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡 𝗪𝗔𝗟𝗟𝗣𝗔𝗣𝗘𝗥💥
𝗖𝗥𝗘𝗧𝗘𝗗 𝗙𝗢𝗥 𝗕𝗬 𝗧𝗔𝗣𝗜 𝗗𝗘𝗦𝗜𝗚
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር
ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር
አየዋለው ያኔ በድል በክብር
ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ
ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x)
ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት
ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት
በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል
ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
የዘለዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
የዘለዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር
የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር
ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ
የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት
ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር
ምናለ ደስታ ምናለ ውበት
ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት
𝗖𝗥𝗘𝗧𝗘𝗗 𝗙𝗢𝗥 𝗕𝗬 𝗧𝗔𝗣𝗜 𝗗𝗘𝗦𝗜𝗚
አዲስ ሰማይ አዲስ ምድር
የብርሃን ሀገር የብርሃን ቅጥር
ምርአፍ ተዘግቶ ምርአፍ ሲጀመር
አየዋለው ያኔ በድል በክብር
ሲያልፍ ፊተኛው ሰማይ
ደግሞ አንደገና አዲስ ሰማይ
ሲያበቃ ይሄኛው ምድር
ዘለዓለም አለ የክብር ምድር (፪x)
ጨለማ ዳግም በማይሰፍነበት
ፀሐይም ጨረቃም በሌሉበት
በጉ ብርሃን ነዉ ያበራል
ሀገር በክርስቶስ ይደምቃል
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
የዘለዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
አይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው
ጌታ ለሚወዱት ያዘጋጀው
ልብሳቸውን በበጉ ደም ላጠቡ
የሰፋውን መንገድ ጥለው ለዘለቁ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
የዘለዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ የክብር ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
በተስፋ ድንበር በፍቅር ሀገር
የእምነት ፅናት ምላሽ ሲሰምር
ሲበሰር የዘለዓለሙ ደስታ
የታመኑት የናፈቁት ላይም ሲበቃ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መኖርያዬ
ሀብተ ሰማይ ፅኑ ተስፋዬ
ከአየሱስ ጋር ለዘላዓለም መንገሻዬ
ሌት በማያውቀው የቀን ጅረት
ብርሃን ውሎ ብርሃን ማደር
ምናለ ደስታ ምናለ ውበት
ከክርስቶስ ጋር ነግሶ አንደማየት
🔥3❤2