x = 10
y = 5
if x > y:
print("Python is fun!")
else:
print("Keep learning!")
Output of thise code?
5 Career Paths with Python"
🚀 Python ተምራችሁ ምን መስራት ትችላላችሁ? 🚀
💥Web Development: እንደ Instagram እና Pinterest ያሉ ድንቅ ድረ-ገጾችን ለመስራት።
💥Data Science: መረጃዎችን በመተንተን ትንበያዎችን ለመስራት።
💥Artificial Intelligence (AI): እንደ ChatGPT ያሉ ሲስተሞችን ለመስራት።
💥Automation: አሰልቺና ተደጋጋሚ ስራዎችን በኮምፒውተር በፍጥነት ለማሰራት።
💥App Development: የተለያዩ የሞባይልና የዴስክቶፕ አፕሊኬሽኖችን ለመስራት።

Forwarded from ALL TUTORIAL COLLECTION(ATC)
🚀12 ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና፡ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በኦንላይን ይለማመዱ!
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! ዛሬ ለእናንተ እጅግ ወሳኝ እና ጠቃሚ መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል። ለፈተና ዝግጅት የምታደርጉትን ጥረት ቀለል የሚያደርግ አዲስ ሲስተም በ Code Spark አማካኝነት ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
🎯 ለምን በዚህ ድረ-ገጽ መጠቀም አለባችሁ?
ይህ ሲስተም "በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ" እንዲሉ፣ ሁለት ትልልቅ ጥቅሞችን ይሰጣችኋል፦
1. የቀድሞ ፈተናዎች፡ ያለፉት ዓመታት ብሄራዊ ፈተናዎችን በማካተቱ ትክክለኛውን የፈተና ይዘት እንድታውቁ ይረዳችኋል።
2. የኦንላይን ልምምድ፡ ፈተናው በኮምፒውተር (Online) የሚሰጥ በመሆኑ፣ የቴክኒክ ክህሎታችሁን እንድታሳድጉና በፈተና ወቅት የሚፈጠርን ጭንቀት እንድታስወግዱ ይረዳችኋል።
📝 እንዴት መጠቀም ይቻላል? (ቀላል መመሪያ)
1. መግቢያ፦ መጀመሪያ ወደ ድረ-ገጹ ይግቡ 👉 online-exam-systems.free.nf
2. ምዝገባ፦ Register የሚለውን በመንካት ይመዝገቡ።
3.መግባት (Login)፦ በመዘገቡበት Username እና Password በመጠቀም ይግቡ።
4. ፈተና መጀመር፦ ወደ ታች Scroll በማድረግ የሚፈልጉትን የትምህርት አይነት ይምረጡና Start ይበሉ።
5. ውጤት ማየት፦ ፈተናውን እንደጨረሱ Submit ሲሉ ውጤታችሁ ወዲያውኑ ይታያል።
6.ስህተትን ማረም፦ View የሚለውን በመጫን የትኛው ጥያቄ እንደተሳሳታችሁና ትክክለኛው መልስ ምን እንደሆነ መመልከት ትችላላችሁ።
https://t.me/+oQ3edCKtJG05YTY0
ALL TUTORIAL COLLOCTION(ATC)

📢 ጥቆማ፦ ይህ ለሁሉም ተማሪ የሚጠቅም ስለሆነ፣ ለጓደኞቻችሁ እና ለዘመዶቻችሁ Share በማድረግ ተባበሩ። መልካም ጥናት!
https://t.me/+oQ3edCKtJG05YTY0
ALL TUTORIAL COLLOCTION(ATC)
🌅Good morning family
You don’t have to be perfect to start.
You just have to start to become perfect.

🚀 Essential Python snippets to explore data:
1. .head() - Review top rows
2. .tail() - Review bottom rows
3. .info() - Summary of DataFrame
4. .shape - Shape of DataFrame
5. .describe() - Descriptive stats
6. .isnull().sum() - Check missing values
7. .dtypes - Data types of columns
8. .unique() - Unique values in a column
9. .nunique() - Count unique values
10. .value_counts() - Value counts in a column
11. .corr() - Correlation matrix

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው !
ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።
ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል።
የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል።
በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።
በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል።
የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል።
ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል።
መረጃው #የሪፖርተር_ጋዜጣ ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia

😢2