እናት አገር ኢትዮጵያን በመክዳት ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር ተሰልፎ የባንዳ ባንዳ ይዞታን ይዞ በያለበት እየዳከረ ያለ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕልውና አሁናዊ ስጋት አይደለም። የባንዳ ባንዳው ከታሪካዊ ጠላት ጋር ተሰልፎ፣ አንዳንዴም ከጠላት በላይ ሰይጦ፣ ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ፣ ብሔራዊ አገር አልቦ ሊያስቀረን ያደረገው "የውርንጫ ድካም" የሆነ ሙከራ ትላንት በአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊን የተባበረ ክንድ ተሸንፏል።
ዛሬ ላይ ለኢትዮጵያ ሕልውና አደጋና ስጋት የሚጋርጠው እንደ ጃንሆይ ዘመን ባንዳዎች በአርበኞች ላይ የበላይነት ይዞታ ይዘው አሁናዊ አገር ወዳድ አርበኞች በስርዓቱ የሚገባቸውን እውቅና እና ክብር ሳያገኙ በምትኩ በአገር መክዳት ወንጀል ሊጠየቅ የሚገባው የባንዳ ባንዳው እና የድል አጥቢያ አርበኛው የመንገስ እድል ከተሰጠው ይሆናል።
የአብይ አህመድ መንግስት ከታሪክ ይማራል የሚል እምነት አለኝ‼️

የኢትዮጵያ አለኝታዎች!
እንደሐገር ነፃነታችንንና ሉዓላዊነታችንን አስከብረን የቆምነው በጀግኖች ያልተቋረጠ ዓመት ሙሉ ከባድ መስዋዕትነት ነው‼️
ማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደትናንቱ በደምና በአጥንታቸው የሐገራቸዉን ዳር ደንበር የሚያስከብሩን ጀግኖች ልጆች አፍርታለች‼️

በነገራችን ላይ ወያኔ በሰላም ለመኖር ቀርቶ ስለሰላም ለማውራት ተፈጥራዊ ስሪቱ አይፈቅድለትም። በግጭት ተፀንሶ በግጭት ያደገ የሕልውና መሰረቱ ግጭት የሆነ ለኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት ነው።
ወያኔ በአሁን ሰዓት ስለሰላም እያወራ ለጦርነት በከፍተኛ ደረጃ እየተዘጋጀ ነው። ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እየተመራ መደበኛ የጦር ግንባሮችን ከመክፈቱ በፊት በሐገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በግብር ልጆቹ በኩል የተለያዩ ጥቃቶችን በመክፈት ሕዝቡን በምሬት ለማስነሳት እየሞከረ ሲሆን ጀግናው የኢትጵያን ሰራዊት ደግሞ ትኩረቱንና ስምሪቱ እንዲበታተን አልሞ እየሰራ ነው። ጠላት አላማው ስለሆነ የሚያገኘውን ቀዳዳ ሁሉ ተጠቅሞ ጥፋት ለማድረስ የተዘጋጀ ነው። ለጠላት አላማ ተባባሪ አለመሆን ከሐገር ወዳድ ዜጎች የሚጠበቅ ምላሽ ነው።
በአማራ እና በኦሮሞ ማልያ ወያኔ የሳይበሩን ዓለም በከፍተኛ ደረጃ መቆጣጠሩ የሚታወቅ ሲሆን የሁለቱን ብሔር ተወላጆችን ለአላማው መሳካት ምርኩዝ ቱቦ ይሆናሉ ያላቸውን ሰዎችና ድርጅቶችን የገፅታ ግንባታ እንዲሰራላቸው በማድረግ ወደፊት በማምጣት በጥሩንባ ነፊነት አሰማርቶ ሕዝቡን ሰላም ለመንሳትና ወደጥፋት መጠቃቃት እልቂት ለመክተት ከፍተኛ ሙከራ አድርጓል። አሁንም ያልቆመ ተጠናክሮ የቀጠለ እንቅስቃሴ ነው።
የጠላት ትልቁ ጉልበቱ ፍፁም የፕሮፓጋንዳ ብልጫ በመንግስት ላይ መውሰድ መቻሉ ነው። ስቴት ማሽነሪዎቹን ሽባ አድርጓቸዋል። በወያኔ የፕሮፖጋንዳ ሰለባ ያልሆነ በሚነዛው የፈጠራ የውሸት መረጃ ያልተደነባበረ በጥፋቱ ሐሳቡ ቁጥጥር ስር ያልዋለና እጅ ያልሰጠ የወያኔ ተቃዋሚ በባትሪ ቢፈለግ ሊገኝ የሚችለው ነፃ አዕምሮ ጥቂት ነው።
የወያኔን አላማና አጀንዳ ያለ-ወያኔ ስፖንሰርነት የሚያስተጋቡ በአማራም ሆነ በኦሮሞ ወይም በሌሎች ብሔሮች በኩል እልፍ የግብሩ ወራሾች እንዲፈጠሩ ማድረጉ ለወያኔ ትልቅ ስኬት ነው።
ለማንኛውም
ወያኔ ስለሰላም ሳይሆን ስለጦርነት ያለውን ዝግጁነት ነው ሰሞኑን በተለያዬ መንገድ እየነገረን ያለው። ከባህሪው ውጭ የሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች ማዘናጊያዎች ናቸው። ወያኔ በአዲስ መልክ ራሱን በማደራጀት በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ድጋፍ ሰጨነትና አጋዥነት ጦርነት ከመክፈት ውጭ የተሻለ አማራጭ እንደሌለው የሚያምን የጥፋት ሃይል ነው። በጦርነት ማሸነፍ እንደማይችል የሚረዳ ቢሆንም ይዞ የመሞት የእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አስተሳተብ ተጠቂ ነው። ይህ ሐይል ለኢትዮጵያ የጥፋት መልዕክተኛ ነው። ሕልውና እስካለው ድረስ መቼም ቢሆን በሰላም የሚተኛ ሃይል አይደለምና ሁለንተናዊ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል።
በምንም ነገር መቼም ቢሆን ልንዘናጋ አይገባም‼️

በዛሬው ዕለት በሁመራ የጎዳና ላይ ኢፍጣር/አፍጥር ፕሮግራም ተካሂዷል። የአፍጥር ፕሮግራሙ በጎንደር-ወልቃይት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ ነው።
በመርሃግብሩ ከጎንደር ዑለማዎችና የሙስሊሙ ማህበረሰብ ተወካዮች ተገኝተው ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ተገኝቷል።

የማናሸንፈዉን አካል እንኳን በአደባባይ በጓዳም ደፍረን ለሐሜት እንኳን እንቸገራለን፤ ስለጠላቶቻችን በአደባባይ ደረታችንን ነፍተን የገጠምነው ከእኛ በላይ ስላልሆኑ ነው‼️
ዛሬን በነፃነት ደረታችን ነፍተን ቀና ብለን እንሄድ ዘንድ፣ ትንሳኤያችንን ከቤተሰቦቻችን ጋር ሆነን በሰላም በድምቀት እናክብር ዘንድ፣ ትናንት በየሸጡ፣ በየጉድጓዱ፣ በየሜዳው፣ በየጋራ ሸንተረሩ፣ እና በዱር በገደሉ አፈር እስክትመስሉ በርሃብና በውሃ ጥም እየተሰቃያችሁ እኛ የሰላም አየር እንተነፍስ ከውዷ ሐገራችሁ በፊት እኛ እንፍረስ ብላችሁ ደማችሁን ያፈሰሳችሁ አጥንታችሁን የከሰከሳችሁ የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ክብር ይገባችኋል።
የተከፈለልንን የደም ዋጋ በምንም የማይተካ ነውና ሁሌም እናስታውሳችኋለን። መቼም አንረሳችሁም! ይህን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን፣ ለማጣጣልና ስማችሁን ለማጥፋት በክፋት ብንነሳ ደማችሁና አጥንታችሁ ይፍረደን!
እናንተ የኢትዮጵያ ሕልውና የመጨረሻ ምሽጎች፤ የሰላማችን የነፃነትና የክብራችን ዋስትና ናችሁና በማንምና በምንም የማንቀይራችሁ ጀግኖቻችን ስለሆናችሁ በነገሮች ሁሉ እስከመጨረሻው ድረስ ከጎናችሁ አብረን እንቆማለን‼️
ውድ ኢትዮጵያዊያን ስለምትወዷት እናት ኢትዮጵያ ስለሰላማችንና ስለክብራችን በዚህ ሰዓት ከቤተሰብ ተለይተው መዋያና ማደሪያቸውን ምሽግ ስላደረጉ የጀግናው መከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩሃይል ሚሊሻ እና ወታደራዊ ስነ-ስርዓት ላላቸው ዋና ጠላታቸውን ለይተው ለሚያውቁ ወያኔ ካልከሰመ እረፍት ለሌላቸው ለሕዝብ ጥቅም ለቆሙ በእየ አውደ ውጊያው በእሳት ለተፈተኑና ለተለበለቡ ጀግና የአማራ ፋኖ አባላት ጎረቤት የሆኑና የምናውቃቸውን ቤተሰቦቻቸውን በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤው አደረሳችሁ ብሎ በተለያዬ ነገር በተለይ ከታይታ በወጣ ለሕሊና ሰላም ስንል መጠየቅ ያስፈልጋል።
ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ነገን መስራትም ነው‼️
መልካም የትንሣኤ በዓል ለውድ ጀግኖቻችንና ለጀግኖች ቤተሰቦች በሙሉ‼️
ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ትናንቱ በልጆቿ የተባበረ ክንድ ከውጭ ባዳዎች እና ከውስጥ ባንዳዎች የሚቃጣባትን ትንኮሳዎችን በማክሸፍ ነፃነቷንና ክብሯን አስከብራ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች‼️

ወያኔ አሁናዊ የአማራ ጠላት እንዳልሆነ ከወያኔ በላይ ወያኔ ሆነው ለማሳረዳት ሲጋጋጡ የነበሩ አንዳንድ አማራ ነን የሚሉ ሰዎች አሁን ላይ ደግሞ ትናንትም አልነበረም ወደሚል ተሸጋግረዋል። በዚህ አያያዛቸው ደግሞ ነገ በአደባባይ ለአማራ ሕዝብ እንደ ወያኔ ወዳጅ የለውምና አብረን ልንሰራ ይገባል ብለው ላለመናገራቸው እርግጠኛ መሆን አይቻልም።
መቼም ቢሆን የወያኔን ፀረ-አማራነት አቋምና ያደረሰውን ግፍ ሊቀይርና ሊፍቅ የሚችል ከውስጥም ይሁን ከውጭ የጠላቴ ጠላት የሚል አሰላለፍ እንደ አማራ እንፍጠር ወይም እንከተል ተብሎ ቢታሰብ እንኳን ወያኔ ለአማራ ጊዜያዊ ወዳጅ የመሆን እድል አይኖረውም። ነገሮች የቱንም ያህል ቢለዋወጡ ለትግራይ ሕዝብ እንጅ ለወያኔ የሚራራ ልብም የለንም‼️
በአማራ የፌስቡክ ብሔርተኝነት ምን አይነት ጉዳዮች ወይም ግለሰቦች ሲሆኑ በአማራ ቀዳሚ ጠበቃ ነን በሚለው ፌስቡከር አጀንዳ ሆኖ እንደሚጦዝ ወይም ባልታየና ባልተሰማ እንደሚታለፍ ነገሮችን እየመረመርን ይሆን?
ነገሮችን ስንመረምር የአማራ የፌስቡክ ብሔርተኝነት ወያኔ መር መሆኑን ሊያረጋግጥልን የሚችል አንድ ሺ አንድ ማሳመኛዎችን ማግኘት እንችላለን‼️