ለእናት ኢትዮጵያ ዛሬም ድምፅ የሚሆኑ ቆራጥና የታመኑ ልጆች አሉ። ኤች አር 6600ን በመቃወም በአገረ አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ድምፃቸውን እያሰሙ ነው!
ትናንትም ሆነ ዛሬ በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የሕዝብ ጥቅም የማትደራደሩ ኢትዮጵያዊያን በፀና ኢትዮጵያዊነታችሁ ባንዳነትን አሸንፋችሁታልና ምስጋና ይገባችኋል! ኩራቶችም ናችሁ‼️

እስከ ምፅዓት ድረስ ጊዜ ቢሰጣችሁ እንኳን መቼም ቢሆን ወያኔን በአማራም ሆነ በኢትዮጵያዊያን ላይ ማንገስ አትችሉም። መቼም። ሙከራው ራሱ ሰማይን በቴስታ እንደመምታት የሚታሰብ ነው።
ለኢትዮጵያ ሕልውና የእናት ጡት ነካሾቹ ወያኔና የግብር ልጆቹ ጥላቻና የተጠያቂነት ስጋት ወለድ አካኪ ዘራፍነት ሳይሆን ኢትዮጵያ ሰው በፈለገችበትና በተጣራችበት የጭንቅ ወቅት ለአንድያ ሕይወታቸው እንኳን ሳይሳሱ ከፊት ቀድመው በመሰለፍ ወያኔንና የግብር ልጆቹን ኢትዮጵያን የማፍረስ እኩይ አላማን ያከሸፉ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ አለኝታዎች በመንግሥት መገፋት መከፋት በቁጣ ካስነሳቸው የኢትዮጵያ ሕልውና ወደአደጋ ሊያስገባ ይችላል።
ወያኔን መንገድ እየጠረገ ወደአዲስ አበባ እየመራ ሐገር ለማፍረስ በተቃዋሚ ስም ይንቀሳቀስ የነበረው ሁሉማ አሁን ላይ በምንም ጉዳይ የቱንም ያህል ቢያኮርፍና አምርሮ ቢቆጣ የትም ሊደርስ የሚችል አይደለም። ከዚህ በፊት ያለ የሌለ አቅሙን ተጠቅሞ የታየ ሃይል ነው። እሱ ብቻ ሳይሆን በአሸናፊው አካል መልካም ፈቃድ ብቻ የሚንቀሳቀስ በባዶው የሚጮህ የተሸነፈና የወደቀ ሃይል መሆኑ ተረጋግጦ ያደረ ሐቅ ነው።
በኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ክብር የማይደራደሩ ወያኔን አምርረው የሚጠሉና የታገሉ አሁንም ለኢትዮጵያ ስጋት የሚሆንን ሃይል ለመታገል ወደኋላ የማይሉ ቁርጠኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያነሱትን ተገቢነት ያለውን ጥያቄ መንግስት ባልሰማና ባላዬ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ የሚያልፍና ይህን ሃይል የሚያስከፋና የሚያስቆጣ ከሆነ ግን በቅርቡ የምናየው የኢትዮጵያ ትንሳኤን ሳይሆን ውድቀቷን ሊሆን ይችላል። ስለሆነም መንግስት ከሐገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ለሚነሱ ተገቢ የሆኑ ጥያቄዎች ጆሮ ሊሰጥ ይገባዋል። ክብር ለሚገባውም ክብር ይስጥ።
ለሐገራቸው የቆሙና በሐገራቸው ላይ
የቆሙ አርበኛ እና ባንዳ የሚታዩበት መነፅር መስተካከል አለበት። ሐገር አፍራሽ ባንዳዎች የሚነግሱበት የወያኔ ስርዓት የሚቀጥልበትንና የሚፀናበትን እድልም ማንም ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ፈፅሞ ሊፈቅድ እንደማይችል መታወቅ ይኖርበታል።
ሰናይ ሌሊት!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶቼ እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
ረመዳን ከሪም!
ረመዳን ከሪም!
ግፍን ማውገዛ መልካም ነገር ነው። መቼም ቢሆን የሚበረታታና የሚደገፍ ጉዳይ ነው። ኦሮሞን እንደ ሕዝብ ወይም አማራን እንደሕዝብ ለማጣጣል ወይም ወደእርስ በርስ ግጭት እንዲገቡ ለማድረግ የሚደረገው የሙከራ እንቅስቃሴ አላማው ሰብአዊነት አለመሆኑን በግልፅ ያሳያል። መልክ ወይም ቋንቋ ካልሆነ በስተቀር ግብሩ ወያኔነት ነው።
በ yesuf Ibrahim
የወልቃይት ጉዳይ በአማራ ህዝብ ትግል ውስጥ ጉልህ ስፍራ ካላቸው አጀንዳዎች መካከል ግንባር ቀደም ሆኖ የሚጠቀስ ነው።
በገፊ ምክንያትነትና በቀጣይ ግብዓትነት!
ወልቃይት ማለት የሆነ የመሬት ወርድ × ቁመት ጉዳይ አይደለም! የትህነግ ስብስብ ለግማሽ ምዕተአመት ያክል ሳያቋርጥ ጥርሱን አግጥጦና አይኑን አፍጥጦ በወልቃይት ላይ የሚያማትረው ለምን እንደሆነ በትክክል መረዳት ያስፈልጋል።
በዋናነት ወልቃይት ማንነቱን በግፍ የተነጥቀና የዘር ጭፍጨፋዎች ሰለባ የሆነ ሰፊ ማህበረሰብ ጉዳይ ነው። ይህ ከሁሉም በላይ የወልቃይትን ጉዳይ automatically የመላው አማራ ህዝብ አጀንዳ አድርጎታል።
"ወልቃይት" የፍትህ፣ የማንነት፣ የክብርና የታሪክ ጉዳይ ነው! የወልቃይትን ፋይዳ በደላላ ቀመር መረዳት አይቻልም። የወልቃይትን ጉዳይ "በሰሊጥ ፖለቲካ" ፈርጀው የሚያራክሱ አካላት እንደሁኔታው አስገራሚና አሳዛኝ ናቸው። ግን— የትህነግ ስብስብ ሊጥ በሚሰርቅበት ዘመን ሰሊጥስ ቢሆን እንደት ርካሽ ሊሆን ይቻላል?
ለማንኛውም—
በወልቃይት ታሪክ፣ መልክዓምድር፣ ከርሰምድርና መልከዓ-ፖለቲካ ዙሪያ ዝርዝርና ተጨባጭ ግንዛቤ ለመፍጠር— ለአማራ ተማሪዎችና ወጣቶች ሲወርድ ሲዋረድ በቀጠለው "የወልቃይት" ጉዳይ ዙሪያ የተሻለ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በሚል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።
በተመሳሳይ በሌሎች የአማራ ህዝብ ነባርና መሰረታዊ ጥያቄች ዙሪያም ተገቢውን ግንዛቤ በመፍጠርና አስቻይ የትግል ስልቶችን በመንደፍ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል። የአማራ አጀንዳዎች እርስበርስ ተደጋጋፊ በመሆናቸው ለአንዱ የምንሰጠው እልባት ለቀሪዎቹ ትልቅ ግብዓት እንደሚሆን ሊሰመርበት ይገባል!
ማስታወሻ
------
ወያኔ በግፍ ጨፈጭፎ ጅምላ መቃብሮች ውስጥ የጣላቸውን ወገኖች አፅም የማውጣትና በክብር የማሳረፉ ስራዎች ሲከናወኑ በተቻለ መጠን ታዋቂ የሆኑ የሀገር ውስጥና የዓለማቀፍ የሚዲያዎችና የሰብዓዊ መብት ተቋማት እንዲታዘቧቸውና እንዲዘግቧቸው ማድረግ ያስፈልጋል።

አማራ የሕልውና አደጋ እንዳለበት እየለፈፉ ነገር ግን ወያኔ የሚወደውን እየወደዱ ወያኔ የሚጠላውን እየጠሉ "የአማራ የሕልውና የቅርብ ተጠሪ ነን" ባይ የወያኔ የቁርጥ ቀን ጠበቆች ከሆኑት ይልቅ በወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ተወላጅ የሆነችው ሔርሜላ ሐረገወይን የአማራ አልፎም የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኗን በግብር አስመስክራለች።
አማራን እንወቅ በሚል ወደወልቃይት የተደረገውን ጉዞ በብአዴንነት በለመዱት የትርጉም አሰጣጥ ለማጣጣል እየተሞከረ ነው። ወልቃይትን አጀንዳ ያደረጉትን አካላት የአብይ ተላላኪ የብአዴን ተከፋይ እያሉ ነው። የነቁ የሚመስሉት የወያኔ የቁርጥ ቀን ጠበቆች ደግሞ ለምን ወልቃይት ብቻ ደራስ መተከልስ ራያስ አጀንዳ አይሆንም በማለት ለሁሉም አማራ ወይም ለአማራ አንድነት የሚቆረቆሩና የሚገዳቸው መስለው የወልቃይት ጉዳይ የሁሉም አማራ ጉዳይ እንዳልሆነ ወይም የጉዞው አላማ ትኩረት አግኝቶ ገዥ እንዳይኖረው ተግተው ሲሰሩ እንደማየት አሳዛኝ ነገር የለም። ደግሞ እኮ ተፅዕኖው ከትዝብት የሚያልፍም አይደለም።
ይህ የወያኔ የቁርጥ ቀን ጠበቃ አቅም አለመኖሩ በጀን እንጅ ከወያኔ ቀድሞ ማጥፋት ቢችል ለደስታው ወደር አይኖረውም። አቅሙ መቼም ማደግ የማይችልና የወያኔን መዳከም ተከትሎ የሚከስም ስለሆነ ትዝብታችንን የእየመዘገብን ወደፊት እየሰነጠቅን በድል መገስገሳችን ላይ ትኩረታችንን እናነጣጥራለን።
ወያኔ መሩ የሳይበር አማራ የግለሰቦችን ስም በማጥፋት ዘመቻ መሰማራትን፣ መሳደብን፣ መራገምን፣ የምድጃ ዳር ወሬ ማመላለስን፣እንደ ፖለቲካ አዋቂነት እንደ ሴራ ሊቀ-ጠበብነት በመቁጠር የሚደረገውን የዘወትር የግብር መገለጫን ከዚህ በኋላ እንዲያስተካክል በመወትወት የምናጠፋው ጊዜ የምንገባው ሰጣ ገባ አይኖርም(አላማዬ ብሎ የያዘው በመሆኑ) በስራው ራሱን በደንብ እንዲገልጥ እንቅፋት ባለመሆን ከእኛ የሚጠበቀውን ስራ መስራትን ያስቀደመ ይሆናል ።
ነውርን ጌጥ ማድረግን እንደክብር፣ ባንዳነት መላበስን እንደ አዋቂነት የሚቆጥር የእናት ጡት ነካሽ የእፍኝት ልጆች ባሕሪይ በደንብ ጎልቶ እንዲወጣ ባላየና ባልሰማ ማለፍ በአንድ በኩል እንደ አዋጭ መንገድ ሊታይም የሚችል ነው። ይህ በአማራ ስም የሚንቀሳቀስ ለአማራ ሕልውና ቁጥር አንድ ስጋት የሆነ ወያኔ መሩ የሳይበር ሃይል አላማው ምን እንደሆነ አሁን አሁን በብዙሃኑ አማራ ዘንድ እየተገለጠ መምጣቱ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥም ነው።
ሔርሜላ ሐረገወይን ወያኔ በአደባባይ አዋጅ አገርን ለማፍረስ ሲኦልም ድረስ እገባለሁ ከአማራ ጋርም ሂሳብ አወራርዳለሁ ብሎ ጦርነት ሲከፍት ከአማራም ሆነ ከኢትዮጵያዊን ጎን ቆመሽ እስካሁን እያሳየሽ ያለውን የፀና አቋም እናደንቃለን። ስላደረግሽው ሁሉም ከልብ እናመሰግናለን‼️

ከሁሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች የተውጣጡ ወንድሞቻችን የአማራ የዕዳ ደብዳቤ በተቀበረባትና በተቀደደባት ወልቃይት አዲረመጥ ከፍተኛ የሆነ አቀባበል እየተደረገላቸው ይገኛል። ውድ ወንድሞቻችን ቆይታችሁ ያማረ እንዲሆን እንመኛለን!
ወልቃይት ከነዓናችን ነች‼️
ወልቃይት ከነዓናችን ነች‼️