1) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ በላይ አይጎዳ፣ምን ይመጣበታል የሚል ግድ የለሽ አስተያየት አለ። አሁን ከሚገዛው ላይ አምስት ብር ሲጨመርበት የሚያማርረው ሁሉ ነው ይሄን የሚለው። አንድ ሊትር ዘይት ላይ ውድነት ሲታይ ፌስቡክ ላይ ሲያለቅስ የሚውለው የማዕቀቡ ክብደት ባይታየው ነው። ምን አልባት ነገ ራሱም በበጀት እጥረት ስራ አጥ ይሆናል። አካባቢው ፕሮጀክቱን ያጣል። ያኔ "ወይኔ" ብሎ የሚያመጣው ለውጥ የለም። አስተያየቱ የእልህ ነው።
2) የአማራ ሕዝብን አሁንም እያለቀ ነው። ከእልቂይ ይዳርገዋል የሚሉ አሉ። ይህም ሌላ ስህተት ነው። ትህነግ ሲጠነክር አማራን በየፊናው የሚገድለው ይጠነክራል። ኦነግ ይጠነክራል። የጉሙዝ ታጣቂም ይጠነክራል። አሁን መንገድ ጠብቆ የሚገድለውን መከላከያን ሳይሆን ንፁሃንን ብቻ ነው የሚያገኘው። ትህነግ ተጠናክሮ በራያም፣ በአበርገሌም፣ በወልቃይትም ሲወርር፣ ከመሃልም አጋሮቹን ሲያጠናክር የአማራ ሕዝብ የበለጠ ይጠቃል እንጅ ጥቃቱ ሊቆም አይችልም።
3) ትናንት ሰራዊቱን የደገፉ መንግስት መሳርያ ቢያጣ ጥሩ ነው ይላሉ። ትናንትኮ ልዩ ሀይሉ፣ ሚሊሻው መሳርያ አጣ ሲሉ የነበሩ ናቸው። ትናንት መከላከያው ካልደረሰ፣ ለምን በድሮን አይመታም፣ አፋርና አማራ ላይ ሽፋን አልተሰጠም ሲባል ነበር። ብዙው እውነታ አለው። ትናንት ተጨማሪ መሳርያና ኃይል ሲጠይቁ የነበሩ ዛሬ መሳርያም እንዲታጣ ሰራዊቱም እንዲዳከም ከፈለጉ ችግራቸው የፖለቲካ ወስላታነት ነው። መወላወል ነው።
4) የመከላከያ አመራር፣ የልዩ ኃይል አመራር፣ የፋኖ አመራርን ሲያሞግስ የሚውል፣ ሲፈናቀል ለምን የሚል አክቲቪስት ወዘተ ሰራዊቱን መሳርያ አልባ፣ አቅም አልባ የሚያደርግ፣ እንዳይዋጋ የሚከለክለውን ይደግፋል። ትናንት ሰራዊቱ ለምን አይዋጋም ሲል ኖሮ አሁን ሰራዊቱ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስድ የሚከለክልን ይደግፋል።
5) አንዳንዱ ይህን የሕልውና ጉዳይ የመንግስት ድጋፍ ያደርገዋል። መንግስትማ ከትህነግ የተሰነጠቀ ነው። ከትህነግ ጋር ለመደራደር እየፈለገ ሕዝብን የሚፈራ ነው። ግን ጳጳሱ ሳይቀር ከትህነግ ጎን ሲሰለፍ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ሳይቀር በየቀኑ ይህ አዋጅ እንዲወጣ ሲሰራ አንተ ግራ ከተጋባህ የረድፍ ችግር አለ። ጳጳሱ እንኳን ትግሬ ተነጥሎ እንዲያልቅ እየተደረገ ነው የሚሉት ዝም ብለው አይደለም። ወይ የራስን ወገን ረድፍ መያዝ አሊያም የትህነግ ምሽግ ሆኖ ወደ ሕዝብ መተኮስ ነው አማራጩ። ምዕራባውያኑ በዚህ ሕግ መሰረት እጃችሁን ለትህነግ ስጡ እያሉ ነው። እጅ መስጠት የሚፈልግ ይሰጣል። መንግስትንም ጨምሮ ለሕልውና ሲል የሚታገል ደግሞ መፅናት አለበት። የወገኑን እጅ ይዤ ካልሰጠሁ የሚለው ደግሞ አሰላለፉን በደንብ መለየት አለበት።
የያዝነው የሕልውና ጉዳይ ነው። ጳጳሱ ትግሬ ይጥፋ እየተባለ ነው ብለው ከትህነግ ጎን ሲሆኑ በአዋጅ ዓለም አቀፍ ጫና ሲመጣ ከሕዝቡ ጎን የማይሆን፣ ገና በገዥዎች ደጋፊነት እከሰሳለፉ ብሎ የሚፈራ የሕልውና ጉዳይን ከልብ ያልወሰደ ነው። ትናንት አብይ መጣ ሲባል ሙሴ መጣ ያለ ፌስቡከኛ አሁንም በአብይ ደጋፊነት በመፈረጅ የሚቀድመው የለም። ወይ ይቃወማል አሊያም ይደግፋል። ይህን ረድፍ መስያዝ የሚችሉ እየሰጉ ከተሸጎጡ አሊያም በስሜትና ግድየለሽነት ከቆሙ ታሪካዊ ኃላፊነት ዘንግተዋል። ዛሬ ተገንጣይ ያሽመደመደው ሕዝብ ነገ መንግስት ላይም ድምፅ ሊኖረው አይችልም።

በሕግ ባለሙያው Andualem Buketo Geda ስለ HR-6600 ረቂቅ ሕግ አስመልክቶ የሚከተለውን ብሏል!
አሜሪካን እና አጋሮቿ የኢትዮጵያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚሄዱበት ርቀት ከእለት ወደ እለት አስገራሚ እየሆነ ነው።
አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያን ሉኣላዊነት የሚገስ እስከዛሬ ከተሞከሩት በአይነቱም ሆነ በይዘቱ አስከፊ የሆነ HR6600 የሚባል ህግ ለማጽደቅ እየተንቀሳቀሱ ነው።
በዚህ ህግ የአሜሪካን የፋይናንስ ቢሮ እና የውጭ ጉዳይ ቢሮ ለኢትዮጵያ የሚደረጉ ማናቸውም ብድሮች እና እርዳታዎችን (ከአሜሪካ የምናገኘውን ብቻ ሳይሆን ከታላላቆቹ የገንዘብ ተቋማት (እነ ወርልድ ባንክን ማለት ነው) እንዳይሰጠን ቢሮዎቹ ተከታትለው ብሎክ እንዲያደርጉ አደራ ተጥሎባቸዋል!
ይህ እጅግ መረን የወጣ ብልግና ነው!
ረቂቅ ህጉ ከጸደቀ ምናልባት አሜሪካን ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለሃገር ቤት ድሃ ዘመዶቻቸው ድጋፍ ማድረግ መቻላቸው እራሱ አጠራጣሪ ነው!
ኢትዮጵያ የትኛውም አይነት ወረራ ቢያጋጥማት እንደ ረቂቅ ህጉ ከሆነ ከየትኛውም ሃገር የጦር መሳሪያ መግዛት አትችልም!
ይህን ህግ መቃወም ለሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ(ባንዳን አይጨምርም) የተገባ ነው!!
በአንጻሩ ይህ ህግ እንዲጸድቅ ማናቸውም አይነት ድጋፍ መስጠት በሞራል ብቻ ሳይሆን በህግም ጭምር ተጠያቂ የሚያደርግ ይመስለኛል!
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ ከአንቀጽ 248 እስከ 251 በጥቅሉ ሲታይ ይህንን በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣን አደጋ መደገፍ 'በሃገር ክህደት' እና 'ከጠላት ጋር በመተባበር' የሚያስጠይቅ ከመሆኑም በላይ እንደ ነገሩ ሁኔታ ከ15 አመት ጽኑ እስራት እስከ ሞት ፍርድ ሊያስፈርድ ይችላል!
በዚህ ተግባር ላይ ባለማወቅ የሚሳተፉ ግለሰቦች (ከባንዳ በስተቀር) ምናልባት ይህ ድርጊታቸው በጠቅላይ አቃቤ ህግ አይን እኔ ከላይ ባስቀመጥሁት አግባብ የሚታይ ቢሆን ያላሰቡት መዘዝ የሚያስከትልባቸው መሆኑን ከግምት በማስገባት ሊታቀቡ ይገባል!
በሃገሬ ላይ የሚደረግ ማናቸውንም የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሙከራ አምርሬ እቃወማለሁ!!

HR-6600 ረቂቅ ሕጉ ቢፀድቅ በአማራ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመዘርዘር ጊዜ ከመፍጀት እንዴት ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚችል አንብቡትና እስኪ አስረዱን?
የወያኔ የግብር ልጅ አጀንዳ አሻሻጮቹን ባንዳዎችን አይመለከትም‼️