HR-6600 ይፅደቅ አንቃወምም የሚሉት ሰዎች አብዛኞቹ ምን አይነት ሰዎች ቢሆኑ ጥሩ ነው። አማራው ተራራው! አማራ ተነስ! የሚሉ እንዲሁም በዋናነት የሚጠየቁትና የጉዳቱ ሰለባ የሚሆኑት የአማራ ልዩሃይል እና አማራ በፋኖ ጠንክሮ ይደራጅ ይታጠቅ የሚሉ ሰዎች መሆናቸው ነው😂
መታደል ነው እንዲህ እያሉ አዳማጭና ደጋፊ ማግኘት!
መታደል ነው እንዲህ እያሉ አዳማጭና ደጋፊ ማግኘት!
ወያኔ መሩ የፌስቡክ አማራ ምን ያህል ወደራሱ የሚተኩስ ሃይል እንደፈጠረ ለማወቅ የአማራ ልዩሃይል እና የፋኖ ደጋፊ ወይም ራሱ የአማራ ልዩሃይልና ፋኖ የነን ሰው የ HR-6600 ደጋፊ ሲያደርጉት ነው። ነገ ቢፀድቅ ይሄው ሃይል እኔማ ፋኖ ወይም የአማራ ልዩሃይል ነኝ ብሎ የአዛኝ መሳይ ቅቤ አንጓችነቱን ባሕሪይ ማሳየቱ አይቀርም። ነገሩ ለማስለቀስ ሲሞክር ቀድሞ ነጠላ የሚዘቀዝቅ ድንኳን የሚጥል ሐዘንተኛ ስላገኘ አይፈረድበትም።
የአማራ ብሔርተኝነት በማንም አልፎ ሂያጅ ማንነቱን ደብቆ በሚፅፍ የብዕር ስም ተጠቃሚ እንደፈለገ መነዳቱ ብቻ ሳይሆን እነሱ እየተደነቁ ማንነታቸውን ገልጠው በኋላፊነት ስም የሚፅፉ ሰዎች ስማቸው እንዲረክሱ መደረጉ ነው።
እስኪ ቸር ይንጋ‼️

በጌታቸው ሽፈራው
በHR 6600 ሰበብ ለትህነግ እጅ ስጡ ነው እያሉን ነው!
1) ወታደራዊ ጉዳይ ላይ ጠበቅ ብሎ የተሰራበት ነው። ትህነግ መንግስታዊ አይደለም። የመሳርያ እገዳ አልጣሉበትም። ቢችሉ እነሱ ይሰጡታል። በተለያየ መልኩ እንዳደረሱት እናውቃለን። ግብፅና ሱዳን በሱዳን ያለውን ሰራዊቱን እያስታጠቁት ነው። ነገር ግን ስለ ትህነግ በመሳርያ ክልከላ አልተነሳም። መሳርያ እንዳይገዛ የሚከለከለው የኢትዮጵያና የኤርትራ ሰራዊት፣የክልል ፀጥታ ኃይል ነው። የኢትዮጵያ ሰራዊት መሳርያ የሚገዛባቸው አገራት ተጠቅሰዋል። ትህነግ እንደ ሸማቂ በመቆጠሩ ከመደበኛ ሰራዊት ነው መሳርያ ቀምቶ ነው የሚታጠቀው። ከአሁን ቀደምም ከሰራዊቱ ቀምቷል። የቀማው በሌላ ተአምር አይደለም። የውጭ አካላት በመረጃ ወዘተ ደግፈውታል። ሀምሳ ሰው ከዚህ ጋር አለ፣ ከዚህ ደግሞ ይህን ያህል እያሉ በሳተላይት መረጃ ሲመግቡት፣ በኤምባሲ በኩል መረጃ ሲያደርሱት ከርመዋል። የውጭ የእርዳታ ድርጅቶች በብዙ ነገር አግዘውት ከጫካ አውጥተውታል። አሁንም እነዚህ አካላት ናቸው ይህን ሕግ እየደገፉ ያሉት።
የኢትዮጵያ ሰራዊት መሳርያ እንዳይገዛ ሲደረግ ነገ መሳርያም ተተኳሽም ሲያልቅበት የሚጎለብተው ትህነግ ነው። ባለፈው ትህነግን ያሽመደመደው ድሮን ተተኳሽ አይኖርም። ፋኖና ልዩ ኃይል የሚተኩሰው የመትረየስ ጥይት ቢያልቅ እንዳትገዛ ነው የተባልከው። የአፋርና የአማራ ፀጥታ ኃይል ከፊት ሆኖ ከኋላ የከባድ መሳርያ ድጋፍ እንዳያገኝ ነው የተባለው። እቀባው የኢትዮጵያ መንግስትን፣ የኤርትራ መንግስትን፣ የአማራ ክልልንና የአፋር ክልልን ፀጥታ ነው የሚያዳክመው። ትህነግን መሳርያ የሚያደርሰው ሞልቷል። ግን እቀባ ውስጥ እንዲገፋ አልተፈለገም። መሳርያ ኖረውም አልኖረውም አንድ ሚሊዮን ሰው አግተልትሎ ይመጣል። በሁሉም ተጠቃሚ ነው።
2) ማዕቀብ የትግሬ ወራሪ ማዳኛ ነው። ይህን ከአንዴም ሁለቴ አይተነዋል። ባለፈው መጋቢት ጥቃት ከማድረሱ በፊት የአሜሪካ መንግስት ማዕቀብን አጀንዳ አድርጎ ነበር። ይህን ማዕቀብ ፖለቲከኞቹና ወታደራዊ አመራሮቹ ፈርተው ወደፊት ወደኋላ ሲሉ ሰራዊቱን አስመቱት። ወደ ማዕቀብ ፊታቸውን እንዲያዞሩ ተደርገው ሰራዊቱ ማንንም አትንካ ተባለ። የትህነግ ታጣቂዎች ሲቪል መስለው ጭምር አጠቁት። የምዕራባውያኑ አላማ ተሳካ። ለትህነግ አትራፊ ነበር። አሁንም ለሌላ ጥቃት እያዘጋጁን ነው። ሰሞኑን በሱዳን በኩል በተደጋጋሚ ጥቃት ለመፈፀም ሞክሯል። ይህ ህግ ከገፋለት በደንብ ይቀጥላል። እያዘናጉን፣ወደ እነሱ እንድንዞር እያደረጉን ትህነግ ለጥቃት ይዘጋጃል።
3) ይህ አዋጅ የኢትዮጵያና የኤርትራ መንግስትን የአፋርና የአማራ ክልልን ቢጠቁ እንዳይመልሱ የሚያግድ ነው። ትህነግ እንደ ዋነኛ አካል ጠበቅ ያለ ትዕዛዝ አያርፍበትም። ቢተነኩስ እንደ ኢመደበኛ ቡድን ይታያል። ሌሎቹ ምላሽ ቢሰጡ ደግሞ ሕግ ጥሰት ነው። ስለሆነም ጎንደርም፣ ባሕርዳርም፣ ደሴም፣ ደብረብርሃንም፣ አስመራም፣ ሰመራም እንዲደርስ እድል ተመቻችቶለታል። የኢትዮጵያ መንግስት፣ የኤርትራ መንግስት፣ የአማራና አፋር ክልል ለመልሶ ማጥቃት ቢዘጋጁ ከአሁን ቀደም ምዕራባውያኑ ያቀዱትን ያሳካሉ። ሕገወጥ ስለሆነ ሰላም አስከባሪ ይግባ ይባለል።
4) ማዕቀቡ የአስር አመት እድሜ እንዳለው ተጠቅሷል። ይህ ማለት ኢትዮጵያና ኤርትራ ይዳከማሉ። ትህነግ የእርዳታ መንገዱ እንዲከፈትለት የመጀመርያው ቅድመ ሁኔታ ስለሆነ እርዳታውም ሌላውም ይደርሰዋል። ትህነግ አሁን ካለው ይጠናከራል። አገራቱና ክልሎቹ ሲዳከሙ ትህነግ በተራዘመ ጦርነትም ቢሆን የቻለውን ያደርጋል። የ17 አመት ጦርነት የሚጠቅሰው ትህነግ በቅርቡ ትንኮሳ ባያደርግ እንኳን ቀስ ብዬ አገኛቸዋለሁ ብሎ ያስባል። ተጠቃሚ ነው።
5) አበዳሪ ድርጅቶች እርዳታና ብድር እንዳይሰጡ ይከለከላሉ። ይህ ማለት በአማራና አፋር ክልል የወደሙባቸው አካባቢዎች ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት ከዓለም ባንክና ከሌሎች አበዳሪና እርዳታ ሰጭ ድርጅቶች እርዳታና ብድር አያገኙም። ፕሮጀክቶች አይኖሩም። የወደሙትን ለማካካስ ከባድ ነው። በአንፃሩ በሰብአዊ እርዳታው እንደ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅትን የመሳሰሉት ቅድሚያውን ወስደው እንዲሰሩ ይደረጋል። የእነ ሳማንታ ፓወር ድርጅት ደግሞ ምን ሲሰራ እንደከረመ የምናውቀው ነው። ለትህነግ የራዲዮ መገናኛም፣ መረጃም፣ ሌላም ሌላም የሚደርሰው በማን እንደነበር እናውቃለን።
6) ምዕራባውያኑ ንፁሃን ወለጋና መተከል ሲገደሉ ምንም አላሉም። በቀደም ኢሰመኮ ያወጣውን ዘግናኝ ወንጀል እንኳን አላወገዙም። በአንፃሩ ትህነግ በሀሰት ሲነግራቸው የከረመውን እውነት አስመስለው ሲዘግቡት ከርመዋል። በተለይ ወልቃይት ጠገዴን ምዕራብ ትግራይ እያሉ የሆነ ያልሆነውን ሲፅፉ ከርመዋል። ትህነግም ትግራይ ውስጥ ዘር ማጥፋት ተፈፅሞብኛል፣ በስሙ ይጠራ ሲል ነው የከረመው። የመጀመርያው "ዘር ማጥፋት" ተብሎ እንዲፈረጅ ይፈልጋል። ይህን ወለጋም መተከልም አያደርጉትም። የሚያደርጉት ትህነግ የሚፈልገው ላይ። ትህነግ ደግሞ ዘር ማጥፋት ተፈፀመ እንዲባል የሚፈልገው በዋነኛነት ወልቃይት ጠገዴ ነው። ከአሁን ቀደም አንቶኒዮ ብሊንከን ዘር ማፅዳት ተፈፅሟል ብሎ በሀሰት ከስሶናል። አሁን ይህን በሌላ ሕግ ማሰር ከዛም ትህነግን በተበዳይ ስም ወደ ወልቃይት ጠገዴ መመለስ ይፈልጋሉ። "ኮሪደር ይሰጣቸው" ሲሉ የከረሙት አላማቸው ይሄ ነው። ያኔ ሕዝባችን ከፍጅት የተከላከሉ ጀግኖቻችን ባንሸልማቸው እንኳን ይፈረጃሉ።
7) ይህን ሕግ እንዲፀድቅ በቀዳሚነት እየጮሁ ያሉት ትህነግና ኦነግ ናቸው። በእነሱ ፍላጎት ከፀደቀ የሚሆነው ግልፅ ነው። ድሮም ትህነግና ኦነግ አሜሪካ ተሰብስበው የሽግግር ወዘተ መንግስት ያቋቁሙ ተብሎ ነበር። አግዘዋቸዋል። ይህ ፍረጃ ፀደቀ ማለት ውጭ ያለ ሰው ለልዩ ኃይል፣ ለመከላከያ፣ ለፋኖ፣ ሚሊሻ ወዘተ እርዳታ ማድረስ አይችልም። የምንደግፋቸው ሳይቀሩ ይወነጀላሉ። ትህነግ ቢወረን፣ መከላከያን ደግፈን፣ ልዩ ኃይልን ደግፈን ወይንም የሚፈፅሙብንን ተቃውመን እንኳን ሰልፍ መውጣት አንችልም። የዘር ማጥፋት ብለው ወንጅለዋል። ለዚህ ውንጀላ ደጋፊ መሆን አይቻልም። ዲያስፖራው ሰልፍ እንኳን ማድረግ ይከለከላል።
አንድ የሚጠቀስ ነገር አለ። አሁን ያለው አገዛዝ አስጠቂ ነው። ዘራፊ ነው። ገዳይም ነው። ከሃዲም ነው። አዎ። ያኔም ትህነግ ላይ ስንሰለፍ ይህን እያወቅን ነው። እሱ ከእኛ ጋር ተሰለፈ ካልተባለ ትህነግ የራሱ አካል ነበር። ሲጨንቀው ነው ከሕዝብ ጋር አቋም ያዘ ሊባል የሚችለው። ለመደራደር እየጣረ ሕዝብን እየፈራ ዜና አያስደርጋትም። ለትህነግ ከሕዝብ አገዛዙ ቅርብ ነው። ስለሆነም ትህነግን የሚጠቅመውን በመቃወሙ ሕዝብ ከገዥዎቹ ጋር ሊጠጋጋ አይችልም። ሕዝብ ከትህነግ ሩቅ ነው።
ይህ ማዕቀብ ገዥዎችን ሊጎዳ ይችላል። ይሁንና መከላከያና ልዩ ኃይል እንጅ የመንግስት ባለስልጣን በአምስት ክላሽ የሚጠብቀው ሰራዊት አያጣም። ለአምስት መሳርያ ጥይት አያጣም። ጠባቂ የሚያጣው የወልቃይት፣ የአበርገሌ፣ የራያ፣ የአፋር ሕዝብ ነው። አማራና አፋር ነው። የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ነው።
በዚህ ሕግ ዙርያ የሚወሩ ጉዳዮች አሉ።

1) የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ በላይ አይጎዳ፣ምን ይመጣበታል የሚል ግድ የለሽ አስተያየት አለ። አሁን ከሚገዛው ላይ አምስት ብር ሲጨመርበት የሚያማርረው ሁሉ ነው ይሄን የሚለው። አንድ ሊትር ዘይት ላይ ውድነት ሲታይ ፌስቡክ ላይ ሲያለቅስ የሚውለው የማዕቀቡ ክብደት ባይታየው ነው። ምን አልባት ነገ ራሱም በበጀት እጥረት ስራ አጥ ይሆናል። አካባቢው ፕሮጀክቱን ያጣል። ያኔ "ወይኔ" ብሎ የሚያመጣው ለውጥ የለም። አስተያየቱ የእልህ ነው።
2) የአማራ ሕዝብን አሁንም እያለቀ ነው። ከእልቂይ ይዳርገዋል የሚሉ አሉ። ይህም ሌላ ስህተት ነው። ትህነግ ሲጠነክር አማራን በየፊናው የሚገድለው ይጠነክራል። ኦነግ ይጠነክራል። የጉሙዝ ታጣቂም ይጠነክራል። አሁን መንገድ ጠብቆ የሚገድለውን መከላከያን ሳይሆን ንፁሃንን ብቻ ነው የሚያገኘው። ትህነግ ተጠናክሮ በራያም፣ በአበርገሌም፣ በወልቃይትም ሲወርር፣ ከመሃልም አጋሮቹን ሲያጠናክር የአማራ ሕዝብ የበለጠ ይጠቃል እንጅ ጥቃቱ ሊቆም አይችልም።
3) ትናንት ሰራዊቱን የደገፉ መንግስት መሳርያ ቢያጣ ጥሩ ነው ይላሉ። ትናንትኮ ልዩ ሀይሉ፣ ሚሊሻው መሳርያ አጣ ሲሉ የነበሩ ናቸው። ትናንት መከላከያው ካልደረሰ፣ ለምን በድሮን አይመታም፣ አፋርና አማራ ላይ ሽፋን አልተሰጠም ሲባል ነበር። ብዙው እውነታ አለው። ትናንት ተጨማሪ መሳርያና ኃይል ሲጠይቁ የነበሩ ዛሬ መሳርያም እንዲታጣ ሰራዊቱም እንዲዳከም ከፈለጉ ችግራቸው የፖለቲካ ወስላታነት ነው። መወላወል ነው።
4) የመከላከያ አመራር፣ የልዩ ኃይል አመራር፣ የፋኖ አመራርን ሲያሞግስ የሚውል፣ ሲፈናቀል ለምን የሚል አክቲቪስት ወዘተ ሰራዊቱን መሳርያ አልባ፣ አቅም አልባ የሚያደርግ፣ እንዳይዋጋ የሚከለክለውን ይደግፋል። ትናንት ሰራዊቱ ለምን አይዋጋም ሲል ኖሮ አሁን ሰራዊቱ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስድ የሚከለክልን ይደግፋል።
5) አንዳንዱ ይህን የሕልውና ጉዳይ የመንግስት ድጋፍ ያደርገዋል። መንግስትማ ከትህነግ የተሰነጠቀ ነው። ከትህነግ ጋር ለመደራደር እየፈለገ ሕዝብን የሚፈራ ነው። ግን ጳጳሱ ሳይቀር ከትህነግ ጎን ሲሰለፍ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ሳይቀር በየቀኑ ይህ አዋጅ እንዲወጣ ሲሰራ አንተ ግራ ከተጋባህ የረድፍ ችግር አለ። ጳጳሱ እንኳን ትግሬ ተነጥሎ እንዲያልቅ እየተደረገ ነው የሚሉት ዝም ብለው አይደለም። ወይ የራስን ወገን ረድፍ መያዝ አሊያም የትህነግ ምሽግ ሆኖ ወደ ሕዝብ መተኮስ ነው አማራጩ። ምዕራባውያኑ በዚህ ሕግ መሰረት እጃችሁን ለትህነግ ስጡ እያሉ ነው። እጅ መስጠት የሚፈልግ ይሰጣል። መንግስትንም ጨምሮ ለሕልውና ሲል የሚታገል ደግሞ መፅናት አለበት። የወገኑን እጅ ይዤ ካልሰጠሁ የሚለው ደግሞ አሰላለፉን በደንብ መለየት አለበት።
የያዝነው የሕልውና ጉዳይ ነው። ጳጳሱ ትግሬ ይጥፋ እየተባለ ነው ብለው ከትህነግ ጎን ሲሆኑ በአዋጅ ዓለም አቀፍ ጫና ሲመጣ ከሕዝቡ ጎን የማይሆን፣ ገና በገዥዎች ደጋፊነት እከሰሳለፉ ብሎ የሚፈራ የሕልውና ጉዳይን ከልብ ያልወሰደ ነው። ትናንት አብይ መጣ ሲባል ሙሴ መጣ ያለ ፌስቡከኛ አሁንም በአብይ ደጋፊነት በመፈረጅ የሚቀድመው የለም። ወይ ይቃወማል አሊያም ይደግፋል። ይህን ረድፍ መስያዝ የሚችሉ እየሰጉ ከተሸጎጡ አሊያም በስሜትና ግድየለሽነት ከቆሙ ታሪካዊ ኃላፊነት ዘንግተዋል። ዛሬ ተገንጣይ ያሽመደመደው ሕዝብ ነገ መንግስት ላይም ድምፅ ሊኖረው አይችልም።

በሕግ ባለሙያው Andualem Buketo Geda ስለ HR-6600 ረቂቅ ሕግ አስመልክቶ የሚከተለውን ብሏል!
አሜሪካን እና አጋሮቿ የኢትዮጵያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚሄዱበት ርቀት ከእለት ወደ እለት አስገራሚ እየሆነ ነው።
አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያን ሉኣላዊነት የሚገስ እስከዛሬ ከተሞከሩት በአይነቱም ሆነ በይዘቱ አስከፊ የሆነ HR6600 የሚባል ህግ ለማጽደቅ እየተንቀሳቀሱ ነው።
በዚህ ህግ የአሜሪካን የፋይናንስ ቢሮ እና የውጭ ጉዳይ ቢሮ ለኢትዮጵያ የሚደረጉ ማናቸውም ብድሮች እና እርዳታዎችን (ከአሜሪካ የምናገኘውን ብቻ ሳይሆን ከታላላቆቹ የገንዘብ ተቋማት (እነ ወርልድ ባንክን ማለት ነው) እንዳይሰጠን ቢሮዎቹ ተከታትለው ብሎክ እንዲያደርጉ አደራ ተጥሎባቸዋል!
ይህ እጅግ መረን የወጣ ብልግና ነው!
ረቂቅ ህጉ ከጸደቀ ምናልባት አሜሪካን ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለሃገር ቤት ድሃ ዘመዶቻቸው ድጋፍ ማድረግ መቻላቸው እራሱ አጠራጣሪ ነው!
ኢትዮጵያ የትኛውም አይነት ወረራ ቢያጋጥማት እንደ ረቂቅ ህጉ ከሆነ ከየትኛውም ሃገር የጦር መሳሪያ መግዛት አትችልም!
ይህን ህግ መቃወም ለሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ(ባንዳን አይጨምርም) የተገባ ነው!!
በአንጻሩ ይህ ህግ እንዲጸድቅ ማናቸውም አይነት ድጋፍ መስጠት በሞራል ብቻ ሳይሆን በህግም ጭምር ተጠያቂ የሚያደርግ ይመስለኛል!
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ህግ ከአንቀጽ 248 እስከ 251 በጥቅሉ ሲታይ ይህንን በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣን አደጋ መደገፍ 'በሃገር ክህደት' እና 'ከጠላት ጋር በመተባበር' የሚያስጠይቅ ከመሆኑም በላይ እንደ ነገሩ ሁኔታ ከ15 አመት ጽኑ እስራት እስከ ሞት ፍርድ ሊያስፈርድ ይችላል!
በዚህ ተግባር ላይ ባለማወቅ የሚሳተፉ ግለሰቦች (ከባንዳ በስተቀር) ምናልባት ይህ ድርጊታቸው በጠቅላይ አቃቤ ህግ አይን እኔ ከላይ ባስቀመጥሁት አግባብ የሚታይ ቢሆን ያላሰቡት መዘዝ የሚያስከትልባቸው መሆኑን ከግምት በማስገባት ሊታቀቡ ይገባል!
በሃገሬ ላይ የሚደረግ ማናቸውንም የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሙከራ አምርሬ እቃወማለሁ!!

HR-6600 ረቂቅ ሕጉ ቢፀድቅ በአማራ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመዘርዘር ጊዜ ከመፍጀት እንዴት ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚችል አንብቡትና እስኪ አስረዱን?
የወያኔ የግብር ልጅ አጀንዳ አሻሻጮቹን ባንዳዎችን አይመለከትም‼️