Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ
6.41K subscribers
2.98K photos
371 videos
1 file
31 links
No pain No gain
Download Telegram
ትኩረታችንን ወያኔ ላይ እናድርግ። ወያኔ ላይ ትኩረታችንን እናድርግ ማለት ግን ነፍጥ ያነሳውን ትግረኛ ተናጋሪን ብቻ ማለት ሳይሆን የግብር ወራሾቹም ላይ ጭምር ማለታችን ነው። የነቃ የተደራጀና ታጥቆ የፀና ሐይል ያሸንፋል‼️
የአሸናፊነትና የከፍታ ምልክት‼️

እንኳን ደስ አለን!
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የአሸናፊነትና የከፍታ ምልክታችን ነው‼️
ደቂቀ ወያኔዎች ወደእኛ የመሮጫ መም ከመግባት አልፈው ድንገት በውድድሩ መካከል ከተደበቁበት የተሳዳቢዎች መቀመጫ ነውር ትሪቡን ዘለው ገብተው ዙሩን አክርረውታል። አንዳንዶቹ ወደትክክለኛው የውድድሩ ሜዳ መግባታቸው የሚያስደስት ቢሆንም (የስውን ውድቀት ስለማንመኝ) ድንገት ገብተው የወርቅ ሜዳሊያውን መንገድ ዘግተው በማደናገር እንዳይወስዱት ቆመን መጠበቅ የለብንምና ፍጥነታችንን ጨምረን መሮጥ ይጠበቅብናል። ለማንኛውም የውድድሩን ሕግ ጠብቆ ያልሮጠ ሜዳሊያውን ስለማያጠልቅ በቀጣይ ጊዜ ህግ እና ስርዓቱን አክብራችሁ ተመዝግባችሁ ሩጫውን ከመነሻው እንድትጀምሩ እናሳስባለን። መልካም ውድድር😂
እኛ የእነዛ አኩሪ ታሪክ ሐገር ሰሪ አባቶቻችን ልጆች መሆናችንን በወሬ ያይደለ በግብር ማረጋገጥ ችለናልና ታላቅ ኩራት ይሰማናል።
ወያኔ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ በአማራ ላይ የፈፀመውንና የሚፈፅመውን ግፍ አውጋዥና አስወጋዥ ሆኖ እንደእስካሁኑ ቀድሞ መድረኩን(ሚዲያውን ) በመቆጣጠር አማራውን ድንኳን አስጥሎ ንፍሮ አስቀቅሎና ነጠላ አስዘቅዝቆ ጥሩንባ እየነፋ የሚያስለቅስበትን እድል ዘግተንበታል። እኔ ወያኔን እተካለሁ ብሎ ግፍ በመፈፀም ለማስለቀስ የሚሰራ አማራ ካለ በሂደት አብረን የምናየው ይሆናል።
አሁን ከምናያቸው አለማቀፍ ሁኔታዎች አንፃር ቻይና ታይዋንን ወደኪሷ ለማስገባት ልትንቀሳቀስ ትችላለች።

ትህነግም መንግስት ሁኔታውን ተጠቅሞ ሊያጠቃኝ ይችላል በሚል ቀድሞ ጥቃት በመክፈት አላስፈላጊ መስዋዕትነት ሊያስከፍል ይችላልና ነቅተን ልንቀሳቀስ ይገባል!
በዓላት ለአብሮነት እንጂ ለመሻኮቻ ባይሆኑ ይመረጣል። በተለይ አድዋ ከእኛ ከኢትዮጵያውያን ያለፈ የገዘፈ ትርጉም ያለው እንደመሆኑ የአድዋን ድል በዓል በተራራ ወይም በድንበር ሳይወሰን ከአፍሪካ አልፎ በአለም ደረጃ በጥቁር ሕዝቦች ዘንድ በደመቀ ሁኔታ የሚከበርበትን ቋሚ አሰራር መቅረጽ ተገቢ ነው። አድዋ የጥቁር ህዝቦች የአሸናፊነት መንፈስ የተወለደበት ነውና በቀጣይ አከባበሩ የድል በዓሉን በሚመጥን ልክ እንዲሆን ሁላችንም የሚጠበቅብንን ስራ መስራት ይገባናል‼️


እንኳን አደረሳችሁ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ፬ኛው ፓትሪያክ የአቡነ-መርቆርዮስ ዜና እረፍት ዛሬ ተሰምቷል።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን!

አባታችን በሰላም ይረፉ!
እውነትን በመደበቅ ወይም በመገልበጥ የአማራን ፖለቲካ በጩኸት ለመረበሽ አስበውና አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከብልፅግናም ሆነ ከመንግስት ኋላፊነት ላይ የተራገፉና የሚራገፉ የቆሸሹ አቻ ፈላጊ የወያኔ መንገድ ጠራጊ ምንጣፍ ጎታቾች በሙሉ ሕልማቸው ተጨናግፏል። እነሱም ሆነ በስራቸው ያሰለፏቸው ቅርብ አዳሪ የጥቅም ተጋሪ በስመ ተቃዋሚ ጭንብል የሚንቀሳቀሰው ደቂቀ ወያኔ አክቲቪስት ፖለቲከኛ ሁሉ ከአማራም ሆነ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ትክሻ ላይ ይረግፋል። እየተራገፈም ነው‼️
ለእናት ኢትዮጵያ!

መልካም የእናቶች(ሴቶች ቀን!)
በስደት ወደአማራ ክልል የገቡትንና ወደፊትም ሊገቡ የሚችሉትን የትግራይ ተወላጆችን በከፍተኛ ጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።

የትግራይ ተወላጆች ወደአማራ ክልል ተሰደው የሚገቡት ያለ ሕወሓት ፈቃድ አይደለም። በምን አይነት ሁኔታ ከየት አካባቢ እየተነሱ እየገቡ እንደነበር ማጤን ብቻውን በቂ ነው። ወያኔ ወደአማራ ክልል በስደት እንዲገቡ በፈቀደላቸው ሰዎች በኩል የሕዝቡን ስሜት ለመለካት፣ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለአለማቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ውስጥ ከፍተኛ እርሃብ እንደተከሰተ በማስመሰል የኢትዮጵያን በተለይም የአማራን ሕዝብ ልብ ለማራራትና የወያኔን ጠላትነት ለማደብዘዝ ከቻለም በስደተኛው በኩል በማዘናጋት ወይም የመረጃና ሌሎች ጥቃቶችን ለመፈፀም በማለም አይንቀሳቀስም ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።

በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት እየታየ እንዳለው አይነት ከፍተኛ ችግር ባይሆንም በትግራይ ክልል ችግር ስለመኖሩ የሚያጠራጥር አይደለም።

በአማራና በአፋር ክልል ከሰኔ ጀምሮ ጦርነት መካሄዱ እንደ ትግራይ ክልል ገበሬዎች የማረስና የማምረት እድል ስላልተፈጠረ ከዛም ባሻገር በሕወሓት ሀብትና ንብረቱ መዘረፉና መውደሙ እንዲሁም በአለማቀፉ ማህበረሰብ እና በመንግስት በኩል የተሰጠው ትኩረትና ድጋፍ እዚህ ግባ የሚባል ባለመሆኑ ችግሩን ከትግራይ ክልል የከፋ እንጅ ያነሰ አያደርገውም። ይህ በሆነበት ሁኔታ ደግሞ በሕወሓት ፈቃድ የትግራይ ስደተኞች ወደአማራ ክልል ሲጨመሩ ችግሩን ዘርፈ ብዙና ውስብስብ ሊያደርገው ይችላልና ከወዲሁ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ የሚያስፈልገው ይመስለኛል። ወያኔ የማይቀረውን የመጨረሻውን ጦርነት በሱዳን ውስጥ በግብፅና በሱዳን ድጋፍ እየሰለጠኑ ከሚገኙት የትግራይ ተወላጆችና በነፃ አውጭ ስም ከሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎች ጋር በመቀናጀት ጥቃት ለመፈፀም በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሆነ መረጃዎችም ይጠቁማሉ‼️

የወያኔን እንቅስቃሴ ነቅተን መከታተልና አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት ቀድመን ማድረግ ተገቢ ነው!
ነጋ ጠባ ብልፅግናን ብአዴን ነው ከማለት ባሻገር የአማራ ዋና ጠላት ነውና ብልፅግና ብአዴን ይው*ደም ሲል የነበረ አካል ሁሉ በብልፅግና ጠቅላይ ጉባኤ ላይ እንደምናስበው ወይም እንደምንጠብቀው አዲስ ነገር አይኖርም ተስፋ ማድረጉን እንተወው እያሉ ነው። 😂 በጣም የሚገርመው ብልፅግና ብአዴን ይው*ደም እያሉ ራሳቸውን በተቃዋሚ ጎራ እንዳሰለፉ ሲገልፁ የነበሩ ሰዎች በሙሉ እዛው ፓርቲው ውስጥ በአቅም ውስንነት፣ በወንጀል የተጠያቂነት ስጋት ብአዴንነቱን ማስቀጠል የሚፈልገው ያልበለፀገው አፍቃሬ ወያኔ ደቀ-መዝሙር መሆናቸውን እነሱን ሆነው ለመታየትና ለመከራከር በግብር ገልጠው ማሳየታቸው ነው።

እንግዲህ ለሁላችሁም ወያኔ ትድርስላችሁ ከማለት ውጭ የተሻለ የምኞት ድጋፍ ሊኖረኝ አይችልም😂
የእነ አሜሪካ ጉድ እንደዘንድሮ ለአለም አልተገለጠም!

በተቃራኒው ደግሞ የሩሲያ ፖለቲከኞችን አክቲቪስቶችን ብቻ ሳይሆን ስለ ሩሲያ መልካም ነገር የሚፅፉ የሌሎች ዜጎችን አካውንቶች ጭምር ያግዱታል!

በኢትዮጵያ የሕልውና ዘመቻ ከወያኔ ጎን ሆነው ወያኔን ለማንገስ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተሰለፉ ግጭት ጠማቂዎችን ስፖንሰር ሲያደርጉ በሌላ በኩል ደግሞ ለኢትዮጵያ ጠበቃ የሆኑ ወያኔ ጠል የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆችንን ደጋግመው አስቀድመውም በማገድ አላማቸውን ገልፀው አሳይተውናል!
ለኢትዮጵያ የሚከፈል በቃላት የማይገለጽ ዋጋ!

ቁርጠኝነትና ፅናት!

ሰናይ ቅዳሜ!
"...አድጎ የሚወጋን ይህ ነው' ያሉ የሕወሓት ሃይሎች አንድን ሕፃን በእናቱ ፊት ገድለ*ዋል" ኢሰመኮ

ወያኔ አሁንም ለዳግም ወረራ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ባለበት ሁኔታ እኛ የተሻለ ሁለንተናዊ ዝግጅት ልናደርግ እንጅ ልንዘናጋ አይገባም‼️
ከቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ አለኝታዎች ጋር በሸገር ‼️

ሰናይ ሰንበት!
By Yesuf Ibrahim

የትህነግና የኦነግ ምግባር በግልፅ ይታወቃል። ጨካኝነት ነባር ማደሪያና መተዳደሪያቸው ነው። ሰዎችን በግፍ እየገደሉ ይፎክራሉ፣ ይሞጋገሳሉ፣ ይሸላለማሉ፣ ድርጊቱን በድምፅና ቪዲዬ ቀርፀው ያሰራጩታል።

ሆኖም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እድሜልክ የሰለጠኑበት ግፍና ጭካኔ አሸናፊ እንደማያደርጋቸው በመገንዘብ አማራውን በተለይም ፋኖን ተመሳሳይ ገፅታ ለማላበስ ሲረባረቡ ይስተዋላል።

የነሱን ገፅታ ለአማራው የማላበስ ስልት ለመከተል ወስነው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። የጨካኞቹ ጥምረት የጋራ መግባቢያ ቋንቋ "አማርኛ" መሆኑ እንዲዘነጋ ይፈልጋሉ።

ፋኖዎች የማረኳቸውን የጠላት ተዋጊዎች ሰብስበውና መጠለያ ሰጥተው እንደሚቀልቡ እናውቃለን። ዋናው ጉዳይ ኢሰብዓዊነትን መፀየፍና ማውገዝ መሆን ሊሆን ይገባል። የተሻለ የህግና የፖለቲካ ባህል መገንባት ብቸኛው መውጫ መንገድ ነው!