24/7 አጀንዳቸውን "ኦሮሙማ" ላይ ብቻ አነጣጥረው አማራንና ኦሮሞን ለማጋጨት አማራው እንዲማረርና በመንግስት ላይ እንዲያምፅ፣ ለወያኔ ጉልበት እንዲፈጥር በማሰብ በስመ "የአማራ ተቆርቋሪነት" ይንቀሳቀሱ የነበሩ አብንንም ሆነ ባልደራስንም በጩኸት ጠልፈው የወያኔን ዓላማ ለማስፈፀም ብዙ ዳክረው በሕዝባችን ጨዋነት፣ አብን ውስጥ ባሉ በሳል አመራሮች የአጀንዳ አያያዝ ሴረኞቹ አልተሳካላቸውም።
በዚህ ተስፋ ያልቆረጡት ሴረኞቹ በኖሩበት ጭንብል በአማራ ፖለቲካ እንደመዥገር ተጣብቀው የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚዎነታቸውን ቀጥለዋል። በጥቅምት 24ቱም ሆነ በሰኔው የወያኔ ጥቃት መንገድ ጠራጊ፣ ቄጤማ ጎዝጓዥ ሆነው ታይተዋል። በርግጥ የአስመላሽ ወልደስላሴ ምትክ እንደሆነው ልክ እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ በራሳቸው ጊዜ ጭንብላቸውን መግለጣቸው የማይቀር ነው።
'የአማራነት ሰርተፍኬት ሰጭ ነን' ሲሉ የነበሩ ማንነታቸውን ደብቀውና ገልጠው በተቆርቋሪነት ስም በተጠና መንገድ የወያኔን አላማ ለማስፈፀም ተቀናጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚዎች አሁን ላይ ከአማራነት ወርደው አጀንዳ ለመስጠት ያመቸናል ባሉት አካባቢ ጥግ ለመያዝ ተገደዋል። ነገሮች መልካቸውን ሲቀይሩ በቀጣይ ደግሞ እንደምሽግነት የሚጠቀሙበትን አካባቢ አውልቀው በመጣል ሙሉ በሙሉ ራሳቸውን ይገልጣሉ።
ትግራይ ትዕስርም ይላሉ!
Mark My Word!
ማፈር እርማቸው ነው፤ የሚጠነቀቁለት ህሊናም ሆነ ነውር አያውቁም! በርግጥ ሞኝ ባያፍር ... አይደል ሚባለው!?

ወያኔ የሶሻል ሚዲያን አቅም እስከምን ድረስ እንደሆነ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ (ለመውደቁ አንዱና ዋናው ምክንያትም ነበርና) ራሱን በደንብ በመገምገም ሳይበሩን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን አማራጭ ሁሉ ተጠቅሟል። ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ወያኔ ጠንቅ ነው ብለው የሚያምኑትንና አምርረው የሚታገሉትን በሙሉ እየተከታተለ ብአዴን ተከፋይ የአብይ ውታፍ ነቃይ ቅብጥርሶ ይላል።
ይህ የፌስቡክ የወያኔ ግብረ-ሃይል የተለያዩ ግሩፖች ያሉት ሲሆን በወያኔ ላይ አምፀው የሚፅፉ ሰዎች ለአማራ ተቆርቋሪ ነን በሚሉ የግብሩ ወራሾች ሊንኩ ግሩፑ ላይ ይቀመጥላቸዋል። የተወሰነው ሃይል ስድብ በየአይነቱ ያሳርፋል። የተወሰነው ስለሆድ ያወራል። አካውንታቸውን በዘመቻ በተደጋጋሚ ሪፖርት በማድረግ ያሳግዳል።
በነገራችን ላይ ከለውጡ በፊት ወያኔን አምርረው የታገሉና በኋላም ወያኔ እስካልከሰመ ድረስ ለኢትዮጵያ ሕልውና ስጋት እንደሆነ ይሟገቱና ይታገሉ የነበሩ የአማራም ሆነ የሌሎች ብሔር ተወላጅ ኢትዮጵያኒስት ሰዎች በሙሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ያልተከፈተባቸው ሰዎችን አላውቅም።
በተቆርቋሪነት ስም የወያኔን ጉዳይ የሚያስፈፅም ወያኔ ይገለጣል ማለት አማራ ነኝ የሚል ሰው ከፊት ቀድሞ ጠበቃ ለመሆን የሚሞከርበት ነገር አስደማሚ ነው።

ለወያኔ መውደቅና መቀሌ መመሸግ የአንበሳውን ሚና የተወጡ፣ ከለውጡ በኋላም ወያኔ መቀሌ ይመሽግ እንጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሐብት የደህንነት ክንፉንም እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ እንደመምራታቸው በጦር ዝግጅቱም ሆነ የሚዲያ hegemony እንዳለውና የወያኔን ተፈጥሯዊ ስሪት ጠንቅቀው የተረዱ፣ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደመዳፋቸው የሚያውቁ አርቆ አሳቢዎች አሁንም የኢትዮጵያ ሕልውና ትልቁ ስጋት ወያኔ ነው ያሉ አማራዎችና በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ የሌሎች ብሔር ተወላጅ ግለሰቦችና እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ ተቋሞች በስመ የተቆርቋሪነት ስሜት ስማቸውን ለማጥፋት ተሞክሯል።
ከለውጡ በፊት በኋላ ወያኔን ለኢትዮጵያ ሕልውና ቁጥር አንድ ስጋት አድርገው በማስቀመጥ ከታገሉ ግለሰቦችና ተቋሞች ውስጥ ስሙ ያልጠፋ ካለ የምታውቁት ካለ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ። ይህ ሁሉ የሆነው በተጠናና በታቀደ መንገድ ነው። ከለውጡ በኋላ በመንጋ በተጠና መንገድ ከነገሱት ወይም እንዲነግሱ ከተደረጉት ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ከለውጡ በፊትም በኋላም የወያኔ ተቃዋሚ ያልሆኑ ሰዎች ቁጥር ይልቃል።
ወያኔ መሩን የፌስቡክ መንጋ ሰራዊትን ስድብ እርግማን የምድጃ ዳር ወሬ የነጋ ጠባ ሀሜት ባልሰማና ባላየ እያለፋችሁ፣ የእናት ሐገራችሁን ዋና ችግር የሆነውን ወያኔንና የግብር ልጆቹን ከስር ነቅላችሁ ለመጣል በበቂ መረጃና ማስረጃ በጥበብ ለማሳየት ስትደክሙ ለነበራችሁ ነገር ግን ለድካማችሁ በምላሹ በነውረኞች ዘንድ ብዙ ብዙ ነገር ስትባሉ ለነበራችሁ፣ በኋላም በአርቆ አሳቢ እይታችሁ በበቂ መረጃ ለማሳየት የሞከራችሁት ትንታኔ እውነት ሆኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እውነቱ ተገልጦ ታይቶ አሸንፋችኋልና የእናት ኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ስለሆናችሁ ታላቅ የሆነ ክብር ይገባችኋል ለማለት እወዳለሁ።

በወለጋ በወገኖቻችን ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ጭ*ፍጨፋ እንዲቆም ከምንም በላይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራበት የሚገባው ጉዳይ ነው። የኦሮሚያ ክልል ራሱን መፈተሽና ከደሙ ንፁህ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። ብሔራዊ መረጃ ደህንነት ራሱን መፈተሽ የግድ ይለዋል። መሳሪያ ከየት ተነስቶ በእነማን በኩል አድርጎ ወለጋ አካባቢ እንደሚገባ የሚያውቅ ያውቀዋል። ሴትና ሕፃናትን ከመጨፍጨፍ ውጭ ጦር ገጥሞ ማሸነፍ የማይችልን የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ የጥፋት እንቅስቃሴ ቀድሞ ለማክሸፍ አስቀድሞ መረጃ የማነፍነፍና ትንተና መስራት ባይችል እንኳን የጦር መሳሪያዎች ፍሬ ጥይቶች የሚዘዋወሩባቸው መስመሮች የማይታወቁ አይደሉም። ቢያንስ የህገወጥ መሳሪያ ዝውውሩን በር የመዝጋት ግዴታ ግን አለበት። ይህን ለማድረግ ደግሞ የብሔር አጀንዳ ከአፋቸው የማይጠፋ በተግባር ግን ከዚያም ወርደው ለጎጣቸው የሚሰሩ አቅመ ቢስ የደም ነጋዴ የደህንነት መስሪያ ቤቱን አባላት የማጥራት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ላይ እነማን እንደተሰማሩ የማይታወቅና የተሰወረ አይደለም። በጠራራ ፀሀይ ከተሞች ላይ የቡድን መሳሪያ በቀላሉ ሱቅ እንደሚገኝ ማስቲካ እየተሸጠ ባለበት ሁኔታ ስለዜጎች ሰላምና ደህንነት ማሰብ ይከብዳል። ግፍ እንዲፈፀም መሳሪያ የሚያቀብሉም ሆነ ግፉን ስምሪት ወስደው የሚፈፅሙት ሰዎችን ብቻ ልካቸውን በማሳየት ወያኔን መጫወቻ ካርዱን መንጠቅና በቀላሉ ማንበርከክ ይቻላል።
እኔ ለምፅፋቸው ሐሳቦችና ለማጋራቸው መረጃዎች በሙሉ ኋላፊነት ወስጄ ነው የምፅፈው። ኋላፊነት ወስጄ በምፅፍባቸው ጉዳዮች ላይ የሚከፈል ካለ እከፍላለሁ። ከዚህ በፊትም ከፍየባቸዋለሁ። በተቻለኝ መጠን በቂ መረጃና ማስረጃ ሳልይዝ ስለየትኛውም ነገር በስማ በለው ወይም በመሰለኝና በደሳለኝ አልፅፍም። ማንንም ግለሰብም ይሁን ቡድን በስሜት ፈረስ ጋልቤ ስም የማጥፋት ፍላጎት የለኝም። ትናንትም አልነበረኝም ወደፊትም አይኖረኝም። በክስተቶች መካከል ስህተት አልሰራም ልል ግን አልችልም። መሳሳቴን በበቂ መረጃ ካመላከቱኝ የማልታረም ግትር አይደለሁም። በእርግጠኝነት የምናገረው ነገር ቢኖር የፖለቲካ የሃይል አሰላለፎች ይቀያየራሉ። ሲቀያየሩም በዘመናችንም አይተናል።
ይህ ስለሚገባኝ እውነትን ለመካድ ምሽግ የሚፈልጉና ለጊዜው ቀላል የማይባል ገዢ ስላለው አላስፈላጊ ንትርክ ላለመፍጠር በማሰብ(መረጃውን ከመጠየቅ ይልቅ ብዙሃኑ ወደፍረጃ Herd Mentality ተጠቂ ስለሆነ) እንጅ እኔን ለዛውም ያላሰብኩትን እንዳሰብኩ፣ ያልሆንኩትን እንደሆንኩ፣ አድርገው የሚያስወሩና የሚፅፉ የሚያፅፉትን ሰዎችን በተመለከተ "ጤናቸውን ሊያውክ" የሚችል ቴትራ ባይት መረጃ እንደተከዘነ ሳይኖረኝ ቀርቶ አይደለም። እነሱን ስላልሆንኩና መሆንም ስለማልፈልግ ብቻ ሳይሆን ከማንም ጋር የግል ጉዳይ ስለማያገናኘኝና አንዳንድ ነገሮችም የመንግስት ስራዎች ስለሆኑ ባላየ አልፋቸዋለሁ። እንጅ ሁሉንም ነገር በየዘርፉና ግለሰቦችን እየጠቀስን መሟገት አይከብደንም።
በነገራችን ላይ ወያኔ ለምን ዋና ጠላት ተባለብን በማለት ያልተገራ አፋቸውን በሚከፍቱ ማናቸውም ሰዎች ላይ አብዮታዊ እርም*ጃ ለመውሰድ እገደዳለሁ። እዛው በገፃችሁ መለፋደድና የለመዳችሁትን ሀሜት እየተጠራራችሁ ማቡካት ትችላላችሁ። አንድ ነገር ስህተት ከሆነ ስህተቱን ማሳየት ሊችል የሚችል ከሐሳብ ውጭ የሚሳደብን የትኛውንም አካል በብሎክ ማሰናበቴን እቀጥላለሁ!

እኔ እኮ ከክልሉ ውጭ ያለውን የአማራ ሕዝብ ለመታደግ ካሰብን ነገሮችን መመርመር እንዳለብን፣ መረጃዎችን ማሰባሰብ የችግሩን ምንጭ መመልከት ይበጃል ብዬ አስቤ እንጅ የቀረው አማራ እንዲፀ*ዳና እንዲጨፈ*ጨፍ እጅና እግርን አጣጥፎ በስማ በለው አይን ያወ*ጣ ሁሉ አይኑ ይወ*ጣል፤ እያንዳንድህን የትም አታመልጠንም እናሳይሃለን የማለት የጠላትነት ነጋሪት በመጎሰም በወያኔ መሩ መንጋ መወድስ መቀበል አይከብደኝም።
ከክልሉ ውጭ በተለይም በወለጋ ስለሚኖረው አማራ ከአመት እስከ አመት ( በርካታ አመታትን) ተቆርቋሪ ለመምሰል መሞከር ያለብን ጭፍ*ጨፋ ሲፈፀም ድንኳን ጥሎ፣ንፍሮ ቀቅሎ፣ ነጠላ ዘቅዝቆ በማልቀስና በማስለቀስ መሆን አለበት ብዬ አላምንም። ደግሞም ይህ አካሄድ ከአማራ ስነ-ልቦና ፍፁም የተለየ የወያኔን አጀንዳ የሚያሳልጥ የስህተት መንገድ ነውና ሊስተካከል ይገባል።ከክልሉ ውጭ ለሚኖሩ ወገኖቻችን የእውነት የምንቆረቆር ሰዎች ካለን ቢያንስ ላለው ችግር መፍትሄ ይዘን ቀድመን መድረስ እንኳን ባንችል ጠላት ቀድሞ እንዲያጠቃቸው ከሚያደርጉ ያልተጠና የወያኔ አጀንዳዎችና ቡራከረዮዎች ልንቆጠብ ይገባል። ይህን ማድረግ መቻል በራሱ ለወገኖቻችን ትልቅ ትብብር ነው። ሰው እንዴት በተመሳሳይ ስህተት እየቋዘመ ለወገኑ ጠላትነቱን እያጠናከረ ይቀጥላል። ተቆርቋሪ የሆነ ሰው ይሰባሰብ ይወያያል። መፍትሄው ላይ ይድከም። ከዛ ውጭ ታጥቦ ጭቃ ነው‼️

በአማራ ተቆርቋሪነት ስም ከወያኔ ጎን በመቆም ሐገር ለማፍረስ መንገድ የጠረጉ፣ ምንጣፍ የጎተቱ፣ መንገድ የመሩ የእነ ጌታቸው ረዳ ውታፍ ነቃዮች በሴራ አለ ሴራ ሕዝቡንና ሰራዊቱን እንዳይተማመን ይከፋፍልልናል ያሉት አጀንዳ ከወያኔ ሰዎች ጋር በቀጥታና በተዘዋዋሪ ግንኙነት በመፍጠር ሲያሰራጩ ነበር። እነዚህ ሆድ አደሮች ያለክፍያ አንድን ኢንች ለሐገር ሉዓላዊነትና ነፃነት ብለው አንድ ኢንች የማይራመዱ፣ መክፈል ለቻለ የትኛው ጠላት በመንገድ መሪነት ራሳቸውን ያዘጋጁ፣ ያለ ሳንቲም ለማንም ምንም የማይሰሩ ጆተኒዎች ነጋ ጠባ ወሬያቸው ስለመብላት ቢሆን የሚያስደንቅ አይደለም። ሁሉንም ነገር እንደራሳቸው ስለሚመለከቱት ለሀገር ብሎ ህይወቱን፣ ጊዜውን፣ ገንዘቡን እና ጉልበቱን ከፍሎ የሚታገል ሰው የሌለ ቢመስላቸው አያስደንቅም። ለፍርፋሪ ብለው ሀገር የሚሸጡት እነዚህ ቂሎች ህወሓት ያጎረሳቸውን ሳይውጡ ሊያንቃቸው እንደሚችል መረዳት አቅቷቸው ያለ የሌለ አቅማቸውን ከጥፋት ሃይሉ ጎን ተሰልፈው መንግስትና ሐገር ለማፍረስ ሰርተዋል። መንግስት የተዳከመ ሲመስላቸው እንጣጥ እንጣጥ ለማለት እንደማይሞክሩ ሁሉ ዛሬ ደግሞ የወንድነት ስራ የሚጠየቅ ችግር የተፈጠረ ሲመስላቸው ኧረ የመንግስት ያለህ! ድረስልን እንጅ እያሉ ከፊት ሆነው ሲነፋረቁ ማየት የተለመደ ነው። በዚህ የተነሳ ስለእነሱ ይሉኝታቢስነት እኛ በጥፍራችን ለመደበቅ እንሞክራለን። መንግስትን ስልጣን እንዳይኖረው ሲሰሩ እንዳልከረሙ ሁሉ አሁን ደግሞ በነውራቸው አጊጠው "በእንደልቡ አቋማቸው" መንግስት ለስልጣኑ ካልሆነ ለዜጎች ደህንነትማ ግድ አይሰጠውም እያሉ ሲነፋረቁ እንደማየትና እንደመስማት አሸማቃቂና ሰቅጣጭ ነገር የለም።
አሳዳጊ ካልበደለህ በቀር እንዲህ አይነት ሰው ለመሆን አስቸጋሪ ነው። እስካሁን እንደሚያደርጉት ከወያኔ በኩል ከትናንት እስከዛሬ ለሆድ የቱንም ያህል ሳንቲም ቢወረወርልህ በብአዴን ስር ሆነህም የቱንም ያህል እዚህም እዛም አለሁ እያልክ ፍርፋሪ ብትለቃቅምም ፈፅሞ እንደነሱ ሞራል ኖሮህ ጭራሽ እንደበረዶ ንፁህ መስለህ በስመ ተቃዋሚ ቆመህ ሌላን ሰው ልትሳደብ ይቅርና ቀና ብለህ ሰው ለማየት ሞራል ማግኘት ፈፅሞ አይኖርህም።

ከለውጡ በፊት ለለውጡ መምጣትና ለመታሰራችን እንደ አማራ እንደሐገርም ምክንያት የነበሩ መሰረታዊ ጥያቄዎች ባልተመለሱበት ሁኔታ ለውጡን እንደለውጥ ለመቀበል የተቸገርነው ሰዎች ቁጥራችን ቀላል አልነበረም። ከመርህ አንፃር ለውጥ መኖሩን የሚያሳይ ነገር እንፈልጋለን ብለን ለመከራከር ሞክረናል። አብይ ለሚናገራቸው ተስፋ ሰጭ ንግግሮች እውቅና ባንነፍግም ድጋፋችንን ግን የሚያሰጥ አይደለም ብለን ያመንበትን አድርገናል። ምን አልባት ለውጡም ለውጥ እንዳለ ለማሳየት ከሕወሓት ጋር የተደረሰ ድራማ ሊሆን እንደሚችል በመስጋት ለለውጡ ከፍተኛ ጥርጣሬ በማሳየት ድጋፋችንን መስጠት የለብንም፣ አስፈላጊ ከሆነ ለማንጨብጨብ ቀን ስላለ እንደርሳለን ብለናል።
የእኔ የፖለቲካ ግብ የእኔ ከእስር ቤት መፈታት ወይም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ያለውን ባንዴራ ማውለብለብ ስላልነበረ መሰረታዊ ጥያቄዎቻችን ይመለሱልን ዘንድ በንግግሮች ብቻ ተስፋ አድርገን ከዋናው አጀንዳችን ልንነጠል አይገባም በሚል ስንደክም ጠላት አላማው ጎን ለጎን ለመሸጥ ሞክሯል። ከመርህ አንፃር ብንገመገም ችግር የለብንም። ነገር ግን ከአማራም አልፎ የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት የሆነው ወያኔ፣ የአብይን ፀረ-ወያኔነት አካሄድ ቀድሞ የገመገመ በመሆኑ አሰልጥኖ ያሰማራውን ዲጂታል ወያኔን አቅጣጫ ሰጥቶ አብይን በመርህ የሚቃወሙትን የአማራን የኦሮሞን የሌሎችንም ብሔሮች ጥያቄ ተከፋፍሎ በአንዴ በማጮህ የተቃውሞ መስመሩን ቀመቆጣጠረ ለሚፈልገው አላማ ለመጠቀም ሞክሮ ብዙ ነገሮችን አሳክቷል።
ለውጥ አለመኖሩን ለማሳየት ብቻ ሳይሆን ዘመነ-ወያኔ የቅድስና የበረከት እንደነበረና ወያኔ ማረኝ! የሚል ስሜት በሕዝቡ ላይ ለመፍጠር ሙሉ ትኩረቱን የሚዲያ Hegemony በመውሰድ ሕዝቡን ክፉኛ ሆዱን እንዲብሰው አድርጓል።
በተጠናና በታቀደ መንገድም ለሚዲያ ፍጆታ የሚሆን አጀንዳ እየቀረፀ፣ ግፍ ከመፈፀሙ በፊትም ሊፈፀም እንደሆነ አጀንዳ ይሰጣል። በዚህም አየር ይይዛል። ግፍ መፈፀሙን ተከትሎም በምስል በፎቶ ጭምር አየሩን እንዲቆጣጠር ያደርጋል። ከዛም የብለናችሁ አልነበረንም እናንተ ዘገምተኞች ፀረ-አማራዎች ሆዳሞች፣ ደንቆሮዎች፣ ቅብጥርሶ አጀንዳ ደግሞ ተጨማሪ አየር ተቆጣጥሮ ሆድ የሚብሰውን ሆድ እንዲብሰው የሚደናገረውን እንዲደናገር የሚያምነውን ለማሳመን ያለእረፍት በቅንጅት ይሰራል።ተሰርቷልም።
ወያኔ ከደደቢት ወንበዴነት ተነስቶ አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ መንግስት ለመሆን ቢበቃም ይኸ የአረጡ ፖለቲከኞች ስብስብ ዳግም ከወንበዴነት ወደ መንግሥትነት እንደማይበቃ እርግጠኞች ነን። ቢሆንም ግን በመንግስትነቱ ዘመን ያገኛቸው የማይናቁ ከሱ ተፈጥሯዊ ስሪት ጋር አብረው የሚሄዱ ግጭቶችን ለመፍጠር የሚቸገር አካል አይደለም። በሁሉም አቅጣጫዎች የቀበ*ራቸው Timing Bombs አሉ። እንደፈለገ የሚያሽከረክራቸው ከፍተኛ በጀት የመደበላቸው ተልዕኮውን ለመፈፀም ደፋ ቀና የሚሉ ሳተላይት ድርጅቶችና ግለሰቦች አሉት። በተለይ በኦሮሚያ በአማራ በቤንሻንጉል በሶማሌ በጋምቤላ ክልል proxy war አድርጓል። አሁንም እያደረገ ይገኛል።
ወያኔ ወደጦር ሜዳ ከመግባቱ በፊት ሕዝብን ለማማረርና ለማስቆጣት ይጠቀምበት የነበረ ስልት ሲሆን ወደጦር ሜዳ ከገባ በኋላ ደግሞ ሽንፈቱን ተከትሎ የሚፈፅማቸው መደበቂያዎቹና አቅም መሰብሰቢያዎቹ የተጠኑ ስልቶቹ ናቸው በሪሜት የሚቆጣጠራቸው ጉዳይ ፈፃሚ ድርጅቶቹ። ሲሸነፍ ወይም የፖለቲካ ሞት ሊሞት ሲል የሚሳቡ የግፍ ካርዶች ናቸው። ፃድቃን ወይም ምግበ የሚመራው ጦር በአካባቢው የለም የሚል የዋህ ሰው ካለ ስለ ውክልና ጦርነት ለማብራራት ጊዜ አናባክንም። ሌሎቹ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ ስለሆኑ ከእነሱ ከዚህ የተሻለ አንጠብቅም።
በመጨረሻም እስኪ በየትኛው አለም ነው የሆነ ነገር ከመሆኑ በፊት እንደሚሆን የአድራጊውም አካል ማንነትና ጠላትነት ተለይቶ (ልብ በሉ! ጠላትን ስለሚያውቁ ብቻ ሳይሆን አብረው ስለሚሰሩ ጭምር ነው) ወገናችንን ሊከበቡ ሊጨፈ*ጨፉ ነው፣ ከዛ ትኩስ አስ*ከሬን በፎቶ በምስል እየለቀቁ ኦፍፍፍ ተጨፈጨፍን!፤ ከዛ አላልናችሁም ነበር፤ መንግሥት የሚባል ስለሌለ ነው እኮ፣ ተክደናል፣... ቅብጥርሶ የሚሉት እስኪ እነማን እንደሆኑ እንመርምር?
ለመጀመሪያ ጊዜ ትኩሱን የጭፍጨ*ፋ አስ*ከሬን ወደፌስቡክ የሚያሰራጩት እነማነስ ናቸው? ማን በምን የት ሆኖ መንገድ ነው ፎቶ አንስቶ የሚልክላቸው? ግንኙነታቸውስ ከእነማን ጋር ነው? እስኪ ሰፋ አድርገን ለማጥናት እንሞክር መልሱን ብዙ ርቀት ሳንሄድ የምናገኘው ይሆናል‼️
የንፁሃን አማራ ደም የማንም የሸቀጥ ፖለቲካ ማራገፊያ አይደለም! አማራ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በጋራ በሰራት ኢትዮጵያ በነፃነት እንዲኖር መታገላችንን አናቆምም‼️

የተከዜ ማዶ ወያኔዎችን እንደ ዋና ጠላታችን እየቆጠራችሁ አትፃፉብን የሚሉ በስመ የአማራ ተቆርቋሪነት የሚንቀሳቀሱ አካላትን መቼም እንደ ወዳጅ ለእናንተ ስንል እንቆጥራቸዋለን ልንላቸው አንችልምና ከዚህ የተለየ ለእነሱ የሚመጥን ምን አይነት ምላሽ እንስጣቸው ይሆን? እንደሚከተለው አይነት ሰዎች ናቸው ማለት ጠፍቶኝ ሳይሆን እስኪ ቅድሚያ ሕዝቡ ምን ይላል የሚለውን ለማወቅ ስለፈለኩ ብቻ ነው?😂
እርግጥ ነው የሕዝቡን መከራና ፈተናን ያከበደው ለወያኔ ጉልበት የሰጠው፣ በብልፅግና ውስጥ ያለው ብአዴንነቱን ያስቀጠለው አፍቃሬ ወያኔ፣ አቅመ ቢስ፣ ወንጀለኛ፣ ጥቅሙ የቀረበትና ይቀርብኛል እንዲሁም ከስልጣኔ እነሳለሁ ብሎ የሚሰጋ በመንግስታዊ መዋቅሩ ውስጥ የተሰገሰገው አመራር ከሚመስለው ጋር አንጃ ፈጥሮ በብሔሩ ከዛም አልፎ በጎጡ ደብቁኝ ብሎ የሕዝብ ተቆርቋሪ ለመምሰል በመንቀሳቀሱ ነው። እንደዚህ ሃይል ከወያኔ በላይ ሕዝቡን ያማረረ የወያኔን ፀረ-ሰውነት እንዲረሳ ብቻ ሳይሆን ጭራሽ ይናፍቅ ዘንድ ወጥሮ የሰራ ሃይል የለም።
መንግስታዊ መዋቅሩን የተቆጣጠሩት ሰዎች አብዮታዊ ዲሞክራሲ ወይም ሞት! ላይ ገና እንደተቸነከሩ የቀጠሉ በመሆናቸው ለውጡን መሸከም የሚያስችል ትክሻ የሌላቸውና ራሳቸውንም ለምንም አይነት ለውጥም ያላዘጋጁ ፍላጎት የሌላቸው ቆሞ-ቀር የወያኔ ቩቩዞላ ናቸው። የለውጡ ሰሞን በረከት ስምኦን ለውጡን የሚሸከም አመራር የለም ማለቱን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው። ይህ የሕዝቡን መከራ ክፉኛ ከባድ እንዲሆን አድርጎታል።
እርግጥ ነው በወያኔ ሰነድ አዘጋጅነትና በጀት መዳቢነት እንዲሁም በአንዳንድ አለማቀፍ ተቋማት አገናኝነትና ተባባሪነት መንግስት እንዳይፀና ሐገር እንዲተራመስ ኦሊጋርኪዎች መድረኩን እንዲረከቡት በመንግሥት ላይ መንግስት ወይም Deep State እንዲመሰረት ቀድሞ በተያዘው የሚዲያ ብልጫና ቀድሞ በተዘረጋው ኔትወርክ በተሳሳተ መረጃ በመንጋ ጫጫታ ስርዓት እንዳይኖር ነገሮች እንዳይሰክኑ ብቻ ሳይሆን ሁሌም አቧራ እንዲነሳ በማድረግ ሕዝባዊ አመፅ በማቀጣጠል አብይን ለማስወገድ ካልሆነም ማዕከላዊ መንግስቱን ጥርስ እንዳይኖረው በማዳከም በመጨረሻም ሐገሪቱን ለማፈራረስ የሚያስችል አቅም ያለው በመልክ ካልሆነ በግብር የአድዋን ስብስብን የሚያስንቅ ሃይል መፍጠር መቻል ነው። የዚህን ምልክቶች እያየን ነው።
በእርግጥ ወያኔ ከምንም በላይ ለዚህ አላማው መሳካት ይረዳው ዘንድ ትልቅ ትኩረት ያደረገው ከመርህ አንፃር ለአብይ ሙሉ ድጋፍ ያልሰጠውን ታግሎ የጣለውን ሐይል ለውጥ የሌለ እንዲመስለው ብቻ ሳይሆን በተቃውሞም እንዲነሳ ለማድረግ በተለያዬ መንገድ መቅረብና ማቅረብ one side story ላይ እንዲመሰረት ሌሎች የእይታ መነፀሮችን ማሳጣት ወይም መጋረድ፣ መሬት በመውረድ ቀድመው በዘረጉት መዋቅር ግፍ በመስራት ብሶትና ተቃውሞን በማፅናት በመርህ በሚታገሉ ሰዎች ታዝሎ የራሱን አላማ ማስፈፀም መቻልን በብዙ ርቀት አማራጭ አድርጎ ተጉዞበታል።
በብልፅግና ውስጥ ያለውና ከብልፅግና ለወጡ አካላት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ወይም ሞትንና መሰል ለወያኔ ምርኩዝ ተቀጥያ አስተሳሰቦችን እንዴት እያንቆረቆሩ እንደጋቱትና ከዛ አስተሳሰብ በቀላሉ እነማን ሊወጡ እንደሚችሉ የማይገምቱት አልነበረምና ትልቁ ትኩረታቸው በመርህ የሚታገለውን ግን ወያኔ ጠል የሆነው ሃይል በእነሱ ተቃራኒ እንዳይቆም ተጠንቅቆ መስራት ላይ ነበር። ለአማራ ሕልውና ሁለንተናዊ ጥቅም መከበር፣ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ወጥረው የሚሰሩ ወያኔንም ፍፁም አምርረው የሚጠሉና የሚታገሉ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ተቃዋሚ አካላት ነበሩ የወያኔ የትኩረት ማዕከሎቹ።
የእነዚህን አካላት በቀጥታና በተዘዋዋሪ በተጠና መንገድ በሀሰት ስማቸውን ለማጠልሸት ተሰርቷል። መንጋውን ለመያዝ አንድ የምትታወቅ ወይም የምትመስል የሆነች ክፍተትና ጥፋትን በማጉላትና በማራባት ከአውዱ ውጭ ትርጉም ሰጥቶ ሌላ ምስል በመፍጠር ይህን ደጋግሞ በማስተጋባት እግረ-መንገዳቸውንም እጃቸው በወንጀል የተጨማለቁ የአቅመ ቢሶችን የጥቅም ተጋሪ አሳብጫዎችን ገመና እንዲሸፈን በማድረግ ጭምር ለሕዝብ ጥቅም የሚሰሩ ወያኔ ጠል ሰዎችን እንደ በረዳ ካልነፁ በሚል ጩኸት መንጋ እየተፈጠረ በተፈጠረ መንጋ ፍርድ እየተሰጠ ጠንካራ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጆችን ድካማቸውን በማራከስ ጠላቶቿ እንዲነግሱ በብዙ መንገድ ተሰርቶበታል። ወርቅነታቸውን በመንጋ አስጨፋሪዎችና ጨፋሪዎች አማካኝነት አቧራ እንዲለብስም ማድረግ ተችሏል። በአንፃሩ አመድ ላይ ሲንከባለሉ የነበሩ አፈራማ ሰዎችን እስከ ቆሻሻቸው ይከበሩ አስብሏል። የወያኔን የተጠና የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ካየን የሄደባቸው መንገዶች የሚዲያ ብልጫ ወስዶ ከሞላ ጎደል ብዙ አጀንዳዎቹን አደናግሮ ለማሳካት አልሞከረም ማለት አይቻልም።

በእኔና የቁርጥ ቀን ወዳጆቼ እምነት ወያኔ የአማራና የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የምስራቅ አፍሪካ ቀንደኛ ጠላት ነው። በግጭት ተጠንስሶ በግጭት ያደገ፤ ግጭትን የህልውናው ማስቀጠያ ያደረገ ቀውስ ጠማቂ ድርጅት ነው። ሰምሮለት ቀላል ግምት የማይሰጠው የግብር ልጆች አፍርቷል። ሲያሻቸው ግጭትን መጦሪያቸው የሚያደርጉ፣ አልያም ደግሞ በገዛ ወገናቸው ደም ቁማር ሰርተው ለግብር አባታቸው መንገድ የሚጠርጉ አሉ።
በወያኔ እብደት በተለኮሰው ጦርነት ጥቅምት 24 በጀመረው ሕግ የማስከበር ዘመቻም ሆነ በሰኔ/2013 የወያኔ የጦር ወረራ (war of aggression) ዝንተ-ንቡር የሆነውን ጠላታችን ጨርሶ ወደመቃብር ለማውረድ ጊዜው አሁን ነው በሚል የአሸናፊነት መንፈስ ተነሳስተን እኔና ወንድሞቼ የምንችለውን አድርገናል። ያለማጋነን የወያኔ መጥ*ፋት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ኮንጎ ድረስ የዘለቀ የሰላም ትርጉም ይኖረዋል ብለን እናምናለን። በዚህ እምነት ነበር የዘመትነው። እዚህ ላይ የኔንም ሆነ የወዳጆቼን ገድል ለመዘርዘር አይደለም። ተፈጥሮዬ እንደዛም አይደለም። በሂደቱ ያስተዋልኳቸው፣ ያየኋቸው አስደንጋጭ ነገሮች እንደአስፈላጊነታቸው ለሕዝብ በተለይም ለወጣቱ መማሪያ ይሆን ዘንድ መነገር ባለበት ልክ መነገር ግን ይኖርበታል። "ያየነውን እንመሰክራለን የሰማነውን እንናገራለን" እንዲል መፅሐፍ ወደፊት ስለነበረው ስለምናውቀው ነገር ሁሉ በመፅሐፍ መልክ የምንከትበውም ይሆናል።
በአማራ ስም ምለው ሲገዘቱ ውለው የሚያድሩ በተግባር ግን የአማራ ጥንተ-ጠላት የሆነው ወያኔን መርዛማ አስተሳሰብ የተሸከሙ የወያኔ የግብር ልጆች ራቁታቸውን ማስጣት ይገባል። ይህን ማድረግ መቻል የሕልውና ስጋት አለበት ብለን ለምናምነው አማራ ትልቅ የመፍትሔ እርምጃ ይሆናልና።
ወያኔ በሕዝባችን ላይ የጦር ወረራ መፈፀም ከጀመረ በኋላ በተለይም በወሎ በኩል ገፍቶ ሲመጣ ወደ ደሴ እንዳንሄድና ከሄድነም በኋላ "በተቆርቋሪነት" ስሜት ስልክ እየደወሉ በሰው በኩልም :-
"ለዚህ ሁሉ ያበቃን አብይ አህመድ ነውና ወያኔ ሲፈልግ እንኳን ደሴ ለምን አዲስ አበባ አይገባም?"
"እናንተን እንፈልጋችኋለን፤ አላስፈላጊ መስዋዕትነት እንዳትከፍሉ። አርፋችሁ ተቀመጡ፤ አትድከሙ።"
ከማለት አልፈው ደሴ ላይ ብቻ ሳይሆን በጎንደር ማይጠብሪ ግንባርም እኛን ለማስ*ገደል ሞክረው ያልተሳካላቸው በሚኒስትርና በክልል ቢሮ ኋላፊ ደረጃ ያሉ የወያኔ መንገድ ጠራጊ ምንጣፍ ጎታቾች ነበሩ።
እነዚህ የአማራ ቡግንጆች በቅርቡ በወያኔ አጀንዳ አስፈፃሚው በEthio-360 በሚባለው የዩቲዩብ ሚዲያና የወያኔ አጀንዳ በሚያሻሽጡት የፌስቡክ ጦረኞች በኩል በይፋ መወድስ ቀርቦ አልመለከትም ብዬ እርግጠኛ ለመሆን ግን አልደፍርም። ኢትዮጵያን ሊያፈርስ፣ አማራን ሊያጠ*ፋ፣ የመጣን ዝንተ-ጠላት የሆነው ወያኔ አሸናፊ እንዲሆን ስትራቴጂያዊ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩ፣ በአመራር ድጋፍ ስም የሚያገኙትን መረጃ ለሦስተኛ ወገን አሳልፈው በመስጠት በገዛ ሕዝባቸው ደም ከጠላት ጋር ያበሩ፣ ሰራዊቱን ለመበተን ያሴሩ፣ጉግማንጉጎች ለአይናችን እድሜ ይስጠን እንጅ የሕዝብ ልጅ ተደርገው ሊቀርቡ ይችላሉ። የወያኔና የአሰተሳሰቡ ተሸካሚዎች ፍላጎት አማራን ማሳነስ በገዳዮቹ እንዲወከል ማድረግ ነው። እድሉን ካልተነፈጉ በስተቀር የበርባን ጠበቃዎች ገና ብዙ ጉድ አያሰሙንም ብሎ መተማመን ፈፅሞ አይቻልም።
በዚህ ሁሉ የታሪክ ቅሌት ውስጥ አንድ ወሳኝ እውነታ መኖሩን ግን ሁሉም ሰው ያስምርበት። የእኛን ወደወሎ ግንባር መዝመት አይናቸውን ያቀላው፣ ባለመሰዋታችን የተነሳ ብቻ ጥርሳቸውን ያፋጩ፣ ከንፈራቸውን የነከሱና አሉባልታ ያናፈሱ የወያኔ መንገድ ጠራጊ አመራሮችና በእነሱ ስር ስምሪት የተሰጣቸው አክቲቪስቶች የመኖራቸውን ያህል፣ በሕልውና ጦርነቱ ከያዝነው አቋም ከምንሰራው የሥነ-ልቦና ግንባታና ከእኛ ለሚጠበቀው መሬት የነካ ያልተቆጠበ ጥረትና እንቅስቃሴ በወቅቱ ስልክ ደውለው ያመሰገኑን ያልጠበኳቸው ከሚኒስተር ጀምሮ የሌሎች ክልሎች ባለስልጣናት ጭምር አሉና ከራሳቸውን አልፈው ስለሀገር ለሚጨነቁ ሰዎች ስንል ነገሮችን ለማስከን ሞክረናል እንጅ የእያንዳንዱን ገመና የሀገር ክህደት እንደብቅል ማስጣት፣ አመድ አቡናኞችን በግልጽ ማራገፍ የማያስችል ቁመና አስፈላጊ መረጃ ስለሌን አይደለም።
ያልተሰነድ ነገር የለም‼️
ታሪክ ይፍረደን ብለን አንተወውም፣ ፍርድ እናውቃለንና‼️

"ወያኔ የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ዋና ጠላትና ስጋት ነው" ስል አንተ ብልፅግና የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የሚሉኝን አማርኛ ተናጋሪ ሰዎችን ከትግርኛ ተናጋሪ የሕወሓት ሰዎች በምን ልለያቸው? ተደናጊረ😂
ከቋንቋ በስተቀር እኮ ፍፁም የግብር ልዩነት የላቸውም። ወያኔ የሚወደውን የሚወዱ የሚጠላውን የሚጠሉ ናቸው።

በሱዳን ውስጥ ራሳቸውን እንደነፃ አውጭ እንዲቆጥሩ ተደርገው በወያኔ መልማይነትና ስምሪት ሰጭነት በእነ ግብፅና የሱዳን መንግስት ከፍተኛ ድጋፍ ስልጠናቸውን የጨረሱና እየጨረሱ የሚገኙ ሃይሎች ከውስጥ በኩል ካለው የእናት ጡት ነካሹ ወያኔና የግብር ልጆቹ ጋር በማቀናጀት በሱዳን ጦር መሪነት በተለያዩ ግንባሮች ሰፊ የማጥቃትና የወረራ ዘመቻዎችን ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ ስለመሆናቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ስለሆነም በወገን በኩል ለእነዚህ የጥፋት ሃይሎች የተቀናጀ የወረራ ዘመቻን በብቃት ለመመከት በሚያስችል ቁመና ላይ ስለመገኘታችን ራሳችንን ልንፈትሽና ከበቂ በላይ የሆነ ሁለንተናዊ ከፍተኛ ዝግጅት ከወዲሁ ልናደርግ ይገገባል። የደረጀና የተደራጀ በአንድ ዕዝ ስር የሚመራ፣ ዲስፕሊንድ የሆነ፣ ኮዝ ያለው አንድ ጠንካራ ሃይል የቅድሚያ ቅድሚያ ሰጥቶ መገንባት ያስፈልጋል። በሐገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በዝርው የሚልከሰከሰውንና የሚንቀሳቀሰውን የተበጣጠሰ ታጣቂንም ወደአንድ ዕዝ በመሰባሰብ በስርዓት እንዲመራ በማድረግ አቅምን ማጎልበት ይገባል።
የወያኔ ሕልውና እስካለ ድረስ የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ እረፍት ያገኛል ተብሎ አይታሰብም። የሚያስብ ሰው ካለ አንድም የወያኔ የአላማው ተጋሪ የሆነ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የወያኔን ተፈጥሯዊ ስሪት፣ ከጀርባ የተሰለፉትን የውጭ ሃይሎችን አላማንና ከፊት የሚያሰማራቸውን የግብር ልጆቹን ነገረ-እንቅስቃሴ በቅጡ ካለመረዳት የሚመነጭ ነው። ሰይጣን ራሱን ብርሃናዊ መላእክት አስመስሎ ማቅረብ ይችላል እንጅ ብርሃን መሆን እንደማይችልም ሊታወቅ ይገባል። ወያኔ በግጭት ተወልዶ በግጭት ያደገና ያለግጭት ሕልውና የሌለው ፀረ-አማራ ወይም ፀረ-ኢትዮጵያ ሳይሆን ፀረ-ሰውነት የሆነ አሸባሪ ሃይል ነው።
ይህ ዘላለማዊ ደመኛ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ቀንደኛ ጠላት የካቲት 11 የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ከውጭ በኩል ካለው የጥፋት ሃይሎች ጋር በመቀናጀት የተለያዬ ስያሜዎችን ሰጥቶ በተለያዩ ግንባሮች በአዲስ መንገድ ከፍተኛ የወረራ ዘመቻ ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ ነው።
በዚህ የካቲት 11 የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ሊፈፅማቸው ላሰባቸው የወረራ ዘመቻዎች ጉልበት ይሆኑት ዘንድ አስቀድሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ ትኩረት ለማስቀየርና ሕዝቡን ወደምሬት ይቀይርልኛል ያላቸውን ቁጣ ቀስቃሽ ጥፋቶችን በተለያዩ አካባቢዎች ቀድሞ ባደራጃቸውና ባቋቋማቸው አሁንም ያለማቋረጥ ድጋፍ በሚያደርግላቸው ጉዳይ ፈፃሚ የሳተላይት ድርጅቶችና ግለሰቦች በኩል ከፍተኛ ግፎችን በማስፈፀም ላይ ነው።
የምንሰማቸውን ሕዝባዊ ቁጣ ቀስቃሽ አጀንዳዎችን የጥቅምት 24 የሰሜን ዕዝ ጥቃት ከመፈፀሙ በፊት እና በተመሳሳይ የዛሬ አመት በዚህ ወቅት በምዕራባዊያኑ በረቀቁ የቴክኖሎጅ ውጤት በሆኑ መሳሪያዎች ፣በዲፕሎማሲና በሚዲያ ፕሮፖጋንዳ በሚደረግለት ድጋፍና በሕዝባዊ ማዕበል ከቆላ ተንቤን ለመውጣት ከፍተኛ የሆነ የተቀናጀ እንቅስቃሴ በጀመረበት ወቅት እናያቸው የነበሩ ጉልበት ሰጭ የአመፃ ምልክቶችን ናቸው።
ጊዜዎቹንና ሕዝባዊ አመፅ ሊቀሰቅሱ የሚችሉ አጀንዳዎቹን ወደኋላ ተመልሶ ማየትና ነገሮችን ለመመርመር እንሞክር። ወያኔ ምን ያህል በተጠና በታቀደና በተናበበ መንገድ ከሚያደርገው የትጥቅ ትግል ጋር የሚመጋገብ ጉልበት ሰጭ የጥፋት አላማውን ለማስፈፀም እንደሚሰራ ማየት እንችላለን።
ከጥቅምት 24 በፊት የነበረውን አልፈን ባለፈው አመት በያዝናቸው ወራቶች ይፈፀሙና ይራገቡ የነበሩ ወደሕዝባዊ አመፅ የሚወስዱ አጀንዳዎችን ብቻ ተመልሰን ማየት ብቻውን ብዙ ነገሮችን ይገልጥልናል። የዛሬውንም ሁኔታ ለመረዳት ያግዘናል። በወቅቱ በትግራይ ክልል በተለያዩ የዘመቻ ስያሜዎች በከፍተኛ ሁኔታ ወያኔ ከተንቤን ለመውጣት መንቀሳቀስ የጀመረበት ጊዜ ነበር። በተለያዩ አካባቢዎች ግጭት በመፍጠር ግፍ እንዲፈፀም በማድረግ ሕዝባዊ አመፅ አስነስቶ፣ የሐገሪቱ የፀጥታ ሃይል ትኩረት ለመበታተን ልክ እንደሰሞኑ አይነት የትኩረት ማስቀየሻ፣ ሕዝባዊ አመፅ መቀስቀሻ እኩይ አጀንዳዎችን በመቅረፅ በሳተላይት ድርጅቶችና ግለሰቦች በኩል አላማውን ለማስፈፀም ያላደረገውና ያልሆነውን ነገር መርምሮ ማግኘት ይከብዳል። በሚያስፈፅመው ግፍ በሚያስነሳው ግጭት ሕዝባዊ አመፅ ማስነሳት የሐገሪቱን የፀጥታ ሃይሎችን ትኩረት መበታተን እንኳን ባይችል ትኩረቱን ከእሱ እንዲነሳ አድርጎ በኢትዮጵያዊያን መካከል አለመተማመን እንዲፈጠር በማድረግ አንድነታቸውን ለማዳከም ወደጦሩም አዝልቆ የቀዘቀዘ የመዋጋት ሞራል እንዲኖረው ወደማድረግና ዋና ጠላትነቱን ወደሌላ አካል እንዲዞር የማድረግ ተፅዕኖ አይኖረውም ብሎ የሚናቅ ጉዳይ ግን አይሆንም።
ስለሆነም የወረራ ዘመቻ ለማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ ላይ ላለው ወያኔ ጉልበት ሊሆኑ የሚችሉ አጀንዳዎችን ከማሰራጨት ራሳችንን ልንጠብቅ ይገባል። ትኩረታችንን ከዋና ጠላታችን ላይ ለአፍታም ቢሆን ልናነሳ አይገባም‼️
አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅትም ቀድመን ልናደርግ ይገባል‼️

ከፍተኛ ጥንቃቄና ዝግጅት እናድርግ። ጠላት የካቲት 11 የምስረታ በዓሉን ከፍተኛ የወረራ ዘመቻ በማድረግ ራያና ወልቃይት ላይ አከብራለሁ ብሎ አሮጌ ከበሮውን እየደለቀ ይገኛል። ወደግንባሮቹ ተጨማሪ ሃይል እያስጠጋም ነው።
በወገን በኩል የትም እንደማይደርስ አስበን ጠላትነቱን ከማሳነስ ይልቅ ከውጭ እየመራ አስከትሏቸው ለሚመጣው ሃይል ጭምር ትልቅ ትኩረት በመስጠት አስፈላጊ የሚባለውን ሁሉ ሁለንተናዊ ዝግጅት አላስፈላጊ መስዋዕትነት ላለመክፈል ቀድመን ልናደርግ ይገባል። ታሪክ እስካልሆነ ድረስም ረፍት ሊሰጥ የማይችል ሕልውናውን በግጭት ላይ የመሰረተ ሃይል መሆኑን አለመርሳትም ተገቢ ነው።

የብልፅግና ጠቅላላ ጉባኤ የሚካሄድበት ተጨማሪ ቀን ካለው በብልፅግና ውስጥ ብአዴንነታችሁን ያስቀጠላችሁ ወያኔን መንገድ እየጠረጋችሁና እየመራችሁ አዲስ አበባ ለማስገባት ባለ በሌለ አቅማችሁ የሰራችሁ ያልበለፀጋችሁ አፍቃሬ-ወያኔዎች፣ በአቅም ማነስ ከስልጣን እንነሳለን፣ በወንጀል እንጠየቃለን ብላችሁ ትልቅ ስጋት አድሮባችሁ ከሆነ በመንጋ የጀግንነት ካባ ሽልማት የሚሰጥበት ጊዜው አሁን ነውና ሳያልፍባችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ እንመክራለን።
ከስልጣን ስለተነሳ፣ አቅም ስለሌለህ፣ በወንጀል የተጠያቂነት ስጋት ስላለብህ፣ ወያኔን መንገድ እየጠረግህ መንገድ እየመራህ ስለመቆየትህ፣ እስከዛሬስ ግፎች ሲፈፀሙ ወይም ሕግ-ሲጣስ የት እንደነበርክ፣ ዛሬ እንድትናገር ያደረገህ ምን እንደሆነና ምንስ እንደተናገርክ ጠይቆ የሚቃወምህ ሰው ከንፍሮ ጥሬ ስለሆነ ሳይረፍድባችሁ ወቅቱን ለመጠቀም መሯሯጥ ይገባችኋል።
ኑ እናንተ የተጠያቂነት ስጋት ያለባችሁ ብአዴንነታችሁን ያስቀጠላችሁ በብልፅግና ውስጥ ያላችሁ ያልበለፀጋችሁ አፍቃሬ ወያኔዎች፣ ከያላችሁበት ውጡና መድረኩን በእዬዬ ተቃውሞ ለመቆጣጠር ሞክሩ። በዚህ ጩኸት በበረከተበትና ግርግር በበዛበት አንድ ብቻ አይደለም ሺ ጀግና በመንጋ ጩኸት መፍጠር በሚቻልበት ወሳኝ የታሪክ መታጠፊያ ወቅት ወደፊት መጥቶ እድሉን አለመጠቀም ሞኝነት ነውና እንደምንም ብላችሁ ተጠቀሙበት። የጀግንነት ካባውን ለጊዜው ለመደረብ ሞክሩ እንጅ ጀግንነቱ ስለመፅናቱ ደግሞ ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የሚናገረው ይሆናል።
በመጨረሻም በብልፅግና ውስጥ ስላለው ብአዴንነቱን ስላስቀጠለው አፍቃሬ ወያኔ ይህን ካልኩ በኋላ ቅን ለሆኑ ወገኖችን ግን
እናንተ ለሕዝብ ተቆርቋሪ የሆናችሁ ወገኖች ሆይ! አንድን ጉዳይ ወይም አጀንዳ ከመጋራታችን በፊት ስለጉዳዩ ነገሮችን ከተለያዬ አቅጣጫዎች ለመመርመር መሞከርና በቂ መረጃና ማስረጃ መሰብሰብ አልፎም ተንትኖ አቋም መያዝ ነገ ላይ ቀድመው የተነሱት ጉዳዮች ምንነት ሲገላለጥ ባደረግነው ነገር እንዳናፍርና አላስፈላጊ መስዋዕትነትም እንዳንከፍል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል።
በተመለደው የስማ በለው በስሜት ፈረስ እየጋለቡ የስድብ፣ የእርግማን ናዳ ማውረድ ቀላል ነገርም ይሆናል ነገ ላይ ግን ራሳችንን ለትዝብት ከመጣልና አላስፈላጊ ዋጋ ነገ ላይ ከማስከፈል ውጭ አንዳችስ ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣት እንደማንችል ግን ሊሰመርበት ይገባል።

በሕዝብ ተቆርቋሪነት ጭምብል ብልፅግናን ሲራገሙና ሲሳደቡ ውለው የሚያድሩ ሰዎችን ነገረ-ስራ ብንመረምር አብዛኞቹ የብልፅግና ተቃዋሚ የሚመስሉት በብልፅግና ውስጥ በብአዴንነቱ ከቀጠለው አፍቃሬ ወያኔው(ወንጀለኛ፣ አቅመ-ቢስ፣ ከስልጣን ከተነሳውና የመነሳት ስጋት ካለበቱ፣ ከወያኔ መንገድ ጠራጊና ምንጣፍ ጎታቹ) ሃይል ጋር እጅና ጓንት ሆነው ሲሰሩና ሲላላኩ የምናገኛቸው በነውር ያጌጡ ሰዎች ሆነው እናገኛቸዋለን።
ለሕዝብ ጥቅም በሕዝብ ስም ሲጯጯሁ ወይም እንታገላለን ሲሉ ሊሰማ ይችላል እንጅ አላማቸው ብአዴንነትን ለማስቀጠል ያለእረፍት በወያኔ ግብር የደመቁና የሞራልን ዋጋን የማያዉቁ ሰዎች ናቸው። ከበስተቀሮች ውጭ!

"ቁጥቋጦዎች እንዲነግሱ የግድ ዋርካዎች ይገንደሱ" የሚሉ የእንባጮ ስር ተሰብሳቢ መካሪዎችን ወሬ መቼም ቢሆን ተግባራዊ እንዲሆን እድል አንሰጠውም‼️
ማንነቱን ደብቆ ከሚጠቀም የፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆኑት ውስጥ በአቋማቸው ባልስማማም እንኳን ሁለት ሰዎችን ብቻ አልነቅፍም። አጀንዳቸው ፍፁም ግለሰብ ተኮርና ነውረኝነት የሚንፀባረቅበት አይደለም። ከዚህ ውጭ ጓደኛዬ የሆነ የፌስቡክ ፌክ አካውንት ተጠቃሚ ጓደኛዬ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ግለሰብን ከመስደብና ከመራገም ያለፈ ቁምነገር ያለው አይደለምና ብሎክ እያከናነብኩት እገኛለሁ። በነገራችን ላይ በዚህ አጋጣሚ ማንነቱን ደብቆ ከሚፅፍ ፌስቡከር ውስጥ ፍፁም ትህትና ያለው አጀንዳው ከግለሰብ ወጥቶ ስለሕዝብ ሕልውናና ጥቅም የሚቆረቆር ካለ በዚህ አጋጣሚ እንድትጠቁሙኝ እፈልጋለሁ። እስካሁን ማንነቱን ደብቆ(በአካል በፍፁም የማይታወቅ አልፎም ዘሩ የማይታወቅ) ከምታውቁት የፌስቡክ ተጠቃሚ ውስጥ አጀንዳው ሕዝባዊና ለችግሮች መፍትሔ በማቅረብ የምታውቁት ሰው ካለ ጠቁሙኝ። በፍጹም የማውቀው አንድስ እንኳን ሰው ስለሌለ ነው። በእርግጥ የሚታወቅ ማንነት ኖሯቸው ማንነቱ ከማይታወቀው ከተደበቀው አፍቃሬ ወያኔን የሚያስንቁ ሰዎች የሉም እያልኩ አይደለም።