ከዓመት እስከ ዓመት በተቆርቋሪነት ስም ግለሰቦችንና ተቋማትን ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩ ማንነታቸው የሚታወቅና ማንነታቸውን ደብቀው የሚፅፉ ሰዎችን ማንነት ለመለየት እንሞክር። እነማን ናቸው? እነማንስ ላይ ነው የስም ማጥፋት ዘመቻስ የሚከፈተው? ምን ያህሉ መስሎት ባለማወቅ ምን ያህሉስ በተጠና መንገድ ነው ዘመቻውን የሚያራግበው? መንግስትን እቃወማለሁ፤ ብአዴንን አከስማለሁ ከሚለው ሃይል ውስጥ ግለሰቦችንም ሆነ ከተቋማት ውስጥ ከመሬት ተነስቶ ያለስራ አንዱን መርጦ በማንገስ ሌላውን የማኳሰስ ስራ መስራት ከራስ ጋርስ አያጋጭም? ወይስ አጀንዳ ሰጩ ወያዬ ስለሆነ ? ስማቸው ተመርጦ እንዲጠፋ የሚደረጉት ግለሰቦች ምን ቀይ መስመር ሳቱ ተብለው ነው? ግለሰቦችን ስም ጥላሸት መቀባት ተፈጥሯዊ ስሪታቸው ስለሆነ ወይስ ከወያኔ ተልዕኮ ስለተሰጣቸው? እንዲህ የሚያደርጉት ለሚሉት ጥያቄዎች መልሱን ከራሳቸው ነገረ-እንቅስቃሴ ማግኘት እንችላለን።
በበኩሌም ማንነታቸው ደብቀው ከሚፅፉ ሰዎች ውስጥ (ለአማራ ሕልውና ሁለንተናዊ ጥቅም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከበር ላይ ብቻ አነጣጥረው ሐሳባቸውን የሚያካፍሉ ) ሁለት ገፆችን ብቻ አውቃለሁ። ከእነዚህ ውጭ ያሉ ማንነታቸው በአካል የማይታወቁ አካውንቶች በሙሉ አጀንዳቸው ግለሰብና ተቋማትን በተቆርቋሪነት ማልያ ነጋ ጠባ ስም ማጠልሸት ነው።
የሰዎቹን አላማና ባሕሪይ ብዙም ጥናት ማድረግ ሳይጠበቅብን የሚያሰራጩትን አጀንዳ በማየት ማወቅ እንችላለን። ማንነታቸውን ደብቀው ከሚፅፉት ሰዎች ባልተናነሰ ሳይሆን በላቀ መንገድም ዘወትር የግለሰቦችን ስም ከማጠልሸት ከሌሎች ስራ ተነስቶ አቃቂር ከማውጣት ያለፈ መልካም ነገር የሌላቸው ከአማራ እሴት ያፈነገጡ አሳዳጊ የበደላቸው ማንነታቸው የሚታወቁ አግድም አደግ ሰዎች የሉም ማለት አይደለም።
አማራ ነኝ ከማለት አልፎ የአማራነት ሰርተፍኬት እሰጣለሁ የሚሉ የአማራ ሕዝብ ስጋቶች ራሳቸውን ደብቀው መፃፍ ለምን አስፈለጋቸው? ለስድብ ለመከፋፈል ለመራገም ለመረጃ መሰብሰቢያና ለወያኔ ጉልበት ለመፍጠር በተጠና መንገድ የተከፈቱ ስለሆኑ ነው ወይስ ...?!
በነገራችን ላይ ብአዴንን ከሚረግሙት በላይ ብአዴንነቱን ባስቀጠለ ከወያኔ ጋር ልዩ ትዝታ ባለው ባልበለፀገው ብልፅግና ውስጥ እግር ስር ተወሽቆ እየተጠቀመ ያለ አንዳችስ አካል የለም። ሁሉም ሰው እንደነሱ ያለሳንቲም የማይሰራ ጆተኒ ስለሚመስላቸው ነው ዘወትር ሐሳባቸው በሙሉ ስለክፍያ ስለሆድ የሆነው።
በየትኛውም መንገድ ወያኔ እንዲያንሰራራ ወይም አላማው እንዲሳካ ሊያደርግ የሚችልን ማንኛውንም መንገድ ቀድመን ለመዝጋት አናመነታም‼️

ወያኔና ግብረ-አበሮቹ አዲስ አበባ ለመግባት ሐገር ለማፍረስ ያለ የሌለ ሃይላቸውን ተጠቀመው ያደረጉት የጥፋት አላማ በቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊያን የተባበረ ክንድ ከሸፎ ዛሬ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባን በደማቅ ሁኔታ እያከበርን ይገኛል። ይህ ይሆን ዘንድ ብዙዎች ከባድ የደምና የዲፕሎማሲ ዋጋ ከፍለውበታል። በዚህ ጉዳይ ወያኔና የግብር ልጆቹ ብስጭታቸውን ቢገልፁ የማይጠበቅ አይደለም። ከወሬ የዘለለ የማድረግ አቅም ጠፍቶ እንጅ ፕሮግራሙን ለማደብዘዝም ያልተቋረጠ ጥረት መኖሩ ግልጽ ነው።
በየትኛውም መንገድ ወያኔ እንዲያንሰራራ ወይም አላማውን እንዲያሳካ ዕድል የሚሰጠውን መንገድ ቀድመን ለመዝጋት አንዳችስ እንኳን አናመነታም‼️
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ብርቱ ክንድ ነፃነቷን ጠብቃ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች!

24/7 አጀንዳቸውን "ኦሮሙማ" ላይ ብቻ አነጣጥረው አማራንና ኦሮሞን ለማጋጨት አማራው እንዲማረርና በመንግስት ላይ እንዲያምፅ፣ ለወያኔ ጉልበት እንዲፈጥር በማሰብ በስመ "የአማራ ተቆርቋሪነት" ይንቀሳቀሱ የነበሩ አብንንም ሆነ ባልደራስንም በጩኸት ጠልፈው የወያኔን ዓላማ ለማስፈፀም ብዙ ዳክረው በሕዝባችን ጨዋነት፣ አብን ውስጥ ባሉ በሳል አመራሮች የአጀንዳ አያያዝ ሴረኞቹ አልተሳካላቸውም።
በዚህ ተስፋ ያልቆረጡት ሴረኞቹ በኖሩበት ጭንብል በአማራ ፖለቲካ እንደመዥገር ተጣብቀው የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚዎነታቸውን ቀጥለዋል። በጥቅምት 24ቱም ሆነ በሰኔው የወያኔ ጥቃት መንገድ ጠራጊ፣ ቄጤማ ጎዝጓዥ ሆነው ታይተዋል። በርግጥ የአስመላሽ ወልደስላሴ ምትክ እንደሆነው ልክ እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ በራሳቸው ጊዜ ጭንብላቸውን መግለጣቸው የማይቀር ነው።
'የአማራነት ሰርተፍኬት ሰጭ ነን' ሲሉ የነበሩ ማንነታቸውን ደብቀውና ገልጠው በተቆርቋሪነት ስም በተጠና መንገድ የወያኔን አላማ ለማስፈፀም ተቀናጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚዎች አሁን ላይ ከአማራነት ወርደው አጀንዳ ለመስጠት ያመቸናል ባሉት አካባቢ ጥግ ለመያዝ ተገደዋል። ነገሮች መልካቸውን ሲቀይሩ በቀጣይ ደግሞ እንደምሽግነት የሚጠቀሙበትን አካባቢ አውልቀው በመጣል ሙሉ በሙሉ ራሳቸውን ይገልጣሉ።
ትግራይ ትዕስርም ይላሉ!
Mark My Word!
ማፈር እርማቸው ነው፤ የሚጠነቀቁለት ህሊናም ሆነ ነውር አያውቁም! በርግጥ ሞኝ ባያፍር ... አይደል ሚባለው!?

ወያኔ የሶሻል ሚዲያን አቅም እስከምን ድረስ እንደሆነ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ (ለመውደቁ አንዱና ዋናው ምክንያትም ነበርና) ራሱን በደንብ በመገምገም ሳይበሩን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን አማራጭ ሁሉ ተጠቅሟል። ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ወያኔ ጠንቅ ነው ብለው የሚያምኑትንና አምርረው የሚታገሉትን በሙሉ እየተከታተለ ብአዴን ተከፋይ የአብይ ውታፍ ነቃይ ቅብጥርሶ ይላል።
ይህ የፌስቡክ የወያኔ ግብረ-ሃይል የተለያዩ ግሩፖች ያሉት ሲሆን በወያኔ ላይ አምፀው የሚፅፉ ሰዎች ለአማራ ተቆርቋሪ ነን በሚሉ የግብሩ ወራሾች ሊንኩ ግሩፑ ላይ ይቀመጥላቸዋል። የተወሰነው ሃይል ስድብ በየአይነቱ ያሳርፋል። የተወሰነው ስለሆድ ያወራል። አካውንታቸውን በዘመቻ በተደጋጋሚ ሪፖርት በማድረግ ያሳግዳል።
በነገራችን ላይ ከለውጡ በፊት ወያኔን አምርረው የታገሉና በኋላም ወያኔ እስካልከሰመ ድረስ ለኢትዮጵያ ሕልውና ስጋት እንደሆነ ይሟገቱና ይታገሉ የነበሩ የአማራም ሆነ የሌሎች ብሔር ተወላጅ ኢትዮጵያኒስት ሰዎች በሙሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ያልተከፈተባቸው ሰዎችን አላውቅም።
በተቆርቋሪነት ስም የወያኔን ጉዳይ የሚያስፈፅም ወያኔ ይገለጣል ማለት አማራ ነኝ የሚል ሰው ከፊት ቀድሞ ጠበቃ ለመሆን የሚሞከርበት ነገር አስደማሚ ነው።

ለወያኔ መውደቅና መቀሌ መመሸግ የአንበሳውን ሚና የተወጡ፣ ከለውጡ በኋላም ወያኔ መቀሌ ይመሽግ እንጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሐብት የደህንነት ክንፉንም እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ እንደመምራታቸው በጦር ዝግጅቱም ሆነ የሚዲያ hegemony እንዳለውና የወያኔን ተፈጥሯዊ ስሪት ጠንቅቀው የተረዱ፣ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደመዳፋቸው የሚያውቁ አርቆ አሳቢዎች አሁንም የኢትዮጵያ ሕልውና ትልቁ ስጋት ወያኔ ነው ያሉ አማራዎችና በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ የሌሎች ብሔር ተወላጅ ግለሰቦችና እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ ተቋሞች በስመ የተቆርቋሪነት ስሜት ስማቸውን ለማጥፋት ተሞክሯል።
ከለውጡ በፊት በኋላ ወያኔን ለኢትዮጵያ ሕልውና ቁጥር አንድ ስጋት አድርገው በማስቀመጥ ከታገሉ ግለሰቦችና ተቋሞች ውስጥ ስሙ ያልጠፋ ካለ የምታውቁት ካለ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ። ይህ ሁሉ የሆነው በተጠናና በታቀደ መንገድ ነው። ከለውጡ በኋላ በመንጋ በተጠና መንገድ ከነገሱት ወይም እንዲነግሱ ከተደረጉት ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ከለውጡ በፊትም በኋላም የወያኔ ተቃዋሚ ያልሆኑ ሰዎች ቁጥር ይልቃል።
ወያኔ መሩን የፌስቡክ መንጋ ሰራዊትን ስድብ እርግማን የምድጃ ዳር ወሬ የነጋ ጠባ ሀሜት ባልሰማና ባላየ እያለፋችሁ፣ የእናት ሐገራችሁን ዋና ችግር የሆነውን ወያኔንና የግብር ልጆቹን ከስር ነቅላችሁ ለመጣል በበቂ መረጃና ማስረጃ በጥበብ ለማሳየት ስትደክሙ ለነበራችሁ ነገር ግን ለድካማችሁ በምላሹ በነውረኞች ዘንድ ብዙ ብዙ ነገር ስትባሉ ለነበራችሁ፣ በኋላም በአርቆ አሳቢ እይታችሁ በበቂ መረጃ ለማሳየት የሞከራችሁት ትንታኔ እውነት ሆኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እውነቱ ተገልጦ ታይቶ አሸንፋችኋልና የእናት ኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ስለሆናችሁ ታላቅ የሆነ ክብር ይገባችኋል ለማለት እወዳለሁ።

በወለጋ በወገኖቻችን ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ጭ*ፍጨፋ እንዲቆም ከምንም በላይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራበት የሚገባው ጉዳይ ነው። የኦሮሚያ ክልል ራሱን መፈተሽና ከደሙ ንፁህ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። ብሔራዊ መረጃ ደህንነት ራሱን መፈተሽ የግድ ይለዋል። መሳሪያ ከየት ተነስቶ በእነማን በኩል አድርጎ ወለጋ አካባቢ እንደሚገባ የሚያውቅ ያውቀዋል። ሴትና ሕፃናትን ከመጨፍጨፍ ውጭ ጦር ገጥሞ ማሸነፍ የማይችልን የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ የጥፋት እንቅስቃሴ ቀድሞ ለማክሸፍ አስቀድሞ መረጃ የማነፍነፍና ትንተና መስራት ባይችል እንኳን የጦር መሳሪያዎች ፍሬ ጥይቶች የሚዘዋወሩባቸው መስመሮች የማይታወቁ አይደሉም። ቢያንስ የህገወጥ መሳሪያ ዝውውሩን በር የመዝጋት ግዴታ ግን አለበት። ይህን ለማድረግ ደግሞ የብሔር አጀንዳ ከአፋቸው የማይጠፋ በተግባር ግን ከዚያም ወርደው ለጎጣቸው የሚሰሩ አቅመ ቢስ የደም ነጋዴ የደህንነት መስሪያ ቤቱን አባላት የማጥራት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ላይ እነማን እንደተሰማሩ የማይታወቅና የተሰወረ አይደለም። በጠራራ ፀሀይ ከተሞች ላይ የቡድን መሳሪያ በቀላሉ ሱቅ እንደሚገኝ ማስቲካ እየተሸጠ ባለበት ሁኔታ ስለዜጎች ሰላምና ደህንነት ማሰብ ይከብዳል። ግፍ እንዲፈፀም መሳሪያ የሚያቀብሉም ሆነ ግፉን ስምሪት ወስደው የሚፈፅሙት ሰዎችን ብቻ ልካቸውን በማሳየት ወያኔን መጫወቻ ካርዱን መንጠቅና በቀላሉ ማንበርከክ ይቻላል።
እኔ ለምፅፋቸው ሐሳቦችና ለማጋራቸው መረጃዎች በሙሉ ኋላፊነት ወስጄ ነው የምፅፈው። ኋላፊነት ወስጄ በምፅፍባቸው ጉዳዮች ላይ የሚከፈል ካለ እከፍላለሁ። ከዚህ በፊትም ከፍየባቸዋለሁ። በተቻለኝ መጠን በቂ መረጃና ማስረጃ ሳልይዝ ስለየትኛውም ነገር በስማ በለው ወይም በመሰለኝና በደሳለኝ አልፅፍም። ማንንም ግለሰብም ይሁን ቡድን በስሜት ፈረስ ጋልቤ ስም የማጥፋት ፍላጎት የለኝም። ትናንትም አልነበረኝም ወደፊትም አይኖረኝም። በክስተቶች መካከል ስህተት አልሰራም ልል ግን አልችልም። መሳሳቴን በበቂ መረጃ ካመላከቱኝ የማልታረም ግትር አይደለሁም። በእርግጠኝነት የምናገረው ነገር ቢኖር የፖለቲካ የሃይል አሰላለፎች ይቀያየራሉ። ሲቀያየሩም በዘመናችንም አይተናል።
ይህ ስለሚገባኝ እውነትን ለመካድ ምሽግ የሚፈልጉና ለጊዜው ቀላል የማይባል ገዢ ስላለው አላስፈላጊ ንትርክ ላለመፍጠር በማሰብ(መረጃውን ከመጠየቅ ይልቅ ብዙሃኑ ወደፍረጃ Herd Mentality ተጠቂ ስለሆነ) እንጅ እኔን ለዛውም ያላሰብኩትን እንዳሰብኩ፣ ያልሆንኩትን እንደሆንኩ፣ አድርገው የሚያስወሩና የሚፅፉ የሚያፅፉትን ሰዎችን በተመለከተ "ጤናቸውን ሊያውክ" የሚችል ቴትራ ባይት መረጃ እንደተከዘነ ሳይኖረኝ ቀርቶ አይደለም። እነሱን ስላልሆንኩና መሆንም ስለማልፈልግ ብቻ ሳይሆን ከማንም ጋር የግል ጉዳይ ስለማያገናኘኝና አንዳንድ ነገሮችም የመንግስት ስራዎች ስለሆኑ ባላየ አልፋቸዋለሁ። እንጅ ሁሉንም ነገር በየዘርፉና ግለሰቦችን እየጠቀስን መሟገት አይከብደንም።
በነገራችን ላይ ወያኔ ለምን ዋና ጠላት ተባለብን በማለት ያልተገራ አፋቸውን በሚከፍቱ ማናቸውም ሰዎች ላይ አብዮታዊ እርም*ጃ ለመውሰድ እገደዳለሁ። እዛው በገፃችሁ መለፋደድና የለመዳችሁትን ሀሜት እየተጠራራችሁ ማቡካት ትችላላችሁ። አንድ ነገር ስህተት ከሆነ ስህተቱን ማሳየት ሊችል የሚችል ከሐሳብ ውጭ የሚሳደብን የትኛውንም አካል በብሎክ ማሰናበቴን እቀጥላለሁ!

እኔ እኮ ከክልሉ ውጭ ያለውን የአማራ ሕዝብ ለመታደግ ካሰብን ነገሮችን መመርመር እንዳለብን፣ መረጃዎችን ማሰባሰብ የችግሩን ምንጭ መመልከት ይበጃል ብዬ አስቤ እንጅ የቀረው አማራ እንዲፀ*ዳና እንዲጨፈ*ጨፍ እጅና እግርን አጣጥፎ በስማ በለው አይን ያወ*ጣ ሁሉ አይኑ ይወ*ጣል፤ እያንዳንድህን የትም አታመልጠንም እናሳይሃለን የማለት የጠላትነት ነጋሪት በመጎሰም በወያኔ መሩ መንጋ መወድስ መቀበል አይከብደኝም።
ከክልሉ ውጭ በተለይም በወለጋ ስለሚኖረው አማራ ከአመት እስከ አመት ( በርካታ አመታትን) ተቆርቋሪ ለመምሰል መሞከር ያለብን ጭፍ*ጨፋ ሲፈፀም ድንኳን ጥሎ፣ንፍሮ ቀቅሎ፣ ነጠላ ዘቅዝቆ በማልቀስና በማስለቀስ መሆን አለበት ብዬ አላምንም። ደግሞም ይህ አካሄድ ከአማራ ስነ-ልቦና ፍፁም የተለየ የወያኔን አጀንዳ የሚያሳልጥ የስህተት መንገድ ነውና ሊስተካከል ይገባል።ከክልሉ ውጭ ለሚኖሩ ወገኖቻችን የእውነት የምንቆረቆር ሰዎች ካለን ቢያንስ ላለው ችግር መፍትሄ ይዘን ቀድመን መድረስ እንኳን ባንችል ጠላት ቀድሞ እንዲያጠቃቸው ከሚያደርጉ ያልተጠና የወያኔ አጀንዳዎችና ቡራከረዮዎች ልንቆጠብ ይገባል። ይህን ማድረግ መቻል በራሱ ለወገኖቻችን ትልቅ ትብብር ነው። ሰው እንዴት በተመሳሳይ ስህተት እየቋዘመ ለወገኑ ጠላትነቱን እያጠናከረ ይቀጥላል። ተቆርቋሪ የሆነ ሰው ይሰባሰብ ይወያያል። መፍትሄው ላይ ይድከም። ከዛ ውጭ ታጥቦ ጭቃ ነው‼️

በአማራ ተቆርቋሪነት ስም ከወያኔ ጎን በመቆም ሐገር ለማፍረስ መንገድ የጠረጉ፣ ምንጣፍ የጎተቱ፣ መንገድ የመሩ የእነ ጌታቸው ረዳ ውታፍ ነቃዮች በሴራ አለ ሴራ ሕዝቡንና ሰራዊቱን እንዳይተማመን ይከፋፍልልናል ያሉት አጀንዳ ከወያኔ ሰዎች ጋር በቀጥታና በተዘዋዋሪ ግንኙነት በመፍጠር ሲያሰራጩ ነበር። እነዚህ ሆድ አደሮች ያለክፍያ አንድን ኢንች ለሐገር ሉዓላዊነትና ነፃነት ብለው አንድ ኢንች የማይራመዱ፣ መክፈል ለቻለ የትኛው ጠላት በመንገድ መሪነት ራሳቸውን ያዘጋጁ፣ ያለ ሳንቲም ለማንም ምንም የማይሰሩ ጆተኒዎች ነጋ ጠባ ወሬያቸው ስለመብላት ቢሆን የሚያስደንቅ አይደለም። ሁሉንም ነገር እንደራሳቸው ስለሚመለከቱት ለሀገር ብሎ ህይወቱን፣ ጊዜውን፣ ገንዘቡን እና ጉልበቱን ከፍሎ የሚታገል ሰው የሌለ ቢመስላቸው አያስደንቅም። ለፍርፋሪ ብለው ሀገር የሚሸጡት እነዚህ ቂሎች ህወሓት ያጎረሳቸውን ሳይውጡ ሊያንቃቸው እንደሚችል መረዳት አቅቷቸው ያለ የሌለ አቅማቸውን ከጥፋት ሃይሉ ጎን ተሰልፈው መንግስትና ሐገር ለማፍረስ ሰርተዋል። መንግስት የተዳከመ ሲመስላቸው እንጣጥ እንጣጥ ለማለት እንደማይሞክሩ ሁሉ ዛሬ ደግሞ የወንድነት ስራ የሚጠየቅ ችግር የተፈጠረ ሲመስላቸው ኧረ የመንግስት ያለህ! ድረስልን እንጅ እያሉ ከፊት ሆነው ሲነፋረቁ ማየት የተለመደ ነው። በዚህ የተነሳ ስለእነሱ ይሉኝታቢስነት እኛ በጥፍራችን ለመደበቅ እንሞክራለን። መንግስትን ስልጣን እንዳይኖረው ሲሰሩ እንዳልከረሙ ሁሉ አሁን ደግሞ በነውራቸው አጊጠው "በእንደልቡ አቋማቸው" መንግስት ለስልጣኑ ካልሆነ ለዜጎች ደህንነትማ ግድ አይሰጠውም እያሉ ሲነፋረቁ እንደማየትና እንደመስማት አሸማቃቂና ሰቅጣጭ ነገር የለም።
አሳዳጊ ካልበደለህ በቀር እንዲህ አይነት ሰው ለመሆን አስቸጋሪ ነው። እስካሁን እንደሚያደርጉት ከወያኔ በኩል ከትናንት እስከዛሬ ለሆድ የቱንም ያህል ሳንቲም ቢወረወርልህ በብአዴን ስር ሆነህም የቱንም ያህል እዚህም እዛም አለሁ እያልክ ፍርፋሪ ብትለቃቅምም ፈፅሞ እንደነሱ ሞራል ኖሮህ ጭራሽ እንደበረዶ ንፁህ መስለህ በስመ ተቃዋሚ ቆመህ ሌላን ሰው ልትሳደብ ይቅርና ቀና ብለህ ሰው ለማየት ሞራል ማግኘት ፈፅሞ አይኖርህም።

ከለውጡ በፊት ለለውጡ መምጣትና ለመታሰራችን እንደ አማራ እንደሐገርም ምክንያት የነበሩ መሰረታዊ ጥያቄዎች ባልተመለሱበት ሁኔታ ለውጡን እንደለውጥ ለመቀበል የተቸገርነው ሰዎች ቁጥራችን ቀላል አልነበረም። ከመርህ አንፃር ለውጥ መኖሩን የሚያሳይ ነገር እንፈልጋለን ብለን ለመከራከር ሞክረናል። አብይ ለሚናገራቸው ተስፋ ሰጭ ንግግሮች እውቅና ባንነፍግም ድጋፋችንን ግን የሚያሰጥ አይደለም ብለን ያመንበትን አድርገናል። ምን አልባት ለውጡም ለውጥ እንዳለ ለማሳየት ከሕወሓት ጋር የተደረሰ ድራማ ሊሆን እንደሚችል በመስጋት ለለውጡ ከፍተኛ ጥርጣሬ በማሳየት ድጋፋችንን መስጠት የለብንም፣ አስፈላጊ ከሆነ ለማንጨብጨብ ቀን ስላለ እንደርሳለን ብለናል።
የእኔ የፖለቲካ ግብ የእኔ ከእስር ቤት መፈታት ወይም አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ያለውን ባንዴራ ማውለብለብ ስላልነበረ መሰረታዊ ጥያቄዎቻችን ይመለሱልን ዘንድ በንግግሮች ብቻ ተስፋ አድርገን ከዋናው አጀንዳችን ልንነጠል አይገባም በሚል ስንደክም ጠላት አላማው ጎን ለጎን ለመሸጥ ሞክሯል። ከመርህ አንፃር ብንገመገም ችግር የለብንም። ነገር ግን ከአማራም አልፎ የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት የሆነው ወያኔ፣ የአብይን ፀረ-ወያኔነት አካሄድ ቀድሞ የገመገመ በመሆኑ አሰልጥኖ ያሰማራውን ዲጂታል ወያኔን አቅጣጫ ሰጥቶ አብይን በመርህ የሚቃወሙትን የአማራን የኦሮሞን የሌሎችንም ብሔሮች ጥያቄ ተከፋፍሎ በአንዴ በማጮህ የተቃውሞ መስመሩን ቀመቆጣጠረ ለሚፈልገው አላማ ለመጠቀም ሞክሮ ብዙ ነገሮችን አሳክቷል።
ለውጥ አለመኖሩን ለማሳየት ብቻ ሳይሆን ዘመነ-ወያኔ የቅድስና የበረከት እንደነበረና ወያኔ ማረኝ! የሚል ስሜት በሕዝቡ ላይ ለመፍጠር ሙሉ ትኩረቱን የሚዲያ Hegemony በመውሰድ ሕዝቡን ክፉኛ ሆዱን እንዲብሰው አድርጓል።
በተጠናና በታቀደ መንገድም ለሚዲያ ፍጆታ የሚሆን አጀንዳ እየቀረፀ፣ ግፍ ከመፈፀሙ በፊትም ሊፈፀም እንደሆነ አጀንዳ ይሰጣል። በዚህም አየር ይይዛል። ግፍ መፈፀሙን ተከትሎም በምስል በፎቶ ጭምር አየሩን እንዲቆጣጠር ያደርጋል። ከዛም የብለናችሁ አልነበረንም እናንተ ዘገምተኞች ፀረ-አማራዎች ሆዳሞች፣ ደንቆሮዎች፣ ቅብጥርሶ አጀንዳ ደግሞ ተጨማሪ አየር ተቆጣጥሮ ሆድ የሚብሰውን ሆድ እንዲብሰው የሚደናገረውን እንዲደናገር የሚያምነውን ለማሳመን ያለእረፍት በቅንጅት ይሰራል።ተሰርቷልም።
ወያኔ ከደደቢት ወንበዴነት ተነስቶ አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ መንግስት ለመሆን ቢበቃም ይኸ የአረጡ ፖለቲከኞች ስብስብ ዳግም ከወንበዴነት ወደ መንግሥትነት እንደማይበቃ እርግጠኞች ነን። ቢሆንም ግን በመንግስትነቱ ዘመን ያገኛቸው የማይናቁ ከሱ ተፈጥሯዊ ስሪት ጋር አብረው የሚሄዱ ግጭቶችን ለመፍጠር የሚቸገር አካል አይደለም። በሁሉም አቅጣጫዎች የቀበ*ራቸው Timing Bombs አሉ። እንደፈለገ የሚያሽከረክራቸው ከፍተኛ በጀት የመደበላቸው ተልዕኮውን ለመፈፀም ደፋ ቀና የሚሉ ሳተላይት ድርጅቶችና ግለሰቦች አሉት። በተለይ በኦሮሚያ በአማራ በቤንሻንጉል በሶማሌ በጋምቤላ ክልል proxy war አድርጓል። አሁንም እያደረገ ይገኛል።
ወያኔ ወደጦር ሜዳ ከመግባቱ በፊት ሕዝብን ለማማረርና ለማስቆጣት ይጠቀምበት የነበረ ስልት ሲሆን ወደጦር ሜዳ ከገባ በኋላ ደግሞ ሽንፈቱን ተከትሎ የሚፈፅማቸው መደበቂያዎቹና አቅም መሰብሰቢያዎቹ የተጠኑ ስልቶቹ ናቸው በሪሜት የሚቆጣጠራቸው ጉዳይ ፈፃሚ ድርጅቶቹ። ሲሸነፍ ወይም የፖለቲካ ሞት ሊሞት ሲል የሚሳቡ የግፍ ካርዶች ናቸው። ፃድቃን ወይም ምግበ የሚመራው ጦር በአካባቢው የለም የሚል የዋህ ሰው ካለ ስለ ውክልና ጦርነት ለማብራራት ጊዜ አናባክንም። ሌሎቹ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ ስለሆኑ ከእነሱ ከዚህ የተሻለ አንጠብቅም።
በመጨረሻም እስኪ በየትኛው አለም ነው የሆነ ነገር ከመሆኑ በፊት እንደሚሆን የአድራጊውም አካል ማንነትና ጠላትነት ተለይቶ (ልብ በሉ! ጠላትን ስለሚያውቁ ብቻ ሳይሆን አብረው ስለሚሰሩ ጭምር ነው) ወገናችንን ሊከበቡ ሊጨፈ*ጨፉ ነው፣ ከዛ ትኩስ አስ*ከሬን በፎቶ በምስል እየለቀቁ ኦፍፍፍ ተጨፈጨፍን!፤ ከዛ አላልናችሁም ነበር፤ መንግሥት የሚባል ስለሌለ ነው እኮ፣ ተክደናል፣... ቅብጥርሶ የሚሉት እስኪ እነማን እንደሆኑ እንመርምር?
ለመጀመሪያ ጊዜ ትኩሱን የጭፍጨ*ፋ አስ*ከሬን ወደፌስቡክ የሚያሰራጩት እነማነስ ናቸው? ማን በምን የት ሆኖ መንገድ ነው ፎቶ አንስቶ የሚልክላቸው? ግንኙነታቸውስ ከእነማን ጋር ነው? እስኪ ሰፋ አድርገን ለማጥናት እንሞክር መልሱን ብዙ ርቀት ሳንሄድ የምናገኘው ይሆናል‼️
የንፁሃን አማራ ደም የማንም የሸቀጥ ፖለቲካ ማራገፊያ አይደለም! አማራ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በጋራ በሰራት ኢትዮጵያ በነፃነት እንዲኖር መታገላችንን አናቆምም‼️

የተከዜ ማዶ ወያኔዎችን እንደ ዋና ጠላታችን እየቆጠራችሁ አትፃፉብን የሚሉ በስመ የአማራ ተቆርቋሪነት የሚንቀሳቀሱ አካላትን መቼም እንደ ወዳጅ ለእናንተ ስንል እንቆጥራቸዋለን ልንላቸው አንችልምና ከዚህ የተለየ ለእነሱ የሚመጥን ምን አይነት ምላሽ እንስጣቸው ይሆን? እንደሚከተለው አይነት ሰዎች ናቸው ማለት ጠፍቶኝ ሳይሆን እስኪ ቅድሚያ ሕዝቡ ምን ይላል የሚለውን ለማወቅ ስለፈለኩ ብቻ ነው?😂