በደብረታቦር ከውድ ወንድሞቼ ጋር የነበረን ቆይታ እጅጉን አስደሳች ነበር።
ልዩ ምስጋና ለደብረ-ታቦር ዩኒቨርስቲ!
የከርሞ ሰው ይበለን‼️
ልዩ ምስጋና ለደብረ-ታቦር ዩኒቨርስቲ!
የከርሞ ሰው ይበለን‼️
የወልቃይት ህዝብ ከሶስት አስርት አመታት በላይ ያለማንም አጋዥ ወያኔን ብቻውን ሲቃወምና ሲታገል የኖረ ጀግና ሕዝብ ነው። በዛ የጨለማ ዘመን ማንነቱን ለማስከበር ባደረገው እልህ አስጨራሽ ተጋድሎም ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍሏል። በማንነቱ የተነሳ ሕልቆ-መሳፍርት ግፍም ተፈፅሞበታል። በመጨረሻም በፅናቱ ዘልቆ ሌሎች ወንድሞች ወደትግሉ ቀላቅሎ ወያኔን ማንበርከክ ችሏል።
ጥቅምት 24ም የሰሜን ዕዝ በተኛበት ሲጠቃ ቀፎው እንደተነካበት ንብ ግልብጥ ብሎ በመውጣት ጠላት ድባቅ በመምታት ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን ሁለንተናዊ ደጀንነቱን አሳይቷል። ከመከላከያ ቀድሞ በመውደቅ በደሙ አኩሪ ታሪክ ፅፏል።
ይህ ጀግና ሕዝብ እናት ኢትዮጵያን በሱዳን በኩል ሰርጎ በመግባት ጥቃትና ወረራ ለመፈፀም ሲንቀሳቀስ የነበረን ጥምር የጥፋት ሃይሎችንና ከውስጥ በኩል ደግሞ ወያኔና እሱ ያስከተላቸውን እንዲሁም ያሰማራቸውን የጥፋት ሃይሎችን እኩይ አላማን ለማክሸፍ ከጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ጎን በመቆም ላደረገው አስተዋጽኦ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የምስጋና የምስክር ወረቀት ሰጥቶታል።

እንግዶቻችን እንኳን ወደሁለተኛው ቤታችሁ ኢትዮጵያ በሰላም መጣችሁ!
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ በደማቁ ሁኔታ እንዲካሄድ ትናንት የደምና የዲፕሎማሲ ዋጋ ተከፍሎበታል‼️

ከዓመት እስከ ዓመት በተቆርቋሪነት ስም ግለሰቦችንና ተቋማትን ስም ለማጠልሸት የሚሞክሩ ማንነታቸው የሚታወቅና ማንነታቸውን ደብቀው የሚፅፉ ሰዎችን ማንነት ለመለየት እንሞክር። እነማን ናቸው? እነማንስ ላይ ነው የስም ማጥፋት ዘመቻስ የሚከፈተው? ምን ያህሉ መስሎት ባለማወቅ ምን ያህሉስ በተጠና መንገድ ነው ዘመቻውን የሚያራግበው? መንግስትን እቃወማለሁ፤ ብአዴንን አከስማለሁ ከሚለው ሃይል ውስጥ ግለሰቦችንም ሆነ ከተቋማት ውስጥ ከመሬት ተነስቶ ያለስራ አንዱን መርጦ በማንገስ ሌላውን የማኳሰስ ስራ መስራት ከራስ ጋርስ አያጋጭም? ወይስ አጀንዳ ሰጩ ወያዬ ስለሆነ ? ስማቸው ተመርጦ እንዲጠፋ የሚደረጉት ግለሰቦች ምን ቀይ መስመር ሳቱ ተብለው ነው? ግለሰቦችን ስም ጥላሸት መቀባት ተፈጥሯዊ ስሪታቸው ስለሆነ ወይስ ከወያኔ ተልዕኮ ስለተሰጣቸው? እንዲህ የሚያደርጉት ለሚሉት ጥያቄዎች መልሱን ከራሳቸው ነገረ-እንቅስቃሴ ማግኘት እንችላለን።
በበኩሌም ማንነታቸው ደብቀው ከሚፅፉ ሰዎች ውስጥ (ለአማራ ሕልውና ሁለንተናዊ ጥቅም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከበር ላይ ብቻ አነጣጥረው ሐሳባቸውን የሚያካፍሉ ) ሁለት ገፆችን ብቻ አውቃለሁ። ከእነዚህ ውጭ ያሉ ማንነታቸው በአካል የማይታወቁ አካውንቶች በሙሉ አጀንዳቸው ግለሰብና ተቋማትን በተቆርቋሪነት ማልያ ነጋ ጠባ ስም ማጠልሸት ነው።
የሰዎቹን አላማና ባሕሪይ ብዙም ጥናት ማድረግ ሳይጠበቅብን የሚያሰራጩትን አጀንዳ በማየት ማወቅ እንችላለን። ማንነታቸውን ደብቀው ከሚፅፉት ሰዎች ባልተናነሰ ሳይሆን በላቀ መንገድም ዘወትር የግለሰቦችን ስም ከማጠልሸት ከሌሎች ስራ ተነስቶ አቃቂር ከማውጣት ያለፈ መልካም ነገር የሌላቸው ከአማራ እሴት ያፈነገጡ አሳዳጊ የበደላቸው ማንነታቸው የሚታወቁ አግድም አደግ ሰዎች የሉም ማለት አይደለም።
አማራ ነኝ ከማለት አልፎ የአማራነት ሰርተፍኬት እሰጣለሁ የሚሉ የአማራ ሕዝብ ስጋቶች ራሳቸውን ደብቀው መፃፍ ለምን አስፈለጋቸው? ለስድብ ለመከፋፈል ለመራገም ለመረጃ መሰብሰቢያና ለወያኔ ጉልበት ለመፍጠር በተጠና መንገድ የተከፈቱ ስለሆኑ ነው ወይስ ...?!
በነገራችን ላይ ብአዴንን ከሚረግሙት በላይ ብአዴንነቱን ባስቀጠለ ከወያኔ ጋር ልዩ ትዝታ ባለው ባልበለፀገው ብልፅግና ውስጥ እግር ስር ተወሽቆ እየተጠቀመ ያለ አንዳችስ አካል የለም። ሁሉም ሰው እንደነሱ ያለሳንቲም የማይሰራ ጆተኒ ስለሚመስላቸው ነው ዘወትር ሐሳባቸው በሙሉ ስለክፍያ ስለሆድ የሆነው።
በየትኛውም መንገድ ወያኔ እንዲያንሰራራ ወይም አላማው እንዲሳካ ሊያደርግ የሚችልን ማንኛውንም መንገድ ቀድመን ለመዝጋት አናመነታም‼️

ወያኔና ግብረ-አበሮቹ አዲስ አበባ ለመግባት ሐገር ለማፍረስ ያለ የሌለ ሃይላቸውን ተጠቀመው ያደረጉት የጥፋት አላማ በቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊያን የተባበረ ክንድ ከሸፎ ዛሬ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባን በደማቅ ሁኔታ እያከበርን ይገኛል። ይህ ይሆን ዘንድ ብዙዎች ከባድ የደምና የዲፕሎማሲ ዋጋ ከፍለውበታል። በዚህ ጉዳይ ወያኔና የግብር ልጆቹ ብስጭታቸውን ቢገልፁ የማይጠበቅ አይደለም። ከወሬ የዘለለ የማድረግ አቅም ጠፍቶ እንጅ ፕሮግራሙን ለማደብዘዝም ያልተቋረጠ ጥረት መኖሩ ግልጽ ነው።
በየትኛውም መንገድ ወያኔ እንዲያንሰራራ ወይም አላማውን እንዲያሳካ ዕድል የሚሰጠውን መንገድ ቀድመን ለመዝጋት አንዳችስ እንኳን አናመነታም‼️
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ብርቱ ክንድ ነፃነቷን ጠብቃ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች!

24/7 አጀንዳቸውን "ኦሮሙማ" ላይ ብቻ አነጣጥረው አማራንና ኦሮሞን ለማጋጨት አማራው እንዲማረርና በመንግስት ላይ እንዲያምፅ፣ ለወያኔ ጉልበት እንዲፈጥር በማሰብ በስመ "የአማራ ተቆርቋሪነት" ይንቀሳቀሱ የነበሩ አብንንም ሆነ ባልደራስንም በጩኸት ጠልፈው የወያኔን ዓላማ ለማስፈፀም ብዙ ዳክረው በሕዝባችን ጨዋነት፣ አብን ውስጥ ባሉ በሳል አመራሮች የአጀንዳ አያያዝ ሴረኞቹ አልተሳካላቸውም።
በዚህ ተስፋ ያልቆረጡት ሴረኞቹ በኖሩበት ጭንብል በአማራ ፖለቲካ እንደመዥገር ተጣብቀው የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚዎነታቸውን ቀጥለዋል። በጥቅምት 24ቱም ሆነ በሰኔው የወያኔ ጥቃት መንገድ ጠራጊ፣ ቄጤማ ጎዝጓዥ ሆነው ታይተዋል። በርግጥ የአስመላሽ ወልደስላሴ ምትክ እንደሆነው ልክ እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ በራሳቸው ጊዜ ጭንብላቸውን መግለጣቸው የማይቀር ነው።
'የአማራነት ሰርተፍኬት ሰጭ ነን' ሲሉ የነበሩ ማንነታቸውን ደብቀውና ገልጠው በተቆርቋሪነት ስም በተጠና መንገድ የወያኔን አላማ ለማስፈፀም ተቀናጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚዎች አሁን ላይ ከአማራነት ወርደው አጀንዳ ለመስጠት ያመቸናል ባሉት አካባቢ ጥግ ለመያዝ ተገደዋል። ነገሮች መልካቸውን ሲቀይሩ በቀጣይ ደግሞ እንደምሽግነት የሚጠቀሙበትን አካባቢ አውልቀው በመጣል ሙሉ በሙሉ ራሳቸውን ይገልጣሉ።
ትግራይ ትዕስርም ይላሉ!
Mark My Word!
ማፈር እርማቸው ነው፤ የሚጠነቀቁለት ህሊናም ሆነ ነውር አያውቁም! በርግጥ ሞኝ ባያፍር ... አይደል ሚባለው!?

ወያኔ የሶሻል ሚዲያን አቅም እስከምን ድረስ እንደሆነ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ (ለመውደቁ አንዱና ዋናው ምክንያትም ነበርና) ራሱን በደንብ በመገምገም ሳይበሩን ለመቆጣጠር የሚያስችለውን አማራጭ ሁሉ ተጠቅሟል። ለኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ወያኔ ጠንቅ ነው ብለው የሚያምኑትንና አምርረው የሚታገሉትን በሙሉ እየተከታተለ ብአዴን ተከፋይ የአብይ ውታፍ ነቃይ ቅብጥርሶ ይላል።
ይህ የፌስቡክ የወያኔ ግብረ-ሃይል የተለያዩ ግሩፖች ያሉት ሲሆን በወያኔ ላይ አምፀው የሚፅፉ ሰዎች ለአማራ ተቆርቋሪ ነን በሚሉ የግብሩ ወራሾች ሊንኩ ግሩፑ ላይ ይቀመጥላቸዋል። የተወሰነው ሃይል ስድብ በየአይነቱ ያሳርፋል። የተወሰነው ስለሆድ ያወራል። አካውንታቸውን በዘመቻ በተደጋጋሚ ሪፖርት በማድረግ ያሳግዳል።
በነገራችን ላይ ከለውጡ በፊት ወያኔን አምርረው የታገሉና በኋላም ወያኔ እስካልከሰመ ድረስ ለኢትዮጵያ ሕልውና ስጋት እንደሆነ ይሟገቱና ይታገሉ የነበሩ የአማራም ሆነ የሌሎች ብሔር ተወላጅ ኢትዮጵያኒስት ሰዎች በሙሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ ያልተከፈተባቸው ሰዎችን አላውቅም።
በተቆርቋሪነት ስም የወያኔን ጉዳይ የሚያስፈፅም ወያኔ ይገለጣል ማለት አማራ ነኝ የሚል ሰው ከፊት ቀድሞ ጠበቃ ለመሆን የሚሞከርበት ነገር አስደማሚ ነው።

ለወያኔ መውደቅና መቀሌ መመሸግ የአንበሳውን ሚና የተወጡ፣ ከለውጡ በኋላም ወያኔ መቀሌ ይመሽግ እንጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ሐብት የደህንነት ክንፉንም እስከመጨረሻው ሰዓት ድረስ እንደመምራታቸው በጦር ዝግጅቱም ሆነ የሚዲያ hegemony እንዳለውና የወያኔን ተፈጥሯዊ ስሪት ጠንቅቀው የተረዱ፣ የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንደመዳፋቸው የሚያውቁ አርቆ አሳቢዎች አሁንም የኢትዮጵያ ሕልውና ትልቁ ስጋት ወያኔ ነው ያሉ አማራዎችና በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩ የሌሎች ብሔር ተወላጅ ግለሰቦችና እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ ተቋሞች በስመ የተቆርቋሪነት ስሜት ስማቸውን ለማጥፋት ተሞክሯል።
ከለውጡ በፊት በኋላ ወያኔን ለኢትዮጵያ ሕልውና ቁጥር አንድ ስጋት አድርገው በማስቀመጥ ከታገሉ ግለሰቦችና ተቋሞች ውስጥ ስሙ ያልጠፋ ካለ የምታውቁት ካለ ለማወቅ ዝግጁ ነኝ። ይህ ሁሉ የሆነው በተጠናና በታቀደ መንገድ ነው። ከለውጡ በኋላ በመንጋ በተጠና መንገድ ከነገሱት ወይም እንዲነግሱ ከተደረጉት ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ከለውጡ በፊትም በኋላም የወያኔ ተቃዋሚ ያልሆኑ ሰዎች ቁጥር ይልቃል።
ወያኔ መሩን የፌስቡክ መንጋ ሰራዊትን ስድብ እርግማን የምድጃ ዳር ወሬ የነጋ ጠባ ሀሜት ባልሰማና ባላየ እያለፋችሁ፣ የእናት ሐገራችሁን ዋና ችግር የሆነውን ወያኔንና የግብር ልጆቹን ከስር ነቅላችሁ ለመጣል በበቂ መረጃና ማስረጃ በጥበብ ለማሳየት ስትደክሙ ለነበራችሁ ነገር ግን ለድካማችሁ በምላሹ በነውረኞች ዘንድ ብዙ ብዙ ነገር ስትባሉ ለነበራችሁ፣ በኋላም በአርቆ አሳቢ እይታችሁ በበቂ መረጃ ለማሳየት የሞከራችሁት ትንታኔ እውነት ሆኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እውነቱ ተገልጦ ታይቶ አሸንፋችኋልና የእናት ኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆች ስለሆናችሁ ታላቅ የሆነ ክብር ይገባችኋል ለማለት እወዳለሁ።

በወለጋ በወገኖቻችን ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ጭ*ፍጨፋ እንዲቆም ከምንም በላይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራበት የሚገባው ጉዳይ ነው። የኦሮሚያ ክልል ራሱን መፈተሽና ከደሙ ንፁህ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት። ብሔራዊ መረጃ ደህንነት ራሱን መፈተሽ የግድ ይለዋል። መሳሪያ ከየት ተነስቶ በእነማን በኩል አድርጎ ወለጋ አካባቢ እንደሚገባ የሚያውቅ ያውቀዋል። ሴትና ሕፃናትን ከመጨፍጨፍ ውጭ ጦር ገጥሞ ማሸነፍ የማይችልን የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ የጥፋት እንቅስቃሴ ቀድሞ ለማክሸፍ አስቀድሞ መረጃ የማነፍነፍና ትንተና መስራት ባይችል እንኳን የጦር መሳሪያዎች ፍሬ ጥይቶች የሚዘዋወሩባቸው መስመሮች የማይታወቁ አይደሉም። ቢያንስ የህገወጥ መሳሪያ ዝውውሩን በር የመዝጋት ግዴታ ግን አለበት። ይህን ለማድረግ ደግሞ የብሔር አጀንዳ ከአፋቸው የማይጠፋ በተግባር ግን ከዚያም ወርደው ለጎጣቸው የሚሰሩ አቅመ ቢስ የደም ነጋዴ የደህንነት መስሪያ ቤቱን አባላት የማጥራት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር ላይ እነማን እንደተሰማሩ የማይታወቅና የተሰወረ አይደለም። በጠራራ ፀሀይ ከተሞች ላይ የቡድን መሳሪያ በቀላሉ ሱቅ እንደሚገኝ ማስቲካ እየተሸጠ ባለበት ሁኔታ ስለዜጎች ሰላምና ደህንነት ማሰብ ይከብዳል። ግፍ እንዲፈፀም መሳሪያ የሚያቀብሉም ሆነ ግፉን ስምሪት ወስደው የሚፈፅሙት ሰዎችን ብቻ ልካቸውን በማሳየት ወያኔን መጫወቻ ካርዱን መንጠቅና በቀላሉ ማንበርከክ ይቻላል።