የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ኢኮኖሚ የስበት ማዕከል ርዕትህ፣ፍትህ የረቀቁባትና ፀድቀው የታወጁባት፣እንደ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት አገላለጥ የአስተዳደር ጥበብ ለዓለም የተሰበከባት፣ መፅሐፈ ሐይማኖት መፅሐፍተ ሕግጋት የተደነገገባትና የተተረጎመባት፣ የመማር ማስተማሩ ሂደት የተመሰረተባት፣ ስርዓተ መንግስት የተወጠነባትና ገቢራዊ የተደረገባት የሕግ መምህሩ የዮተር ምድር፣ ለዘመናት የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ የነገስታት አገር፣እብሪተኞች የወደቁባትና የተነፈሱባት፣ ዘመነ መሳፍንት ተጠናቆ ዘመናዊት ኢትዮጵያ በአጤ ቴዎድሮስ መሰረት የተጣለባት፣ሐገር አፍራሾች ድል ተነስተው ሐገር ሰሪዎች ከየትም ይምጡ የነገሱባትና የሚነግሱባት፣ ጥበብ መንፈሳዊና ጥበብ ዓለማዊ የተፈተሉባትና የተመሰጠሩባት የዕደ ጥበብና የኪነጥበብ ማዕከል፣በሐይማኖቱ ወይም በብሔሩ ምክንያት ማንም ያለሐጢያቱ የማይቀጣባት ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የተመቻችና የተመቸሽ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የዜጎች አምባ ሙሽራዋ ጎንደር፣ የጥምቀት በዓልን ከመቼውም ጊዜ(በቀጠናው ስጋት የነበረና አሁንም ያልተቀየረ ቢሆንም) በተለየ መንገድ በድምቀትና በሰላማዊ መንገድ አክብራለች።
በቀጠናው በነበረውና ባለው የጦርነት ስጋት ማንም ሳይሸበርና ሳይረበሽ ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር በልበ ሙሉነት ከሐገር ውጭም በሐገር ውስጥም ከተለያዩ ክፍሎች ወደጎንደር የመጣችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በዓሉን በተለየ የደስታ መንፈስና ድምቀት በሰላማዊ መንገድ አክብራችሁ ስለተመለሳችሁ ደስታችን ወደር የለውም!
ጥምቀትን በጎንደር በደመቀ መንገድ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር፣ እንግዶቻችን በነብስም በስጋም በነበራቸው ቆይታ ሀሴት እንዲያደርጉ እሴቶቻችንን ባከበረ መልኩ በዓሉ በደመቀ መንገድ ሰላማዊ ሆኖ ሊጠናቀቅ የቻለው የደም ነጋዴ ልቡሳነ ስጋዎቹ ስላልተንቀሳቀሱና ስላልነበሩ አይደለም(እንደነሱ ምኞትና አላማ ቢሆንማ ኖሮ ሊፈጠር የሚችለውን አለማሰብ ይሻላል )። ግን አልሆነላቸውም። ምኞትና አላማቸው ከቅዥትነት ማለፍ እንዳይችል ሆኗል።
ከምንምና ከማንም በላይ ለዘንድሮው ጥምቀት ፍፁም ሰላማዊነትና ድምቀት ኢትዮጵያዊ እሴቶችን ያላወለቀውና አጥብቆ የያዘው የጎንደር ሕዝብና ወጣት ለሰላሙና ለእንግዶቹ ከጀግናው የፀጥታ ሃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ራሱ ከፊት ቀድሞ ቆሞ ያለእረፍት ሌትና ቀን በንቃትና በትጋት መስራት ስለቻለ ነው።
የከርሞ ሰው ይበለን!

ትኩረታችንን በአፋር በኩል ወደ አባላ በጎንደር ደግሞ በወልቃይት ሱዳን ኮሪደርና በተከዜ ግንባር በማይጠብሪ በኩል ይሁን‼️
የነቃ የተደራጀ የፀና ሕዝብ ያሸንፋል!
የነቃ የተደራጀ የፀና ሕዝብ ያሸንፋል!
በኢትዮጲያ ጉዳይ ወሎ አይደራደርም!!!!
* * * * *
" ".......... ጦለሀ ጃዕፈር ከአፄ ሚኒሊክ ጋር በዕምነታቸው በሚደርሰው ጫና የተነሳ የሀሳብ ልዩነት ነበራቸው።ነገር ግን ጣሊያን ኢትዮጵያን ሊወር በመጣበት ጊዜ "አፄ ሚኒሊክ የአንተም ጠላት ነው አብረን እንዋጋው" ሲሏቸው ጦለሀ ጃዕፈር ግን "አፄ ሚኒሊክ እና እኔ በኢትዮጵያዊነት የአቋም ልዩነት የለንም!! እናንተን አግዤ ሀገሬን አልጎዳም!!" ነበር ያሉት።ወሎ ለሀገሩ በመሞት እንጂ በክህደት ወይም በባንዳነት የሚታወቅ ማህበረሰብ አይደለም...........።"
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ! ! !

ጀግናው ኮ/ል የሽበር አዳነ ነብስህ በሰላም ትረፍ!
ኢትዮጵያ የቆመችው በአንተ መሰል የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ጀግኖች ውድ የሕይወት መስዋዕትነት ነውና መቼም አንረሳህም!

የፎርፌ ተሸናፊዎች!
አማራን አንገት ለማስደፋትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ እኩይ አላማውን ካከሸፍንበት ከወያኔ በላይ በባንዳነት የፊት ደጀን ሆነው መንገድ ሲጠርጉና ምንጣፍ ሲጎቱ የነበሩ የወያኔ የግብር ልጆቹ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ "እንኳን ለበዓል ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ" በሚለው ልጥፍ ስር የሚሰጧቸው አስተያየቶች ስመለከት ተስፋቸውን እንዴት አጨልመን ክንዳቸውን እንዴት ቀልጥመን እንዳንበረከክናቸው ከተሸናፊነት የመነጨው የስድብ ናዳቸው የተለመደው የምድጃ ዳር ወሬ ሐሜትና ለቅሷቸው አረጋግጦልኛል።
የጥምቀት በዓልን ያለስድብና ያለእርግማን እንኳን በዝምታ ማሳለፍ የሚያስችል አቅል አሳጥናቸዋል😂
አንድ ምክር ልምከራችሁ ግን የመረጃ ክፍተት ያለባቸውን፣ የ Herd Mentality ተጠቂ የሆነው መንጋ ያምናችሁ ዘንድ፣ ለወደፊቱ ሰውን ያሸማቅቅልናል ተፅዕኖውን ይቀንስልናል የምትሉትን(በእናንተ ሊሸማቀቅ የሚችል ሰው ባይኖርም ቅሉ ) ስድብም ሆነ የምድጃ ዳር ወሬ ሀሜት ስታናፉሱና ስታሰራጩ Timing ጠብቁ፣ ሊመሳሰል የሚችል አጀንዳ መምረጣችሁንም አትርሱ። ሁሉንም ሰው እንደራሳችሁ አትመልከቱ።
በዚህ ስራችሁ እኛ ስለእናንተ ስንቴ ተሸማቅቀን እንሙት(ፍግም ባደረጋችሁ ብሎ ማሟረት እንጅ የማድረግ አቅም ስለሌላችሁ ደግሞ እንጣጥ እንጣጥ የሚለውን ምኞታችሁን አንከለክልም😂)
ቁምነገር ግን፣እጃችን ላይ ካለው እልፍ ቴትራባይት መረጃ ገና አንዱን እንኳን በአግባቡ ሳንጠቀም የፊት ደጀን ሆናችሁ ወያኔን አዲስ አበባ ለማስገባት እኛንም እንደእንቅፋት ቆጠራችሁ ስም ለማጥፋት ተሰማርታችሁ ያለ የሌለ ሐይላችሁን ተጠቅማችሁ እስከመጨረሻዋ ጊዜ ብትረባረቡና ብትጋጋጡም ሽንፈትን ከመጎንጨት ያልዳናችሁ ሰዎች፣ በእኛ ላይ አለን የምትሉትን የመጨረሻ ካርዳችሁን እየመዘዛችሁ ተጠቅማችሁ አሟሟታችሁን ወይም አወዳደቃችሁን ለማክፋት በራሳችሁ ላይ ባትተኩሱ እጅጉን ደስ ይለን የነበረ ቢሆንም ለነገ መጠባበቂያ እንኳን ሳታስቀሩ ተቻኩላችሁ ካርዳችሁን በተለያየ መንገድ ነስንሳችሁ መጨረሳችሁ የእኛን የቀጣይ ውድድር የፎርፌ አሸናፊዎች እንድንሆን የሄዳችሁበት የስህተት መንገድ ትንሽ ደስታችንን ከወዲሁ አላደበዘዘውም ማለት አይቻልም😂
አሁንም አልረፈደም ቆም ብላችሁ እየሄዳችሁበት ያለውን መንገድ መዳረሻ ለማወቅ ሞክሩ የፎርፌ አሸናፊነት ለእኛም ስሜት አይሰጥም!

አማራን አንገት ለማስደፋትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ወያኔ ወረራ ሲፈፅም የፊት ደጀን በመሆን ባለ በሌለ አቅማቸው መንገድ ሲጠርጉ ምንጣፍ ሲጎትቱ የነበሩ የወያኔ የግብር ልጆች ስል ከአንዳንድ ከእየጎሬያቸው እየተጠራሩ "አቤት! እኛ ነን!" እያሉ የስድብ ሜኑ የሚያከፋፍሉት ነገርስ:)
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ፣ እንጣጥ እንጣጥ ስትሉ ማየት ኢመቸኛል😂