የሳይበሩ አማራ እንደራ ብሔርተኝነት በዲጂታል ወያኔ፣ መፃፍ ስለቻልን ብቻ ስለፖለቲካ ጥልቅ እውቀት በሌለን ከስሌት በወጣ የስሜት ፈረስ በሚጋልበን ሰዎች በተለይ ደግሞ ለሚፅፉት የትኛውም ነገር ኋላፊነት ላለመውሰድ ማንነታቸውን ደብቀው በሚፅፉ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ አጀንዳ አሻሻጭ የግብር ልጆች ቁጥጥር ስር መዋሉ የአማራን ሕዝብ ሕልውና እና ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የአማራን እሴት ጠብቀው ለማስቀጠል በማስተዋልና በጥበብ የሚመሩና የሚሰሩ እምቅ እውቀት ያላቸውና የተገለጠላቸው አሻጋሪ ተቆርቋሪ ፖለቲከኞች በአማራ ፖለቲካ እንደአላዋቂ እንደ ፀረ-አማራ እንደ ደንቃራ እየተቆጠሩ ከሜዳው እንዲወጡ እየተገፉና እንዳይገቡ ደግሞ በር እየተዘጋባቸው እዚህ እንድንደርስ አድርጎናል። ለሕዝቡ ሁለንተናዊ ጥቅም መከበር የሚያስፈልገውንና መሆን ያለበትን ጉዳይ የተሰማሩትን እያንኳሰስን መስማት የሚገባንን ስሜት ወለድ እርባ የለሽ ጩኸት ፈጣሪዎችን እያነገስን የትም ልንደርስ አንችልም። በጊዜ ሊታረም ይገባዋል!
ወደትግል ሜዳው እንዳይገቡ ቢገቡም በስራቸው ተከብረው እንዳይቆዩ በተለመደው እንዲህና እንዲያ እያደረጉና ሊያደርጉ ነው በሚል ያልተፃፈ የማንበብና ያልተነገረ የመተርጎም በእራስ ያለመተማመን ችግር ጠንካሮችን ጭቃ የመቀባት ስም የማጥፋት የጠላትነት አባዜ ጊዜው ሊያበቃ ይገባዋል።
የሌሎችን ስም ካላጠፋን የማንታወቅ፣ ካላደናቀፍን የማንራመድ፣ካልጣልን የማንቆም፣ካልኮነን የማንፀድቅ የሚመስለን ስኬታችንን በሌሎች ውድቀት ላይ የምንጠባበቅ የበታችነት ስሜት በወለደው የምቀኝነት ደዌ እየተሰቃዬን ነጋ ጠባ ከግለሰብ-ተኮር ስም ማጥፋት ወጥተን የማናውቅ የፖለቲካ ዳይናሚዝሙን ማንበብ የማንችል ቆሞ-ቀር ሰዎችና በከፍተኛ ደረጃ በሳይበሩ በአማራ ብሔርተኝነት ስም በትግሉ መሃል በገፍ የተሰማራው ዲጂታል ወያኔ በአማራ ፖለቲካ ወይም ትግል ጀሮ ካልተነፈገው ቁጥር አንድ እንቅፋት መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ይገባል።
መፃፍ ስለቻልን ብቻ በድፍረት ኋላፊነት በጎደለው መንገድ የአማራን እሴት ሳንጠብቅ ሳይገባንና ሳይገባን የአማራ ፖለቲካን መሃል በመግባት ለመወጥወጥ የምንሞክር ሰዎች በጊዜ ዳር በመያዝ ፖለቲካውን የሙሉ ጊዜ ስራቸው ለሚያደርጉ የሐገሪቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ጨዋታ ጠንቅቀው ለተረዱት አቅም ላላቸው ሰዎች ልናስረክብና በር ልንከፍትላቸው ይገባል።
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከዲጂታል ወያኔዎችና የግብር ልጆቻቸው ጋር የጠላትን አጀንዳን በማራገብ የአማራን ሕዝብ ጥቅም ለመሸጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ልንተባበር አይገባም‼️

ጀግናው የወገን ጦር በማይጠብሪ ተከዜ ግንባር አኩሪ ተጋድሎ እያደረገ ነው። እንደተለመደው ከጀግናው የወገን ጦር ጎን በመቆም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እናድርግ። በነገሮች ሁሉ እንበርታ። እስመጨረሻውም እንፅና! አንዘናጋ!
ድል ለማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ!
ድል ለማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ!
በማይጠብሪ ተከዜ ግንባር ጠላት ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል እያስጠጋ ነው። ጦርነቱን ገና እስካላሸነፍን ድረስ የሁሉም አይን ለአላስፈላጊ መስዋዕትነት ተዘናግቶ ከጦርነቱ ማንሳት አይገባውም።
የምዕራባውያን አሜሪካ ወይስ የሱዳንና ግብፅ የተረባረበ የቴክኖሎጅ ውጤት ይሆን ብለን ከምንገምተው በሐምሌ ወይም በነሐሴ ወር ከሆነው በላይ ሰሞኑን በደባርቅ ዘሪማ አዲርቃይ አርማደጋ ዋልድባ ማይጠብሪ ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ፍፁም በተለየ ከፍተኛ ዝናብ እነዚህ አካባቢ መዝነቡ ነው። በእርግጥ ምንም ሆነ ምን ጠላት በምንም መንገድ በአሜሪካ ታገዘ አልታገዘ የድል አድራጊነት ቁልፉ በእጃችንነው!

ከውጭ በኩል ሱዳን የኢትዮጵያን ደንበር በመጣስ ትዕግስታችንን ደጋግማ መፈታተኗን የቀጠለች ሲሆን ከውስጥ በኩል ወያኔም በሰሜን ግንባር የመጨረሻ የተቀናጀ ጥቃት የመክፈት የመጨረሻ ሙከራውን ለማድረግ ያለ የሌለ ሃይሉን በማሰባሰብ ወደማይጠብሪ ተከዜ ግንባር ማስጠጋቱን ቀጥለዋል። በተደጋጋሚ እንዳልነው በከፍተኛ መስዋዕትነት ባስመዘገብናቸው የአውደ ውጊያ ድሎች ለአፍታም ቢሆን ሳንዘናጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ በእኛ በኩል የነቃና የተደራጀ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅብናል።
የትናንቱን የሱዳንን ከፍተኛ የማጥቃት ሙከራን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በታላቅ ጀግንነት ድባቅ ተመትቷል። ከጠላት ሁለንተናዊ ያላቋረጠ ዝግጅት አንፃር በዚህም ሆነ ከዚህ በፊት ባስመዘገብናቸው ድሎች መዘናጋት አያስፈልግም። ነቅተን ታጥቀን እንደራጅ።
በነገሮች ሁሉ ከጀግናው የወገን ጦር ጎን በመቆም እስከመጨረሻው በፅናት በመቆም የምንችለውን ሁሉ ድጋፍ በማድረግ ታሪካዊ ኋላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል።

እነ ልደቱ አያሌውን ከሕወሓት አባሎች እንደ አንዱ ኢትዮ36(Egypt36) እንደ TMH በስራቸው ያሉትን ደጋፊዎች ልክ እንደሕወሓት ደጋፊዎች ስለምቆጥራቸው ከአማራም ሆነ ከኢትዮጵያ በተቃራኒው ቆመው እንዲህ አሉ እንዲያ ተናገሩ ሲባል በፍጹም አልደነቅም!
ምክንያቱም ገጥመናልና‼️
ምክንያቱም ገጥመናልና‼️
የነቃ የተደራጀ የፀና ሕዝብ ያሸንፋል!
በከፍተኛ መስዋዕትነት ባስመዘገብነው የአውድ ውጊያ ድሎች እንዳንዘናጋ! ጦርነቱ ገና ነውና በንቃት ተዘጋጅተን በተጠንቀቅ እንቁም!

በጀግናው የወገን ጦር ሰሞኑን በተከዜ ግንባር ከሶስት በላይ መድፎች በርካታ ኦራል ተተኳሽ ጥይት መድሃኒቶች ፒካፖችን ከጠላት መማረክ ተችሏል። በጀግኖቹ መስዋዕትነት የሚገኘውን የአውደ ውጊያ ድል ጠብቆና በዚህ የአሸናፊነት ሞራል ተወንጭፎ ጦርነቱን ለማሸነፍ ሁሉም ከጀግኖቹ ጎን በመቆም የተለመደውን ድጋፍ ማስቀጠል ይገባዋል!
ጠላት ከፍተኛ የሰው ሃይል እያስጠጋና አሁንም ስጋት ስለሆነ በተገኙ የአውደ ውጊያ ድሎች ለአፍታም እንዳንዘናጋ የነቃ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል‼️

አማራን አንገት ለማስደፋት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ነፍጥ አንስተው በተከዜ ግንባር በጀግናው የወገን ጦር ከተማረኩት ጠላቶች መካከል አንድ ሐሙስ የቀራቸው በርካታ ሰዎች ይገኙበታል።
ጠላት ከውስጥ ባንዳዎችና ከውጭ ባዳዎች ጋር ተቀናጅቶ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያለ የሌለ ሃይሉን በተጠቀመበት በዚህ ጦርነት ያላሳተፈው የእድሜ ክልል የለም። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አስተሳሰብ አራማጅ መሆኑ እንደቅጠል ለሚረግፉት በሺ ለሚቆጠሩት የእኔ የሚላቸው ወገኖቹ ምንም ዴንታ አይሰጠውም ብቻ ሳይሆን ጊዜ የሚገዛለት ከመሰለው በሕይወት የቀረውን ወገኑንም በሙሉ ወደእሳት ለመማገድ ወደኋላ የማይልና የማያመነታ መሆኑን የሚያረጋግጥልን እንቅስቃሴ አሁንም በትግራይ ክልል ሲሳለቅበት የነበረውን ክተት በሚል ቃል ከሁሉም ቦታ ሃይል እያሰባሰበ ወደ ማይጠብሪ ተከዜ ግንባር በማስጠጋት ላይ ይገኛል።
በሱዳን በኩልም እንዲሁ ከፍተኛ የጠላት ዝግጅት እየተደረገ ነውና ለሁሉም የሚመጥን የነቃና የተደራጀ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅብናል።
ሩጫችንና ትግላችን ለከፍታ ነው‼️

በዓሉን ከማክበር ጎን ለጎን ማንነታችንንና ነፃነታችንን ለማስከበር እንደ ብረት በጠነከረ አንድነትና ፅናት በንቃት በመቆም የሚጠበቅብንን ታሪካዊ ኋላፊነት ለመወጣት መስራት ይገባናል።
ጦርነቱን በአሸናፊነት እንደተወጣ አካል እጅና እግራችንን አጣጥፈን ሙሉ ትኩረታችንን ከጦርነቱ አርቀን ከበሮ ድለቃና ጭፈራ ላይ ብቻ ልናነጣጥር አይገባም።
ሁሉንም በልኩ ይሁን ‼️
መልካም በዓል‼️

ስለ እኔና ስላንቺ ነፃነት ሰላምና ደህንነት ስለእናት ኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ክብር በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁ ለምትገኙ የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ስለሁላችንም አለኝታዎቻችን ከሁሉም አስቀድሜ ከማንም በላይ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ!
ማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደትናንቱ በእልፍ ጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገረዋለች‼️
በዓልን ከማክበር ጎን ለጎን ማንነታችንንና ነፃነታችንን ለማስከበር በሰሜን አካባቢ ለጥፋት እየተንቀሳቀሰ ከሚገኘው የሕልውናችን ስጋት ከሆነው ዘላለማዊ ደመኛ ጠላታችን አይናችንን ለአፍታም ቢሆን መንቀል የለብንም‼️
መልካም በዓል!

መልካም ልደት‼️
በበዓለ ልደቱ ኢትዮጵያዊያን ያገኘናትን ስጋ ጠብሰን በልተን በዓልን እያሳለፍ ይሆናል። ነገር ግን ለዚህ ቀን እንድንበቃ በተለይ ብዙ የአማራ ክልል አካባቢዎች የነበረው ህዝባችን ከአሸባሪው ወረራ ነጻ ለማውጣት ስጋቸው በአረር ተቃጥሎ በየህክምና መስጫ ተቋማት ያሉትን እና ዛሬም ገላቸው በቁር እና በሀሩር እየተጠበሰ በቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ሆነው ስለእኛ የሚጎሳቆሉ ጀግኖቻችንን ውለታ ማስታወስ አለብን። የቆሰሉትን ለማስታመም ፣ ለተሰውት ምህረት ለመለመን፣ ቤተሰብ ሲረዳ ለማጽናናት እና በግንባር ላሉት ደጀን ለመሆን ከመቸውም ጊዜ በላይ ታጥቀን ለመነሳት ቃል የምንገባበት እለት ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው‼️

እስካሁን ቢሆኑ ብለን የምናስባቸውና የምንመኛቸው ነገሮች ሳይዛነፉ በስኬትና በድል መስመራቸውን ጠብቀው በመሄዳቸው እጅጉን ደስተኞች ነን። በፀናው ትግላችንም የጠላትን ሴራ አሸንፈነዋል። ወደከፍታው የጀመርነው ጉዞም በማንም በየትኛውም ምድራዊ ኃይል ፈፅሞ ወደኋላ ላይመለስና ላይደናቀፍም ቀጥሏል።
ገና ብዙ ሰርፕራይዞች ይኖሩናል‼️
ገና ብዙ ሰርፕራይዞች ይኖሩናል‼️
ይህ ጦርነት እኛን አይመለከትም ጦርነቱ የአብይና የሕዋሓት ነው፤ ምንም እንኳን በአደባባይ በአዋጅ ወያኔ ከአማራ ጋር ሂሳብ አወራርዳለሁ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ቢልም ማንም አማራ በጦርነቱ እንዲሳተፍ አንፈልግም እያለ ሲለፍፍ የነበረው አፍቃሬ ወያኔን በሙሉ መቼም ቢሆን ነብስ እንዳይዘራ አድርገን ወደአፈርነት እንቀላቅለዋለን ሳይሆን ቀላቅለነዋልም‼️
የጦርነቱ ባለቤቶችና አሸናፊዎች ስለቀጣዩ ሁኔታ ለሐገርና ለሕዝብ ይጠቅማል ያሉትን የተጠና እርምጃ ይወስናሉ። መወሰንም ጀምረዋል‼️