በሱዳን በኩል እየተሞከረ የሚገኘውን ተደጋጋሚ ከፍተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩሃይል የሑመራ መተማ የጎንደር ገበሬ በአስደናቂ ጀግንነት ጠላትን ወደማዳበርያነት እየቀየረው ይገኛል። የዋንጫው ጦርነት የመጨረሻው ምዕራፍ ገና ነውና በፍጹም መዘናጋት አያስፈልግም‼️
በማይጠብሪ ተከዜ ግንባር ጀግናው የወገን ጦር ከፍተኛ ማጥቃት በመክፈት በድል ወደፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል‼️
ድል ለእናት ኢትዮጵያ‼️
ድል ለእናት ኢትዮጵያ‼️
ወያኔ ሰላም እረፍት የሚነሳው ያለግጭት መኖር የማይችልና ሕልውናው የተመሰረተው ልክ እንደ ሌሊት ወፍ ደም በመምጠጥ ነው።
ከአፋርና ከአማራ ክልል ተቀጥቅጦ የወጣው ሃይል በትግራይ ክልል ከሕዝቡ የሚመነሳበትን ጥያቄ መመለስ ስለማይችልና በሰላም መኖር ስለማይችል አሁን በጎንደር በኩል በተቆራረጠ መንገድ እያሳየ የሚገኘውን ትንኮሳ በማሳደግ ያለ የሌለ ሃይሉን ሙሉ በሙሉ በመጠቀም ከውጭ ከሱዳን በኩል ካሉ የተደራጁ ሃይሎችና ከሱዳን ጦር ጋር በመቀናጀት ከፍተኛ የማጥቃት ጦርነት መክፈቱ ፈፅሞ የማይቀር መሆኑን ዛሬም ደግሜ ማስገንዘብ እፈልጋለሁ።
ለማይቀረው ጦርነት ከመቼውም ጊዜ በተሻለ አንድነትን በማጠናከር ለዚህ ጦርነት የሚያስፈልገውን የሚመጥንን ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል። ከመቼውም ጊዜ በተለዬ በንቃት የምንቀሳቀስበት ጊዜ እንጅ ምንም ስጋት እንደሌለብን ሆነን የምንዘናጋበት ወቅት አይደለም። ሁሉን አቀፍ ዝግጅት እናድርግ።

በወንድማማቾች መካከል ፀብን ከሚዘራ በላይ ጠላት የለም። ስንጥቅ መፍጠርና ስንጥቅን ማስፋት ግለሰቦችን በተለይም ወያኔን አምርረው የሚጠሉ ኢትዮጵያን አጥብቀው የሚወዱ ሰዎችን ሲሳደቡና ሲራገሙ ውሎ ማደር ወያኔነት ነው። የቋንቋ ካልሆነ የባሕሪይ ልዩነት የለውም።
አማራን አንገት ሊያስደፉ ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከወያኔ ጋር ሕብረት የፈጠሩና ያለ የሌለ አቅማቸውንም ለመጠቀም ቆርጠው እስከሲኦል ድረስ ሲሰሩ የነበሩ ሰዎችን ባለማወቅ ወይም በመፈለግ እንደ ተቆርቋሪ በመቁጠር እኛ እያለን አማራ አንገት አይደፋም፣ ኢትዮጵያም አትፈርስም፤ ያሉ ሰዎችን ግን እንደ ጠላት በጠላት የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ተመርቶ በመቁጠር የተሰራው ወመኔ ስህተት በጥቂት ቆራጦች ጥረት መክሸፍ ባይችል ኖሮ አማራንም ኢትዮጵያንም ከባድ ዋጋ ያስከፍል ነበር። ማን ነው ፀረ-አማራ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊ የሚለውን አካል የኢትዮጵያ ሕዝብ በዚህ የሕልውና ጦርነት አንድ በአንድ ጠንቅቆ የተረዳው ጉዳይ ነው። የማይታወቅ የተሰወረ አንዳችስ ነገር የለም። ይህ የሕልውና ጦርነት ያልገለጠው ነገር የለም።ማንም ሰው የሚያጭደው የዘራውን ነውና እንደየስራው ዋጋውን ማግኘቱ ተፈጥሯዊ ግዴታ ጭምር ይሆናል!

ለአማራ ሕልውና ትልቁ ስጋት አማራ ሳይሆን አማራ መስሎ የሚጮኸው የወያኔ የእጅ ስራ የሆነው አማራ ነው።
ለክፉ ለደጉም አማራ የመሰለው ሳይሆን አማራ የሆነው ብቻ ነው በአማራ ፖለቲካ አማራ ሆኖ በአክተርነት መስራት ያለበት።አዳማቂነት ወይም አጃቢነት የአክተርነት ያህል ሚና የለውም‼️

ከሑመራ እስከ መተማና የተከዜ ግንባሮች ላይ ሙሉ ትኩረታችን እናሳርፍ።ጠላት ከውጭም ከውስጥም በኩል ተቀናጅቶ ወደዚህ ቀጠና እያንቀሳቀሰ የሚገኘውን ሃይል በንቃት እንከታተል። ለዚህ የሚመጥን ከፍተኛ የሆነ የነቃ የተደራጀ የታጠቀ ጠንካራ ሃይል እንደብረት የጠነከረ አንድነት መፍጠርና ወደቀጠናው ማሰማራት ያስፈልጋል።ለነገ የሚባል ዝግጅት አይሆንም ወይም አይፈጠርም ተብሎ የሚናቅ ጉዳይም ሊኖር አይገባም።
በእልፍ ውስጣዊና ውጫዊ ምክንያቶች በጎንደር የተለያዩ ግንባሮች ጠላት ያለ የሌለ የመጨረሻ አቅሙን ለመጠቀም ቆርጦ ተነስቷል። ሞቱን ወልቃይት ላይ ነው የሚያደርገው። ይህን ለማድረግ ወደጎንደር በተለያዩ ግንባሮች ከፍተኛ ሃይል እያሰባሰበና በማንቀሳቀስ ላይ ነው።ለዚህ የሚመጥን ከእኛ ሁሉን አቀፍ ዝግጅቶችን ማድረግ ያስፈልጋል።
ትኩረታችንን ወደዚህ የስጋት ቀጠና አዙረን
እንሰባሰብ!
እንደራጅ!
እንታጠቅ!
እናት ኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደትናንቱ የገጠማትን ፈተና በጀግኖች ልጇቿ የተባበረ ክንድ በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገራለች!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉምቱ ምሑር ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ትናንት በጎንደር ተገኝተው ከተናገሩት!
በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ድውያንን ደቂቀ ወያኔዎችንና ቁራዎችን ያስጮኸና የሚያስጮህ የሰላምና የልማት የምክክር ጉባኤ!

👍1
ጀግናው የወገንን ጥምር ጦር ጠላት ይተማመንበት የነበረውንና ለረጅም ወራቶች መሽጎበት የከረመውን የእምባጉላይን የኮንክሪት ምሽግ ሰባብሮ በድል ወደፊት እየገሰገሰ ነው።
አጠቃላይ ጦርነቱን ለማሸነፍ አሁንም ከመቼውም ጊዜ በላይ በንቃት መንቀሳቀስና ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ ይገባናል‼️
በነገሮች ሁሉ እንበርታ። እንፅና!

ጀግናው የወገን ጦር አድርቃይን በአንፀባራቂ ድል ተቆጣጥሮ አድርቃይንም አልፎ በድል ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል‼️
ለአውደ ውጊያ ድላችን ልክ እየተደሰትን ጦርነቱን ለማሸነፍ ሳንዘናጋ በነገሮች ሁሉ ነቅተንና በርትተን በፅናት መስራትና መቆም አለብን‼️
ማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደትናንቱ በጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና ታልፋለች‼️

የአማራ ፖለቲካ ከጠላትና ከሴረኞች እጅ ወጥቶ በሀቀኛ ልጆቹ ይቃኝ ዘንድ ልንሰራ ይገባል!
ምቀኝነት፣ ስድብ ፣ስግብግብነት፣ ሁሉን ተናካሽነት፣ ነውረኝነት፣ ሀሜት ፣ የምድጃ ዳር ወሬ አራጋቢነት፣ ወዘተረፈ የሳይበሩ የአማራ ፖለቲካ ዋና መገለጫ ሆኖ ከአማራ እሴት ፍፁም ባፈነገጠ መንገድ እንዲሳል ዲጂታል ወያኔና የግብር ልጆቹ አጀንዳ እየተመጋገቡ ከዓመት እስከ ዓመት በግለሰብ-ተኮር የስም ማጥፋት ስራ ላይ በመጠመድ ዋናውን የሕዝብ ጥያቄና ዓላማ በማስረሳትና ከዋናው መንገድ በማሳት የሚያደርጉትን የጥፋት እንቅስቃሴን መግታት ያስፈልጋል።
ጨዋነትን በተላበሱ በሀሳብ ልዕልና በሚያምኑ በጥልቅ ንባብ ጊዜያቸውን ባሳለፉ አሰላሳዮች፣ እንደመሬት የረጋ ትዕግስት በተላበሱ፣ ነገሮችን በማስተዋልና በጥበብ ከሁሉም አቅጣጫ መርምረው ውግንናቸውን ለሰፊው ሕዝብ ጥቅምና ለእውነት ባደረጉ፣ የፖለቲካ ንቃተ ሕሊናቸው ከፍተኛ በሆኑ ለአማራ አልፎም ለኢትዮጵያ በሚመጥኑ የወያኔን ተፈጥሯዊ ስሪት በሚያውቁና እሱን አምርረው በሚታገሉ በእውነተኛ የአማራ ተቆርቋሪ ሰዎች እጅ የአማራ ፖለቲካ እንዲገባ ሰፊ ስራ እስካልተሰራ ድረስ በነበረውና አሁንም ባለው በወያኔና በጉዳይ አስፈፃሚ በመንጋ አዝማች በግብር ልጆቹ መሪነትና አጀንዳ ሰጭነት የምንቀጥል ከሆነ ለአማራ ሕዝብ የሚመጥኑ ፖለቲከኞችን ዳር አስይዘን የአማራ ሕዝብ ጥያቄ እየተከማቸ እንዲቀጥል ፈተናውም እንዲፀና ከማድረግ የዘለለ አንዳችስ ፋይዳ ያለው መልስ በአጭር ጊዜ ለአማራ ሕዝብ እንዲመጣ አናደርገውም።
አሉ ለሚባሉ ችግሮች መፍትሄ እንዳይበጅላቸው ጭራሽ ይባስ ብሎ ያልተፃፈ እያነበበ ያልተባለ እያለ ተጨማሪ ችግሮችን እየፈጠረ ያለው የአማራ ፖለቲካ በጠላት የተቃኘና እየተፈተፈ ስለሆነ ነው!

የሳይበሩ አማራ እንደራ ብሔርተኝነት በዲጂታል ወያኔ፣ መፃፍ ስለቻልን ብቻ ስለፖለቲካ ጥልቅ እውቀት በሌለን ከስሌት በወጣ የስሜት ፈረስ በሚጋልበን ሰዎች በተለይ ደግሞ ለሚፅፉት የትኛውም ነገር ኋላፊነት ላለመውሰድ ማንነታቸውን ደብቀው በሚፅፉ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ አጀንዳ አሻሻጭ የግብር ልጆች ቁጥጥር ስር መዋሉ የአማራን ሕዝብ ሕልውና እና ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የአማራን እሴት ጠብቀው ለማስቀጠል በማስተዋልና በጥበብ የሚመሩና የሚሰሩ እምቅ እውቀት ያላቸውና የተገለጠላቸው አሻጋሪ ተቆርቋሪ ፖለቲከኞች በአማራ ፖለቲካ እንደአላዋቂ እንደ ፀረ-አማራ እንደ ደንቃራ እየተቆጠሩ ከሜዳው እንዲወጡ እየተገፉና እንዳይገቡ ደግሞ በር እየተዘጋባቸው እዚህ እንድንደርስ አድርጎናል። ለሕዝቡ ሁለንተናዊ ጥቅም መከበር የሚያስፈልገውንና መሆን ያለበትን ጉዳይ የተሰማሩትን እያንኳሰስን መስማት የሚገባንን ስሜት ወለድ እርባ የለሽ ጩኸት ፈጣሪዎችን እያነገስን የትም ልንደርስ አንችልም። በጊዜ ሊታረም ይገባዋል!
ወደትግል ሜዳው እንዳይገቡ ቢገቡም በስራቸው ተከብረው እንዳይቆዩ በተለመደው እንዲህና እንዲያ እያደረጉና ሊያደርጉ ነው በሚል ያልተፃፈ የማንበብና ያልተነገረ የመተርጎም በእራስ ያለመተማመን ችግር ጠንካሮችን ጭቃ የመቀባት ስም የማጥፋት የጠላትነት አባዜ ጊዜው ሊያበቃ ይገባዋል።
የሌሎችን ስም ካላጠፋን የማንታወቅ፣ ካላደናቀፍን የማንራመድ፣ካልጣልን የማንቆም፣ካልኮነን የማንፀድቅ የሚመስለን ስኬታችንን በሌሎች ውድቀት ላይ የምንጠባበቅ የበታችነት ስሜት በወለደው የምቀኝነት ደዌ እየተሰቃዬን ነጋ ጠባ ከግለሰብ-ተኮር ስም ማጥፋት ወጥተን የማናውቅ የፖለቲካ ዳይናሚዝሙን ማንበብ የማንችል ቆሞ-ቀር ሰዎችና በከፍተኛ ደረጃ በሳይበሩ በአማራ ብሔርተኝነት ስም በትግሉ መሃል በገፍ የተሰማራው ዲጂታል ወያኔ በአማራ ፖለቲካ ወይም ትግል ጀሮ ካልተነፈገው ቁጥር አንድ እንቅፋት መሆኑ የማይቀር ጉዳይ ይገባል።
መፃፍ ስለቻልን ብቻ በድፍረት ኋላፊነት በጎደለው መንገድ የአማራን እሴት ሳንጠብቅ ሳይገባንና ሳይገባን የአማራ ፖለቲካን መሃል በመግባት ለመወጥወጥ የምንሞክር ሰዎች በጊዜ ዳር በመያዝ ፖለቲካውን የሙሉ ጊዜ ስራቸው ለሚያደርጉ የሐገሪቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ጨዋታ ጠንቅቀው ለተረዱት አቅም ላላቸው ሰዎች ልናስረክብና በር ልንከፍትላቸው ይገባል።
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ከዲጂታል ወያኔዎችና የግብር ልጆቻቸው ጋር የጠላትን አጀንዳን በማራገብ የአማራን ሕዝብ ጥቅም ለመሸጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ልንተባበር አይገባም‼️

ጀግናው የወገን ጦር በማይጠብሪ ተከዜ ግንባር አኩሪ ተጋድሎ እያደረገ ነው። እንደተለመደው ከጀግናው የወገን ጦር ጎን በመቆም አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እናድርግ። በነገሮች ሁሉ እንበርታ። እስመጨረሻውም እንፅና! አንዘናጋ!
ድል ለማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ!
ድል ለማህፀነ ለምለሟ እናት ኢትዮጵያ!
በማይጠብሪ ተከዜ ግንባር ጠላት ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል እያስጠጋ ነው። ጦርነቱን ገና እስካላሸነፍን ድረስ የሁሉም አይን ለአላስፈላጊ መስዋዕትነት ተዘናግቶ ከጦርነቱ ማንሳት አይገባውም።
የምዕራባውያን አሜሪካ ወይስ የሱዳንና ግብፅ የተረባረበ የቴክኖሎጅ ውጤት ይሆን ብለን ከምንገምተው በሐምሌ ወይም በነሐሴ ወር ከሆነው በላይ ሰሞኑን በደባርቅ ዘሪማ አዲርቃይ አርማደጋ ዋልድባ ማይጠብሪ ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ፍፁም በተለየ ከፍተኛ ዝናብ እነዚህ አካባቢ መዝነቡ ነው። በእርግጥ ምንም ሆነ ምን ጠላት በምንም መንገድ በአሜሪካ ታገዘ አልታገዘ የድል አድራጊነት ቁልፉ በእጃችንነው!

ከውጭ በኩል ሱዳን የኢትዮጵያን ደንበር በመጣስ ትዕግስታችንን ደጋግማ መፈታተኗን የቀጠለች ሲሆን ከውስጥ በኩል ወያኔም በሰሜን ግንባር የመጨረሻ የተቀናጀ ጥቃት የመክፈት የመጨረሻ ሙከራውን ለማድረግ ያለ የሌለ ሃይሉን በማሰባሰብ ወደማይጠብሪ ተከዜ ግንባር ማስጠጋቱን ቀጥለዋል። በተደጋጋሚ እንዳልነው በከፍተኛ መስዋዕትነት ባስመዘገብናቸው የአውደ ውጊያ ድሎች ለአፍታም ቢሆን ሳንዘናጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ በእኛ በኩል የነቃና የተደራጀ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅብናል።
የትናንቱን የሱዳንን ከፍተኛ የማጥቃት ሙከራን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በታላቅ ጀግንነት ድባቅ ተመትቷል። ከጠላት ሁለንተናዊ ያላቋረጠ ዝግጅት አንፃር በዚህም ሆነ ከዚህ በፊት ባስመዘገብናቸው ድሎች መዘናጋት አያስፈልግም። ነቅተን ታጥቀን እንደራጅ።
በነገሮች ሁሉ ከጀግናው የወገን ጦር ጎን በመቆም እስከመጨረሻው በፅናት በመቆም የምንችለውን ሁሉ ድጋፍ በማድረግ ታሪካዊ ኋላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል።

እነ ልደቱ አያሌውን ከሕወሓት አባሎች እንደ አንዱ ኢትዮ36(Egypt36) እንደ TMH በስራቸው ያሉትን ደጋፊዎች ልክ እንደሕወሓት ደጋፊዎች ስለምቆጥራቸው ከአማራም ሆነ ከኢትዮጵያ በተቃራኒው ቆመው እንዲህ አሉ እንዲያ ተናገሩ ሲባል በፍጹም አልደነቅም!
ምክንያቱም ገጥመናልና‼️
ምክንያቱም ገጥመናልና‼️
የነቃ የተደራጀ የፀና ሕዝብ ያሸንፋል!
በከፍተኛ መስዋዕትነት ባስመዘገብነው የአውድ ውጊያ ድሎች እንዳንዘናጋ! ጦርነቱ ገና ነውና በንቃት ተዘጋጅተን በተጠንቀቅ እንቁም!

በጀግናው የወገን ጦር ሰሞኑን በተከዜ ግንባር ከሶስት በላይ መድፎች በርካታ ኦራል ተተኳሽ ጥይት መድሃኒቶች ፒካፖችን ከጠላት መማረክ ተችሏል። በጀግኖቹ መስዋዕትነት የሚገኘውን የአውደ ውጊያ ድል ጠብቆና በዚህ የአሸናፊነት ሞራል ተወንጭፎ ጦርነቱን ለማሸነፍ ሁሉም ከጀግኖቹ ጎን በመቆም የተለመደውን ድጋፍ ማስቀጠል ይገባዋል!
ጠላት ከፍተኛ የሰው ሃይል እያስጠጋና አሁንም ስጋት ስለሆነ በተገኙ የአውደ ውጊያ ድሎች ለአፍታም እንዳንዘናጋ የነቃ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል‼️