Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ
6.21K subscribers
2.99K photos
379 videos
1 file
31 links
No pain No gain
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡ ኢትዮጵያዊነትን ተመልኩተ ኢትዮጵያን 🇪🇹
👍23👎5
ከአንድ ወንድሜ ጋር ስለ ጎንደር አካባቢ የልማት ሁኔታ ስናወራ " መንግሥት ለመስኖ ግንባታ ትኩረት በሰጠበት ዘመን መገጭን ከሞተበት አስነስቶ ሥራ ባስጀመረበት በአማራ ክልል በጎንደር አካባቢ እስካሁን ከ 50 በላይ የተቋረጡ የቆሙ ትናንሽ መገጮች (የመስኖ ግንባታዎች) አሉ። ይህ የሚያሳዬው በክልሉ የግብጽ እጅ ሰርስሮ ስለመግባቱ ነው "አለኝ። እኔም ቁጥራቸውን በትክክል ባላውቅም ወደ ጎንደር አካባቢ የቆሙ የተቋረጡ ከመስኖ ግንባታዎች በተጨማሪ ሌሎች ግንባታዎች እንዳሉ እሰማለሁ። አንተ እንዳልከው በክልሉ በሚገነቡ የመስኖ ግንባታዎች ላይ የግብጽ እጅ ሰርስሮ ቢገባ ኖሮ ወደሌሎች አካባቢዎች ተመሣሣይ ነገር እናይ ነበር። በእኔ እምነት ይህ የሚሆነው ወያኔ በእጅ አዙር በተቆጣጠረቻው አካላት በኩል ጎንደርን የመበቀል ከልማት የማራቅና ሕዝቡ በለውጡ ተስፋ እንዳያደርግ ይልቁንም ሕዝቡ ከመንግሥት ጋር ሆድና ጀርባ ሆኖ ለአመጽ እንዲነሳ አልፎም ወያኔስ ከዚህ በላይ ምን አደረገን ብሎ እንዲያስብና ወያኔ ጦርነት የሚከፍት ባይተባበረው እንዳያባረው ለማድረግ የታሰበ የተጠና ሴራ አድርጌ ነው የምወስደው። ጉዳዩንም አጉል ለጠጥከው አርቀህም ወሰድከው አልኩት። ምን አለኝ " ጎንደር አካባቢ ከመስኖ ግንባታዎች በተጨማሪ ሌሎች የቆሙ የተቋረጡ ግንባታዎች ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን በቁጥር በዚህ ልክ ይሆናሉ ብዬ አላስብም፤ ከግብጽ ጋር ያገናኘሁበት መንገድ ጎንደር አካባቢ ሊገነቡ የታሰቡት የመስኖ ግንባታዎች የሚኖራቸው ተጽዕኖ ትልቅ ነው በዚህ... በዚህ ምክንያቶቹ ካለ በኋላ፤ የግብጽ እጅ በክልሉ ሰርስሮ ገብቷል ሲባል ነጭ እጅ ደግሞ እንዳትጠብቅ " ብሎ አሳቀኝ።

ቁምነገር
እኔም ጉዳዩን እሱ ባለው መንገድ ለመመርመር ስሞክር የሚያጠናክርልኝ እንጅ የሚያጣጥል መረጃ አላገኘሁም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክልሉ መንግሥት እና በፈንድ ወደ ጎንደር አካባቢ ሊገነቡ በጀት ተይዞላቸዋል ተብለው ጨረታ ከወጡ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል 96 በመቶ የሚሆኑት ወደሥራ ገብተው ሊቆሙ ሊቋረጡ ይቅርና ከጨረታ እንኳን አላለፉም። በክልሉ መንግሥት በጀት ይገነባሉ የተባሉት ከጨረታ ወደ ጨረታ እየተሸጋገሩ ለሶስተኛ ጊዜ (ለሶስት ተከታታይ አመት ) አሁንም ጨረታ ላይ ነው የሚገኙት። ለአራተኛ ጊዜ (ወደ ሚመጣው አመት) ሊታጠፉ የተዘጋጁም አሉ። በፈንድ ከተገኙት መካከል ጭራሹን ፕንሮጀክቶቹ የታጠፉም አሉ። ወደ ሶስት ፕሮጀክቶች በዛው መንገድ ላይ ናቸው። ወደዛ አካባቢ የሚገኙ ፕሮጀክቶች እንዲገነቡ ካለመፈለግ ነው ከሚለው የተሻለ ምክንያት የሚገኝም አይመስለኝም። በተለይ ደግሞ ከለውጡ ወዲህ ወደ ጎንደር የሚገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች ከጨረታ ለምን አያልፉም ለሚለው በጨረታ መስፈርቱ የሚጠቀሙት መንገድ ነው። ወደ ጎንደር አካባቢ እንዲገነባ የማይፈልጉት ቅጥረኞች በሚፈልጉት መንገድ የ2003 ዓ/ም የክልሉን የግዥ መመሪያ እንኳን በሚጣረስ የጨረታ መስፈርቱን ስለሚያወጡት ነው። በሌላ አነጋገር ሰውዬው "ወፏን እስከነሕይወቷ በእጁ መዳፍ ይዞ በሕይወት አለች የለችም "ወይም "እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው" አይነት ስትራቴጂ ነው የሚጠቀሙት። ወደዛ አካባቢ ያለ ሕዝብ ጥያቄ ሲያነሳ አንዳንድ አካባቢው ልማት ይገባዋል የሚሉ የነቁ ጠያቂ አመራሮች በመሃል ሊፈጠሩ ስለሚችል።
ጨረታ ላይ የሚሽከረከሩት የመስኖ ፕሮጀክቶች ን ቁጥር ሳስብ ጥያቄ የፈጠረብኝ ከጨረታ አልፈው የቆሙት የተቋረጡት ፕሮጀክቶች በምን ተአምር ነው የሚለው ነው። በርካታ ፕሮጀክቶች ናቸው ጨረታ ላይ እየተሽከረከሩ የሚገኙት። ይህን ነገር አስደናቂና እውነትም ወዳጄ ያለው ነገር ከወያኔ ያለፈ የግብጽ ጥቁር እጅ አለበት የሚያስብለው መስፈርቱ የሚሠራው በዋናነት ለጎንደር አካባቢ ፕሮጀክቶች መሆኑ ነው። አልፎ አልፎ ከአንዳንድ ፕሮጀክቶች በቀር ወደ ሌሎቹ ጨረታ የሚወጡ ፕሮጀክቶች ወደሥራ ሲገቡ ሊቆም ሊቋረጡ የሚችሉ የአፈጻጸም ችግር ሊታይ ይችላል እንጅ ጨረታ ላይ አይሽከረከሩም። የደንቡን መክፈል የሚችል ኮንትራክተር ተመሣሣዩን መስፈርት ያለምንም ችግር ያልፈዋል። ለምን ከፈለገ እንደ ትናንት ያወጣው አዲስ ፍቃድ አይሆንም። የሚጠበቅበት የደንቡን መክፈል ብቻ ነው።
ወደ 25 የሚሆኑ የመስኖ ፕሮጀክቶች በዚህ መንገድ ብቻም ውል ተሰጥተዋል። ወደ ጎንደር ባሉ አንዳንድ ፕሮጀክቶች ላይ ደግሞ ከእነሱ 50 ጊዜ ለምን አይሻሉም አይመጥኑም አሸናፊነታቸው በአደባባይ ተገልጾ እንኳን ሰበብ ተፈልጎ መልሶ ሊታጠፍ ይችላል። ማንም አይጠይቃቸውም። ማንም ጉዳዩን ገባ ብሎ ለመመርመር አይሞክርም። ከላይ ነው የሚመለሰው። ለዚህ ሚሊየን ማስረጃዎች አሉ።
እናም መሰል ነገሮችን ከግምት ሳስገባ እውነትም ይህ ጉዳይ ከወያኔ የተሻገረ የግብፅ ጥቁር እጅ በክልሉ ሰርስሮ ሳይገባ አልቀረም ለሚለው እኔም ተጠግቻለሁ።

ያም ሆነ ይህ የጎንደር አካባቢ ሕዝብ የፌደራል መንግሥት በልዩ ትዕዛዝ እና ትኩረት የጀመረልህን የመገጭና ሌሎች ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁና ተጨማሪ አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንዲገነቡ የአካባቢህን ሰላም ነቅተህ ጠብቅ። በተለይ 24/7 በግንባታ ላይ ያለውን መገጭን ነቅተህ ጠብቅ‼️ መገጭ ብዙ ነገር ማለት ነውና‼️
👍11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሕልውና አደጋ እንዳይጋረጥበት የተጀመረው የልዕልና ጉዞ እንዳይደናቀፍ ከማንም በላይ ራሳችሁን አሳልፋችሁ በመስጠት ያስቀጠላችሁ የምን ጊዜም የእናት ኢትዮጵያ ባለአደራዎች እንኳን አደረሳችሁ !!
👍40👎3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአማራ ሕዝብ ሲባል በፋኖ እየተዘረፈ የሚያልቀው የገበሬ ከብት በግና ፍየል

በእውነቱ ጀግናው ፋኖ¡ ለታላቁ የአማራ ሕዝብ ሲል የሚከፈለው መስዋዕትነት አሁንም በዚህ ደረጃ መቀጠሉ የሚያሳዝን ነው😎
👍15👎6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአማራው ሸኔ ያቀፋት ህጻን እህቱ ባትሆን እንኳን፣ እንደ እህቱ ቆጥሮ የሚወዳት የሚያስባት ትሆናለች ብዬ አስባለሁ።
👍11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአማራ ሸኔ ከገበሬው የዘረፈውን በሬ እያረደ ከቁርጥ ሲተርፍ ቋንቋ ለማድረግ በየዛፉ ዘልዝሎ በመስቀል ጠባቂ ያስቀምጣል😎
👍10👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአማራ ሕዝብ ብዬ ነው ጫካ የገባሁት ያለው የአማራ ሸኔ ትግል😎
👍9