Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ
6.2K subscribers
2.99K photos
379 videos
1 file
31 links
No pain No gain
Download Telegram
ምከረው ምከረው እምብኝ ካለ መከራ ይምከረው ተብሏልና በጎጃም ሰከላ ከሰላም ይልቅ ጦርነትን በመረጠ አሻፈረኝ ባይ ጃውሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል
👍59👎22
ደ/ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የመንግስት ደጋፊ ነህ ተብሎ እንደ  ማገዶ እንጨት ክቡር የሆነውን የሠው ልጅ በግፍ የቀኝ እጁን ድንጋይ ላይ አስቀምጦ በመጥረቢያ የቆረጠ የቀኝ ጆሮውን የቆረጠ ደመኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ጽንፈኛ በመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።ይሄ ሰው በላ ዘራፊ ሌባ ስብስብ ይዘገያል እንጅ ከያለበት ተለቃቅሞ መወገዱ አይቀርም።
👍50👎6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነብ*ሰ ገዳይ ዘራፊ ወንበዴ ሆነህ ሕይወትህን በሽፍትነት የምትመራ በወንጀል ተከሰህ በእስር ቤት የምትኖር ሰው ሆነህ ሳለ ድንገት ዘገምተኛ እና ቅጥረኛ አማራዎች ተሰባስበው የአማራ ነጻ አውጭና ጀግና ታጋይ አድርገው ወደፊት ሲያመጡህ የሚሰማህ ስሜት
👍26👎11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በፋኖ የግፍ ግፍ የተፈፅሞበት ወንድማችን ምስክርነት። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት።
👍38👎11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ከተለያዩ የዓለም ክፍል ተነስታችሁ ወደ ኢትዮጵያ ወደ ጎንደር ለገባችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቆይታችሁ ያማረ እንዲሆንም ተመኘንላችሁ። ጉዞ ለጀመራችሁ ገና እየተዘጋጃችሁ ለምትገኙ ወገኖቻችን ደግሞ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ እንላለን።

በቆይታችሁ ሁላችሁም በብዙ የምታተርፉበት ይሆናል!!!
👍31
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለምንድነው ውሃ እንድንጠላ ወንዝ እንድንፈራ የተደረገው? ግሩም ነው።
👍20
ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ!

ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ሲሄዱ ፍላጎቱ ካለዎት እግረ መንገድዎን የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን መጎብኘት ይችላሉ። ስለ ፓርኩ ብዙ ተብሏል። ከተባለው መካከል ለኔ ለየት የሚለው የትራምፕ አሜሪካኖች ተራራውን ልክ እንደ የኢራኑ የኑክሌር ማብለያ ፎርዶ የሚመለከቱበት መንገድ ነው። አሜሪካን የሚመታው ሀሪኬን የተባለው አውሎ ንፋስ መነሻው የኢትዮጵያ ሰሜን ተራራዎች እንደሆነ በናሳ በኩል አረጋግጠናል የሚሉት ነገር።
የሆነው ሆኖ እንደ ሀውልት ተጠርበው የወጡ፣ እንደ መደብ የተደለደሉ፣ እንደ ሰንሰለት የተያያዙና ከሰማዩ ጋር የገጠሙ ስለሚመስሉት ግዙፍ ተራሮች፣በተለያዩ ቁሳቁሶች አምሳል ተጠፍጥፈው የተሠሩ ስለሚመስሉት ውብና አስደናቂ ቅርጽ ያላቸው የመሬት ገጽታዎችና አስደማሚ ገደሎችን ስለያዘው የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ለጠቅላላ እውቀት ያህል መረጃ እናካፍላችሁ።
ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከመናገሻዋ ከተማ ጎንደር በ120 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ፓርክ ነው። በሌላ አገላለጽ ጧት ከጎንደር ተነስተው ፓርኩን ሲጎበኙ ውለው ወደ ማታ የሚመጡበት ርቀት ላይ የሚገኝ ነው። ከ120 ኪሎ ሜትሩ ውስጥ ከ 100 በላዩ የመንገዱ ርቀት አስፓልት ነው።
ፓርኩ በ1958 ዓ.ም ከለላ ተደርጎለት በ1962 ዓ/ም በአዋጅ ፀድቆ ሕጋዊ እውቅና ካገኙና ብሔራዊ ፓርክ ከተባሉት መካከል አንዱና ቀዳሚው ነው። 412 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋት አለው። በውስጡ የኢትዮጵያ ረጅሙ ተራራ ራስ ደጀን በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ዋልያ አይቤክስ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ የሚኒሊክ ድኩላ፣ ቀይ ቀበሮ የመሳሰሉ ብርቅዬ እንስሳት እንዲሁም ከ1200 በላይ የእፅዋት ዝርያዎች ይገኙበታል። አምስቱ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙና ከ200 የሚበልጡት የአዕዋፍ ዝርያዎች ጎጇቸውን ቀልሰውበታል። በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ተቋም(ዩኔስኮ) የአለም ቅርስነት የተመዘገበው በ1978 ዓ/ም ነበር። ፓርኩ ባንድ ወቅት በሰው ሰራሽ ችግሮች አደጋ ተጋርጦበታል በዚህ ከቀጠለም ከዚህ መዝገ ይወጣል ተብሎ ፓርኩን የመታደግ የተቀናጁ ዘመቻዎችን ተደርገው ነገሩን ማርቀልበስ ተችሏል።

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ መደረገ በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ መመዝገብ ከማንም በላይ የአካባቢው ማህበረሰብ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠቃሚ ሆኖ ቆይቷል። በቱሪዝም ዘርፉ ለተሰማራው ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው ማህበረሰብ ዋና የኢኮኖሚ ምንጭ እሱ ነው። ለዛም ነው የአካባቢው ማህበረሰብ ከመጀመሪያው ጀምሮ ከመንግሥት ጎን በመቆም አካባቢውን ከወንበዴ ሽፍታ የፀዳ ዘላቂ ሰላሙ የተረጋገጠ እንዲሆን ያደረገው። በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል የተባለው ሆኖ በሌሎች አካባቢ ጽንፈኛ ሽፍቶች የተነሳ ግን ማግኘት የሚገባውን ጥቅም ብቻ ሳይሆን የነበረውን የሚያጣበት ሁኔታ ተፈጠረ። ያ የጽንፈኛ መሿለኪያ አካባቢ ሲስተካከል ነገሮች ወደ ቀደሞ ሁኔታቸው መመለስ ጀምረዋል። አሁን ከጎንደር ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በየትኛውም ሰዓት በነጻነት መንቀሳቀስ ይችላሉ። ይህንም ለጥምቀት ጎንደር ሲገኙ በቀላሉ ያረጋግጣሉ።

ሰላም ለሕዝባችን!
ትልሜ ኢትዮጵያችን!
👍10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የውጭ ሀገር ጎብኝዎች እንደ ሀውልት ተጠርበው ስለወጡት፣ እንደ መደብ የተደለደሉ፣ እንደ ሰንሰለት የተያያዙና ከሰማዩ ጋር የገጠሙ ስለሚመስሉት ግዙፍ ተራሮች፣በተለያዩ ቁሳቁሶች አምሳል ተጠፍጥፈው የተሠሩ ስለሚመስሉት ውብና አስደናቂ ቅርጽ ያላቸው የመሬት ገጽታዎችና አስደማሚ ገደሎችን ስለያዘው የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ስለ ኢትዮጵያስ ምን አሉ?።

የእርስዎ ደግሞ በጥምቀት ሲገኙ የሚሉትን ይላሉ ብለን እንጠብቃለን።
👍25
የሁመራ ከተማ ሕዝብ በነቂስ ወደ አደባባይ በመውጣት የTplfን የጥፋት መንገድ እያወገዘ ከትግራይ ወገኖቹ ጋር አብሮ ለመኖር ችግር የሌለበት ሰላምና ልማት ምርጫው ኢትዮጵያዊነት መለያው መሆኑን እየገለጸ ይገኛል።
👍33
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመጨረሻም ዘመነ ካሴ የተባለው የመንደር አውደልዳይ ወጠጤ እንኳን አራት ኪሎ የነበረበት ጎጃም ርቆታል።
ከጎጃም ፈርጥጦ በሱዳን ከሚገኘውና የማይካድራን ንፁሃንን ጨፍ.ጭ.ፎ ከሄደው የጥፋት ሃይል ሳምሪ ጋር በይፋ ሕብረት ፈጥሯል። ሳምሪ እንኳን እሱን ራሱንስ ያድናል የሚለውን ወደፊት አብረን የምናየው ይሆናል።
👍25👎9