Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ
6.2K subscribers
2.99K photos
379 videos
1 file
31 links
No pain No gain
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዘረፋ መልስ!

ለማንኛውም በተለያየ ምክንያት በማታውቁትና ባልገባችሁ ጉዳይ ወደ ጫካ እንድትወጡ የተደረጋችሁ ሴት እህቶቻችን እያላችሁም ሞ*ታችሁም የጃውሳ መጠቀሚያ ከመሆን የዘለለ ለአማራ የምትጠቅሙት አንዳች ነገር የለምና በአገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ካላችሁበት ሁኔታ ወጥታችሁ ተመለሱ ወደቤታችሁ!! ያላችሁበት ሁኔታ ለአማራም ለእናንተም በፍፁም አይጠቅምም!!
👍54👎11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚገርም ነው
አይ መሰንበት ደጉ😎

የአካባቢው ፓሊስ ደርሶ ባይገላግላቸው ኖሮ የኢትዮ 360 የስቱዲዮ ቴክኒሺያን ሆና ስታገለግል በነበረችው ወ/ሮ ልዩ አስቸኳይ የስልክ ጥሪ የመጡ የእስክንድር ነጋ ባልደራስ ደጋፊዎች ችግር ሊፈጥሩ ነበር ። ሊፈጠር የቻለው በዛሬው እለት ከጥቂት ሰአታት በፊት በአሜሪካን ሀገር በቨርጂኒያ ግዛት የሚገኘውን የኢትዮ 360 ስቱዲዮ ውስጥ ሀብታሙ አያሌው ከሽመልስ አበራ (ጆሮ) ጋር በመሆን ስቱዲዮ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ መሳሪዎችን በድብቅ በመኪና ጭነው ሊሰወሩ ሲሉ ወ/ሮ ልዩ በአጋጣሚ በመገኘቷ ነው።

ለግዜው ጉዳዩ በምን እንደተቋጨ ባይታወቅም ሁለቱም ስብስቦች ከስቱዲዮ ለቀው ሲወጡ እርስ በእርስ በአማርኛ “አሳይሀለው” በማለት እየተዛዛቱ እና እየተሰዳደቡ እንደነበረ ተሰምቷል ። በስፍራው የተገኙ ፓሊሶች የሁለቱንም ወገን ጉዳይ ለማወቅ መቸገራቸውም ታውቋል። ምክንያቱ የተጋጩት ወገኖች እንግሊዝኛ ቋንቋን በደንብ የማውራትም ሆነ የመረዳት ችግር ያለባቸው በመሆኑ ነው ተብሏል።
👍50👎4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእነ አህያና ፈረስ ዘመንን የመመለስ ትግል!!

የአማራ ሸኔ ታላቅ ወንድም የኦሮሞ ነጻ አውጭ ነኝ የሚለው ኦነግ ሸኔ ከመኪና ነጻ የሆነ ኦሮሚያን ለመፍጠር የሚያደርገው ትግል እንደቀጠለ ነው።
እንደትናንቱ አንድ ሳይሆን በርካታ መኪኖችን አሰልፎ እየሞቃቸው ይገኛል። በዚህ ከቀጠለ የሚንቀሳቀስበት አካባቢ ሙሉ በሙሉ ከመኪና ነጻ ይሆናል። ኤታባቱና ሰው ሰራሽ ነገር ጥሩ አይደለም። እግር አህና በቅሎ ፈረስ እያለ መኪና ምን ያደርጋል¡

ይህን ድርጊት የኦነግ ሸኔ ደጋፊ ነን የሚሉ ሰዎች እንዴት ሊያስተባብሉት ይችላሉ ብዬ ሳስብ "ቡድኑ ከሰው ወደ መኪና መሸጋገሩ በራሱ ሚደነቅ ነው፣ ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ሰው ለሆነ ፍጥሩ ክብር መስጠት መጀመሩን ያመለክታል"😎
👍26👎6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጦር ሜዳ ትግሉ ከመጀመሪያውም የትም የማይደርስ የእውር ድንብር መሆኑን ቀድመን የምናውቀው ነበር። ነገር ግን የቤቱ የአልጋውን ከእስካሁኑ ሁኔታችሁ ከተነሳን በፍፁም በማንም የሚናናቅ ወይም ተስፋ የሚያስቆርጥ አይደለምና ይህን ዕድል ያላገኘ የፋኖ አመራር ወይም አባል ካለ አይዞህ በርታ ባንለው እንኳ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ የዕድልህን ሞክር ወይም ሞክሪ ለማለት አንሰስትም😎
👍27👎10
ምከረው ምከረው እምብኝ ካለ መከራ ይምከረው ተብሏልና በጎጃም ሰከላ ከሰላም ይልቅ ጦርነትን በመረጠ አሻፈረኝ ባይ ጃውሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል
👍59👎22
ደ/ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ የመንግስት ደጋፊ ነህ ተብሎ እንደ  ማገዶ እንጨት ክቡር የሆነውን የሠው ልጅ በግፍ የቀኝ እጁን ድንጋይ ላይ አስቀምጦ በመጥረቢያ የቆረጠ የቀኝ ጆሮውን የቆረጠ ደመኛ የአማራ ህዝብ ጠላት ጽንፈኛ በመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ውሏል።ይሄ ሰው በላ ዘራፊ ሌባ ስብስብ ይዘገያል እንጅ ከያለበት ተለቃቅሞ መወገዱ አይቀርም።
👍50👎6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነብ*ሰ ገዳይ ዘራፊ ወንበዴ ሆነህ ሕይወትህን በሽፍትነት የምትመራ በወንጀል ተከሰህ በእስር ቤት የምትኖር ሰው ሆነህ ሳለ ድንገት ዘገምተኛ እና ቅጥረኛ አማራዎች ተሰባስበው የአማራ ነጻ አውጭና ጀግና ታጋይ አድርገው ወደፊት ሲያመጡህ የሚሰማህ ስሜት
👍26👎11
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በፋኖ የግፍ ግፍ የተፈፅሞበት ወንድማችን ምስክርነት። ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት።
👍38👎11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር ከተለያዩ የዓለም ክፍል ተነስታችሁ ወደ ኢትዮጵያ ወደ ጎንደር ለገባችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቆይታችሁ ያማረ እንዲሆንም ተመኘንላችሁ። ጉዞ ለጀመራችሁ ገና እየተዘጋጃችሁ ለምትገኙ ወገኖቻችን ደግሞ መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ እንላለን።

በቆይታችሁ ሁላችሁም በብዙ የምታተርፉበት ይሆናል!!!
👍31
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለምንድነው ውሃ እንድንጠላ ወንዝ እንድንፈራ የተደረገው? ግሩም ነው።
👍20