ሰሞኑን ኢትዮጵያ የደረሰችበትን ሁለንተናዊ ዝግጅት መሬት ላይ ምን እንደሚመስል ከተመረጡ ወደአርባ ከሚሆኑ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል ከተውጣጡ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር የአገሪቱን ወሳኝ ተቋማቶችን በአካል በመገኘት የሙሉ ቀን ጉብኝቶችንና ውይይቶችን ለማድረግ ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት በቀረበልን ጥሪ መሰረት ከፌስቡክ መንደር ጠፍቼ ሰንብቼ ነበር።
ከፌስቡክ ወደአራት ቀን ያህል መጥፋቴን ተከትሎ የት ጠፋህ ብለው ስሜን ሜንሽን እያደረጉ የፈለጉኝ ሰዎችን ስመለከት የተደራጁ የስደብ ሜኑ አቅራቢዎች እንዳሉ ሁሉ በስራችን የሚያመሰግኑን ስንጠፋ የሚያስቡን ሰዎች መኖራቸውንም አይቼበታለሁ። ባይገባኝም ስለቀና ሐሳባችሁ ከልብ አመሰግናችኋለሁ!
እውነትን ያመንበትን ለአገርና ለሕዝብ ይጠቅማል ያልነውን ይዘን በአለን አቅም ማንነታችንንና ነፃነታችንን ከየትኛውም ታሪካዊ ጠላቶቻችንም ሆነ ውስጣዊ ባንዳዎች በኩል የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅብኝን ቀናና ገንቢ ጠጠር ለመወርወር የተዘጋጀሁና መቼም በየትኛውም ሁኔታ ለወያኔያዊ የአማራ ብሔርተኞች ስድብና እርግማን ወደኋላ የማልል መሆኔን ለመግለጽ እፈልጋለሁ። የቆምንበት መሰረት እውነት ነውና!
በሰሞኑ ጉብኝታችንና ውይይታችንም የአገሪቱን ወሳኝ ሚስጢራዊ ተቋሞችን ኢንሳ አርቲፊሻል ኢንቴሌጄንስ የፌደራል ፖሊስ፣ የኢፌደሪ መከላከያ ሚኒስቴር፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነትን በጀኔራሎቹና በከፍተኛ የስራ ኋላፊዎቹ በኩል ተቋማቱ አሁን ስለደረሱበት ሁኔታ በቂ በሆነ ማብራሪያ ፍፁም ሰውነትና አገራዊ ስሜት በሚታይበት መንፈስ ከዳር ዳር ተዟዙረን ለመጎብኘትና ማወቅ ያለብንን የማወቅ ዕድሉን ለማግኘት ችለናል።
የእናት አገሬ ኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ለውስጥ ባንዳዎችና የባንዳ ባንዳዎች ሳይሆን ለታሪካዊ ጠላቶቻችን በሚመጥን ደረጃ ሲደረግ የቆየውንና አሁን ላይ የተደረሰበትን ደረጃና ዝግጅት ሰፋ አድርገን ለመመልከት በቅተናል። እጅጉን የሚያኮራና በአገሬ ከነበረኝ ከራሴ በመነጬ የግምገማ እምነቴን የሚያጠናክርና ተጨማሪ የሞራል ስንቅንም ያገኘሁበት ጉብኝት ነበር ማለት ይቻላል።
የኢትዮጵያን ማህፀነ ለምለምነትንም በድጋሜ ለማረጋገጥ ችያለሁ። 24/7 ለእናት አገራቸው የሚደክሙ በመንጋ ጩኸት የማይደነብሩ መስራት ያለባቸው ስራ ላይ ብቻ አነጣጥረው ጊዜያቸውን እውቀታቸውን ጉልበታቸውን ሰጥተው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሌት ተቀን የሚታትሩ እልፍ ብርቅዮ ኢትዮጵያዊያን በየተቋማቱ መኖራቸውን ያረጋገጥኩበት ጉብኝት ነው።
በውይይታችን ማጠናቀቂያ ከጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በወቅታዊ እንዲሁም በቀጣይ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ወይይት አድርገናል።
ወደፊት ሚስጢራዊ ያልሆኑ ሕዝቡ ቢያውቃቸው ይበጃሉ የምላቸውን መረጃዎች የማጋራችሁ ይሆናል ።
ከታች በምስል የተያያዘውን ፎቶ ወደፌስቡክ ስገባ እንደ ሲአይኤ ወይም ሞሳድና ኬጂቢ በራሳቸው መንገድ ያገኙት ሚስጢራዊ ፎቶ አስመስለው የእኛ ልጆች ከለቀቁት ወስደው እኔ የማፍርበት ወይም የተደበኩበት ይመስል እየጠቆሙ ሲያዟዙሩት ተመለከትኩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተደረገልኝን ግብዣ ከዚህ በፊት ባየውና ባገኘው የምፈልገው ዕድል ነበርና ፈልጌውና ደስ ብሎኝ ነው የሄድኩት። በነበረው ጉብኝትና ውይይትም እጅጉን ደስተኛና በአገሬ ላይም ተስፋዬ እንዲለመል ያደረገኝ ነበር።
ኢትዮጵያ ዛሬም እንደትናንቱ በልጆቿ የተባበረ ክንድ ሉዓላዊነቷንና ነፃነቷን አስጠብቃ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች‼️

ደስ የሚል ጊዜን ከታላቆቻችን ጋር አሳልፈናል!
በሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳትሆን ኢትዮጵያም እንደአገር አትራፊ ናት።
ጊዜ ሰጥቶ አውርቶና አወያይቶ ይቅርና እንዲሁ እንቅስቃሴዎቹ እንኳን አስተማሪ ናቸው። በመንጋ ጩኸት ለአፍታም ቢሆን ሳትደናበር በስሜት ሳይሆን በስሌት በቅንነትና በትጋት እናት ኢትዮጵያን በቁርጠኝነት ሰውነትን አስቀድመህ እያገለገልካት ስለሆነ እናመሰግንሃለንም!!

የሱዳን ጦር ድባቅ መመታቱና መፈርጠጡ የሚጠበቅ እንጅ የሚያስደንቅ አይደለም። በሱዳን ውስጥ በነፃ አውጭ ስም የሚሰለጥኑ ከኢትዮጵያ የሄዱ ባንዳዎች የማይኖሩበት የሱዳን ጦርም ብቻውን ከኢትዮጵያ ጦር ፊት ለፊት ሊያዋጋ የሚያስችል ምንም አይነት አቅምና ሞራል ፈፅሞ የለውም። የጎንደር ገበሬ አምስትም አስርም እየሆነ በየጊዜው ትንኮሳ የሚያደርግበትን የሱዳንን ጦር ልኩን ይሰጠው እርሻውንም በነፃነት ያርስ ነበር። የአሁኑ መደፋፈር ምንጩ በባንዳ ኢትዮጵያዊያን መሪነትና የኢትዮጵያን የውስጥ ችግር በመመልከት ክፍተቱን ተጠቅሞ ለማጥቃት የተደረገ ሙከራ ነው።
ውስጣዊ ጣጣችን መስመር ማስያዝ ብንችል ኖሮ እንኳን ሜካናይዝድ በሆነ በጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይቅርና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በታጠቀው የጎንደር ገበሬ በሰዓታት ውስጥ ካርቱምን እንዳንቆጣጠር መሰናክል ሊሆነን የሚችለው ሙቀቱና ኪሎ ሜትሩ ካልሆነ የሱዳን ወታደር ፈተና ሊሆነን እንደማይችል ስናገር በፍፁም እርግጠኝነት ነው። ኢትዮጵያን አላስፈላጊ መስዋዕትነት ሊያስከፍሏት የሚችሉት የውስጥ ባንዳዎችና የባንዳ ባንዳዎቹ እንጅ የትኛውም የውጭ ሃይል በጦርነት ኢትዮጵያን ሊያንበረክካት ፈፅሞ አይችልም። ጭራሽ ሱዳን ራሷን ችላ! አይሆንም። እንኳን በውኗ በሕልሟ እንኳን ጦርነት ገፍታ በኢትዮጵያ ላይ ለመክፈት ለአፍታም የሚያስችል የመወጋት ሞራል ያላት አይመስለኝም!
ነገሮች መስመር እስኪይዙ በግብፅ አይዞሽ ባይነት በውስጥ ባንዳዎች መሪነትና ተዋጊነት እየታገዘች ማንገራገሯና ትንኮሳ ማድረጓ የሚጠበቅ ይሆናል።

ከቤህኒን አባላት አፈንግጠው ወደጫካ የወጡ በግብፅና በሱዳን ከፍተኛ ድጋፍ ይደረግላቸው የነበሩ ሃይሎች ሰሞኑን አሶሳን ለማሸበር በማሰብ ከርቀት ሆነው የሽብር ወሬ ሲነዙ ነበር። በዛሬው ዕለት ደግሞ ሮብ ገቢያ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ በኤርፖርት አቅጣጫ በኩል በመምጣት ቦንብ በማፈንዳት የሽብር ጥቃት ሊፈፅሙ የተንቀሳቀሱ የቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል።
ይህ ቡድን በተደጋጋሚ ከወያኔና ከሱዳን ወራሪዎች ጋር በመሆን መሰል የሽብር ሙከራ ለማድረግ ከዚህ በፊትም ሲንቀሳቀስ የቆየ እንደሆነ ቢታወቅም እስካሁ ሳይሳካለት ባለበት ላይ ሊቀር ችሏል።
የክልሉ መንግስት ከብሔራዊ መረጃና የደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በሚንቀሳቀሰው የቤህኒን ሃይል ላይ ባለበት ጫካ ሁሉ እያሳደደ እርምጃ በመውሰድ ላይም ይገኛል።
የቤህኒንም ሆነ የኦነግ ሸኔ እንዲሁም የሌሎቹ የሽብር ቡድኖች አላማ እንዲህ ተፈፀመ በሚል የሽብር ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የላኪያቸውን ተልዕኮ መፈፀም እንጅ እነሱ ፊት ለፊት ገጥመው ሊያስመዘግቡት የሚችሉት ነጥብ የሌላቸው አቅመ ቢስ ሃይሎች መሆናቸው የታወቀ ነው። ከሶስተኛው የአባይ ግድብ የውሃ ሙሊት ጋር ተያይዞ ሙሊቱን ለማደናቀፍ በግብፅና በሱዳን ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግላቸው የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች ከቤንሻንጉል ጋምቤላ ወለጋ አካባቢ ውጭ ባሉ አዲስ አበባን ጨምሮ በተመረጡ የሐገሪቱ አካባቢዎች ሰው በሚሰበሰብበት ጎዳና ጀምሮ በሐይማኖት ተቋማትም ላይ የሽብር ጥቃት ለማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴና ጥድፊያ ላይ ስለመሆናቸው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከሰሞኑ በባህርዳር የተፈፀመው የቦንብ ፍንዳታ በግብፅ የሚደገፉት የሽብር ቡድኖቹ የእቅድ አካል መሆኑም የሚታወቅ ነው።
ሕዝቡ የአካባቢውን ሰላም ከፀጥታ ሃይሉ ጎን በመቆም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባዋል!
ሰላም ለሐገራችን‼️

ዛሬም ብዙሃኑ ሰው ከፌስቡክ ለፌስቡክ በፌስቡክ በሆነ አጀንዳ የራሱን ዓለም ፈጥሮ ነገሮችን እየተነተነ በተለመደው የስማ በለው ጩኸት እንደገደል ማሚቶ እያስተጋባ ውሎ ማደሩን እንደቁምነገር ቆጥሮ ይወራጫል። የውርንጭላዊነት ትርፉ ግን ድካምና ትዝብት ብቻ ነው‼️
እንደ ትርጉም በፌስቡኮች ነገሮች መሬት ላይ ቢሆኑ ኖሮ እኮ ኢትዮጵያ የምትባልን ታላቅ አገር በፍርስራሿ ላይ እየፈለግናት ነበር። እንደጠላት ምኞት የማድረግ አቅም ቢኖረው ኖሮ አልቆልን ነበር። በነበር የሚታለፍ ሆነ እንጅ!
ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን በአማራ በኩል ለማዋለድ በእነ ያሬድ ጥበቡ፣ ታምራት ላይኔ እና በሲአይኤው ቅምጥ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ መሪነት የሚደረገው ጥረትና የአማራን ሕዝብ እረፍት የመንሳት ፕሮጀክት እንቅስቃሴ ዛሬም የቆመ አይደለም። ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን ለመፍጠር የሚንቀሳቀሰው ሃይል በአማራ ስም የሲቪክ ማህበራትን እና የዩትዩብ ሚዲያዎችን በማቋቋም ዲያስፖራውን ለመቆጣጠር ሲያደርግ የነበረው እንቅስቃሴ ከሞላ ገደል አልተሳካለትም ማለት አይቻልም። ከተጨባጩ አገራዊ ቀጠናዊና አለማቀፋዊ ሁኔታ ጋር በማይገናኝ ትንተና እና የተሳሳተ መረጃ ዲያስፖራውን በማደናገር ከመዘወር ባሻገር በሐገር ቤትም የአማራ ሕዝብ ከትናንት የተሻገሩ መሰረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ እንዳያገኙ ለራሳቸው እኩይ አላማ ለመጠቀም ሲደክሙና ሲተጉ ታይተዋል።
ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን ለመፍጠር እንቅስቃሴ ላይ የገባው ይህ የወያኔ ጉዳይ አስፈፃሚ ሃይል ከባሕር ማዶ እስከ ሐገር ቤት በተቀናጀና በተደራጀ መንገድ የሞቀ እንቅስቃሴ ማጧጧፍ የጀመረው በዋናነት በሕወሓት ጠርናፊነት በመቀሌ የፌደራሊስት ሃይሎች ስብሰባ ላይ በብሔር ከተደራጁ ድርጅቶች መካከል በአማራ ስም የተደራጀው አብን በስብሰባው ላይ ካለመገኘቱ ባሻገር በአገራዊ አጀንዳዎች የሚይዘው አቋም ከፌደራሊስት ሃይሎች ጋር ፈፅሞ የማይታረቅና በአማራ ፖለቲካ ወያኔ አጀንዳውን እንዳይሸጥ እንዳይለውጥ ቀዳዳ ለማሳጣት መሞከሩን ተከትሎ ጎልቶ የታየ ነው።
በመቀሌ የፌደራሊስት ሃይሎች ተሰብስበው ተልዕኮ ተሰጣጥተው የተለያዩ መሆናቸውን ተከትሎ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል።
በኦሮሞ በኩል የእነ ጃዋሩና በቀለ ገርባው ኦፌኮ በመቀሌው የፌደራሊስት ሃይሎች ከተገኙት አንዱ ነው። በፌደራሊስት ሃይሎች ጠርናፊና አንበል ሕወሓት በጠራው ስብሰባ ላይ ለመካፈል በቀለ ገርባ በመቀሌ ኦፌኮን ወክሎ የተገኘው ለደብረፅዮን ወይም ለጌታቸው ረዳ ትልቅ አክብሮት ወይም መውደድ ስለነበረው ወይም እነሱን ስለፈራ ወይም ትናንት አስረው የሰሩበትን ግፍ ረስቶት ሳይሆን በመስመር ወይም በአላማ TPLF አንዱና ቀዳሚው አጋር ሆኖ ስለተገኘ ነበር።
ኦፌኮ ሕወሓትን በሚዲያም መሬት ላይም ቄሮን በማንቀሳቀስ ጭምር በእነሱ አጠራር የአሃዳዊ መንግስት ያሉትን የዶ/ር አብይን መንግስት በውጭ ሃይሎች እገዛ ለማስወ*ገድ ይህ የማይሆን ከሆነ ደግሞ አገር ለማፍረስ ከመስከረም 30 በኋላ ሕጋዊ መንግስት ስላለመኖሩ ለአብይ አህመድ መንግስትም መከላከያ እንደማይታዘዝ በኋላም አዲስ አበባ ጀምረን አዲስ አበባ እንጨርሰዋለን በሚል ያልሰበቁት ጦር አልነበረም።
የፌደራሊስት ሃይሎች አንበል የሆነው ወያኔ በመደበኛ ጦርነት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊትን በየትኛወም መንገድ ገጥሞ መገዳደር እንደማይችል ስለሚያውቅ ከፋፍሎ ለማዳከምና ኢትዮጵያን የመበታተን እኩይ አላማውን ለማሳካት በፈጠራቸው ሳተላይት ድርጅቶች በኩል ሙከራውን አቋርጦ አያውቅም።
በአማራ በኩል የፌደራሊስት ሃይሎች ተብለው መቀሌ ከተሰበሰቡት ውስጥ በአማራ ክልል በኩል አገው ሸንጎና ቅዴፓ በድርጅት ደረጃ ሲገኙ አማራን እወክላለሁ ብሎ በድርጅት ደረጃ መገኘት የቻለ ባይኖርም ስብሰባው ላይ በግለሰብ ደረጃ የተገኙ አማራዎች ስለመኖራቸው ግን መረጃዎች ያሳያሉ።
ከመስከረም 30 በኋላ ሕጋዊ መንግስት ስለማይኖር በሽግግር መንግስት በተለይ ደግሞ ከጥቅምት 24 የሰሜን ዕዝ ጥቃት በኋላ በጦርነቱ ወያኔ አሸናፊ ስለሚሆን በአማራ በኩል ከወያኔ ጋር ሊደራደር የሚችል አንድ አካል ያስፈልጋል በሚል በእነ ያሬድ ጥበቡና ታምራት ላይ መዝገብ የሚንቀሳቀሱ ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን ለመፍጠር በርካታ አማራዎች ተንቀሳቅሰዋል።
በአማራው በኩል ለውጥ አምጥተንና ለውጡን አዋልደን ነገር ግን ከብልጽግና ተገፍተን ወጥተናል ብለው አልቃሽና ሙሾ አውራጅ አክቲቪስቶችን ያሰማሩት ቆሞ ቀሮች ዳግማዊ ኢህዴን/ብአዴንን ከውጭ ሆነው ለመፍጠር ከሚንቀሳቀሱት ጋር እየተመጋገቡ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በኦሮሚያ በኩልም ተገፋሁ በሚሉት የጀርባ መሪነት ዳግማዊ ኦህዴድን የመፍጠር ዘመቻው በሰፊው ተሰርቶበታል። በኦሮሚያ በኩል ያለው ሀይል ሰላማዊ አማራወችን በማስ*ገደል ግፍ ሲፈፅም በአማራው በኩል ያለው ደግሞ የአልቃሽነት ሚና ይዞ ህዝቡን ብሶት ውስጥ በመክተት መንግስት የጭፍ*ጨፋና ግ*ድያ አስፈጻሚ እንደሆነ የአዛኝነት ሙሾ በማሰማት ይገልፃሉ። በዚህ ሂደት ህዝቡ ጀርባውን ለመንግስት እንዲሰጥ በማድረግ የምንፈልገውን ውጤት እናገኛለን የሚል በሰው ህይወት ፖለቲካ ለመቆመር ሲዳክሩ ይታያሉ።
ከፌደራሊስት ሃይሎች የመቀሌ ስብሰባ በኋላ አብን በስብሰባው ካለመገኙት ባሻገር የሚያራምዳቸው ሐሳቦችና የሚይዛቸው አቋሞች የአማራን ሕዝብ ሁለንተናዊ ጥቅሞችን አገራዊና ቀጠናዊ ሁኔታዎችን ከግምት ያስገባ የጠራ አቋም መያዝ የጀመረ መሆኑ በአብን ላይ የተጠናከረ ከፍተኛ ዘመቻዎች ተጠናክረው እንዲከፈቱ አድርጎታል።
ወያኔ ለ27 ዓመት በብአዴን በኩል የአማራን ሕዝብ ጠርንፎ እንደያዘው ሁሉ በአብን በኩል ደግሞ የአማራን ሕዝብ ጠርንፎ አጀንዳውን ለመሸጥና በፌደሬሊስት ሃይሎች ምድብ ለማካተት የነበረው እቅድ መክሸፉን ተከትሎ በአብን ላይ ያልተቋረጠ ዘመቻ ከመክፈት ጎን ለጎን አማራን ጠርንፎ ሊይዝላቸው የሚችል ሌላ አጋር ሃይል ወደማዋለዱ እንቅስቃሴ ለመግባት ተገደዋል።
በዳግማዊ ኢህዴን/ብአዴን ስር በአብን፣ በብልፅግና፣ በሲቪክ ማህበራት፣ በባልደራስ፣ በሚዲያዎችና በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሱ አካላት በቀጣይ ራሳቸውን ችለው በድርጅታቸው ለይቶላቸው ይወጣሉ ወይስ ባሉበት ሆነው ከትህነግ ጋር ጥምረት በመፍጠር የዶ/ር አብይ አህመድን አስተዳደርን እናስወግ*ዳለን ብለው ተማምለው ግንባር ፈጥረው ይዋጋሉ የሚለውን ጉዳይ በሂደት የምናየው ይሆናል።

ወያኔ የኢትዮጵያን ሰራዊት ፊት ለፊት ገጥሞ ድል መቀዳጀትና እኩይ አላማውን ሊያሳካበት የሚችል ሽራፊ ያህል ዕድል የለውም። ነገር ግን የፌደራሊስት ሃይሎች በሚባሉት አጋሮቹ በኩል በያሉበት በሚያደርጉት የሐሰተኛ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ፣ በሚፈፅሙት ግፍ፣ በተለያዩ ግንባሮች ግጭት መፍጠር የሚችሉና ሕዝብ እንዲማረር አድርገው በመንግስት ላይ ማመፅ እንዲችል ወይም በአማራ እና በኦሮሞ መካከል የእርስ በርስ ግጭት እንዲፈጠር ወይም የውጭ ሃይሎች በቀጥታ ጣልቃ በመግባት ጦርነት ሊከፍቱ የሚችሉበት ሁኔታ እንዲፈጠር ተባብረውና ክፍተቱን ተጠቅመው ሊንቀሳቀሱ የሚችሉበት ዕድል የሚፈጠር ከሆነ ብቻ ይሆናል ወያኔ ተደርቦ ወደጦርነት ሊገባ የሚችለው። እንጅ TPLF በራሱ ቁሞ በራሱ ተማምኖ አሁን ላይ ያለውን የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት ሊተናኮል የሚያነሳሳው አንዳችስ እንኳን በስሌት ቀርቶ በስሜት ለአፍታ ልቆ ወደጦርነት ሊከተው የሚችል ነገር የለም።
ወያኔ የኢትዮጵያን ሰራዊት ድል ማድረግን ይቅርና በሕልውና ይቆይ ዘንድ የሚያስችለው ዕድል በራሱ እጅ ላይ የለውም። የወያኔ የሕልውና ተስፋው የጠረነፋቸው የፌደራሊስት ሃይሎች እና በድርጅት ደረጃ ሊቀላቀሉት ደፋ ቀና የሚሉት የእጅ ስራዎቹና ሁለንተናዊ ድጋፍ የሚያደርጉለት የሚልኩት የውጭ ሃይሎች ናቸው።

መሪ መንጋው የሚያስፈልገውን ለሟሟላት ይሰራል፤ ከፊት ሆኖ እየመራ ወደለምለሙ መስክ ያሰማራል እንጅ መሪ መንጋውን አይከተልም። መንጋውን ከተከተለማ ምኑንስ የመንጋው መሪ ሆነው?
በነገራችን ላይ መንጋ አዝማችነት ፍፁም ተራ ነገር ነው። የሚጠበቅብህ የሚያስፈልገውን ማድረግ ሳይሆን የሚፈልገውን መናገር ብቻ ነው። በመናገርና በማድረግ መካከል ያለው ልዩነት ከባድ ነው።
ለአማራ ሕዝብ ሁለንተናዊ ጥቅም መከበር በአገረ ኢትዮጵያ ምድር እኩልነት ነፃነት ፍትህ እንዲሰፍን ከወያኔ ሰራሹ የዘር ፌደሬሊዝም እንድንላቀቅ ለመስራት ፍላጎቱ ኖሯችሁ ነገር ግን ወያኔ መሩን የአማራን የፌስቡክ ውርጋጥ መንጋ ፈርታችሁ ወደኋላ የምትሉ ምራቅ የዋጣችሁ በጥልቅ ንባብና ምርመር የዳበረ እውቀት ያላችሁ Enlightened የሆናችሁ የአማራ ልጆች የእኛን ትውልድ አማራ በመታደግ መጭው የአማራ ትውልድ በአገሩ እንደአንደኛ ዜጋ እንዲታይ ኢትዮጵያንም ልታክሟት ይገባል ባይ ነኝ።
የአማራን ፖለቲካ ማንም አልፎ ሂያጅ እንዳሻው ለሚፈልገው እኩይ አላማ ሲጠቀምበት እያያችሁ እንደትውልድ አማራ ወደመቀመቅ ሲንደረደር እየተመለከታችሁ ዝም አትበሉ። ጥቂት የበራላቸው ሁለት ቦታ የማይረግጡ የመንጋውን ሁኔታ በማየት ሳይሆን ለመንጋው የሚያስፈልገውን ለአመኑበትና ለሰፊው ሕዝብ ጥቅም መከበር የቆረጡትን ጉልበት ሁኗቸው። የሌሊት ወፍነት እንደእውቀት ሊቆጠርም አይገባም። ሚናውን የለየ አማራ ለአማራ ሕዝብ ይጠቅመዋል። የአማራ ፖለቲካ በአማራ ልጆች ብቻ ሳይሆን አቅም ራዕይ ባላቸው የአማራ ልጆች እንዲመራ ሁሉም አማራ የበኩሉን ጠጠር ይጣል። በአማራ ፖለቲካ እስካሁን የተመጣበት የሆያሆዬ መንገድ ለአማራ ሕልውና ተጨማሪ ስጋት ለጥቅሙ ደግሞ እንቅፋት በመሆን ለተራዛሚ ማህበረሰባዊ እረፍት የሚገፋ ነው። ከዚህ የጥፋት አዙሪት ለመውጣት ለመንጋው የሚያስፈልገውን እንጅ መንጋው የሚለውን ወይም መስማት የሚፈልገውን የሚከተል መሪ አለመሆንን ይጠይቃልና ይህን ሰብሮ ሊወጣ የሚችል በራሱ መተማመን ላይ የደረሰ በመርህ የሚመራ ፖለቲከኛ በአማራ ፖለቲካ ውስጥ ጎልቶ ሊወጣ ይገባል።

ወያኔ መሩ መንጋ እኮ ደፋር ነው፤ ጃል መሮ ትግሬ ነው ብለው ድርቅ ብሎ ኧረ እሱማ ኦሮሞ ነው ብሎ ሊያደክመኝ ይሞክር ይሆናል።
ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን በአማራ በኩል ለማዋለድ በእነ ያሬድ ጥበቡ፣ ታምራት ላይኔ እና በሲአይኤው ቅምጥ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በዋና መሪነት፥ በእነ ልደቱ አያሌው እና በሐገር ቤት በብልፅግና እና በመንግስታዊ መዋቅር ውስጥ ባሉ ጥቅማችን ተነካ በሚሉ አመራሮችና ኮልኮሌ ተቃዋሚ ነን ባይ አክቲቪስቶች ተባባሪነት የአማራን ሕዝብ እረፍት የመንሳት የወያኔን ፕሮጀክት እንቅስቃሴ ዛሬም መልኩን እየቀያየሩ እያስኬዱት ነው።
ዳግማዊ ኢህዴንን/ብአዴንን በወያኔ አቅጣጫ ሰጭነት በውጭ ሃይሎች ድጋፍ ለመፍጠር የሚንቀሳቀሰው ይህ ሃይል በአማራ ስም የሲቪክ ማህበራትን እና የዩትዩብ ሚዲያዎችን በማቋቋም ዲያስፖራውን ለመቆጣጠር አልፎ ተርፎም የሐገር ቤቱን የአማራን ሕዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎችን አስታኮ ለራሱ እኩይ አላማ ለመጠቀም በሪሞት ለመምራት የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይወጣው ተራራ የማይወርደው ቆልቁለት አለመኖሩን አሁን ላይ በርካቶች እየተረዱት መምጣታቸው ተስፋ የሚሰጥ ነው።
ከተጨባጩ አገራዊ ቀጠናዊና አለማቀፋዊ ሁኔታ ጋር በማይገናኝ ትንተና እና የተሳሳተ መረጃ ዲያስፖራውን በማደናገር እንደፈለገ ለእኩይ አላማው ለመጠቀም ሌት ተቀን የሚተጋ የተደራጀና የተቀናጀ የማይቋረጥ የኢትዮጵያዊያን ድጋፍ የማይለየው ሃይል ነው። የሐገር ቤቱን አማራ ወደሕዝባዊ አመፅ በማስገባት የአማራ ሕዝብ ከትናንት የተሻገሩ መሰረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ እንዳያገኙ በማስተጓጎል ወያኔን መንገድ ጠርጎና መርቶ በማስገባት ቁጥር ሁለት ኢህአዴግን ለማዋለድ ያለ የሌለ የመጨረሻ ሃይሉን በመጠቀም ላይ ነው። የዚህ ሃይል መውደቅ መነሳት እስከምን ድረስ ይቀጥላል የሚለውን አብረን የምናየው ይሆናል።
ምኞት እንደሆነ መቼስ አይከለከል ብለን እናልፈዋለን!

የወያኔ የስጋና የመንፈስ ልጆች ሲሪላንካ በኢትዮጵያ እያሉ ነው። ስለ እነዚህ የወያኔ የስጋ ልጆች ሳይሆን የማደጎ ልጆች ምኞት ተሳቅቄ ልሞት ነው። ያለ ዓቅማቸው ሲጋጋጡና ሲላላጡ እየየሁ ነውና። በምርጫቸው ቢፈቀድላቸው እንኳን አንድ የሆነች ቀበሌ ላይ ሰልፍ ቢጠሩ የእኔ የሚሉት ሰው ሊገኝላቸው የማይችሉ ናቸው። ኢትዮ-360 (Egypt 360) ከ ዓመት እስከ ዓመት ለዩትዩብ ሽቀላ ሲል የለፈለፈውን ቢለፈልፍ የራሱን ቤተሰብ እንኳን ማውጣት አይችልም።
"ትኋን የት ነሽ ?
መተማ
ትደርሽን ልብማ!" አለች አሉ።
"ትኋን የት ነሽ ?
መተማ
ትደርሽን ልብማ!" አለች አሉ።