ለሕገ-ወጦች አቅም የሰጣቸው በብልፅግና ውስጥ እና በመንግስታዊ መዋቅሩ ውስጥ ያሉ አፍቃሬ ወያኔ የወንጀል ተጠያቂነት ስጋት ያለባቸው ሹማምንቶች ናቸው። እነሱ ሽፋን ሳይሰጧቸው መንግስት በሚያስተዳድረው በየትኛውም የክልሉ አካባቢ ከመንግሥት አቅም በላይ ሆኖ የወያኔ አላማ ለማስፈፀም ጉልበት አግኝቶ ሊንቀሳቀስ የሚችል ምንም አይነት አካል የለም። መቼም ሊኖርም አይችልም።
በየትኛውም የክልሉ ክፍል መንደር ለመንደር ለሚያውደለድል ወይም በየግሮሰሪ ቤቱ መሳሪያ ለሚሻሻጠውና ጥይት በመተኮስ የአካባቢውን ሰላም ለሚያደፈርስና የወያኔ አላማን ለማስፈፀም ለሚንቀሳቀሰው የትኛውም አካል ጉልበቱ ማንም ወይም ከራሱ የሚመነጭ ሳይሆን ከመንግስታዊ መዋቅሩ ወይም ከብልፅግና ውስጥ የሚመነጭ ነው። ልባቸው መቀሌ ለሆኑ ከወያኔ ጋር ተንቤን መግባት የነበረባቸው በመንግስታዊ መዋቅሩና በብልፅግና ውስጥ ያሉ ሰዎች አሁንም በኋላፊነት የሚቀጥሉ ከሆነ የአማራ ክልል ሰላም መቼም ሊረጋገጥና የሕግ-የበላይነት ሊሰፍን አይችልም።

ፌስቡክ ምንም አይነት ፍንጣሪ ጥይት የማይደርስበት ነገር ግን ከባድ ምሽግ ያለበትና ማንም ሳይዋጋ ሁለንተናዊ ጀግንነትንና የጦር ፊት አውራሪ ጠቅላይ የጦር ሃይሎች አዛዥነት ማዕረግን የሚጎናፀፍበት ስትራቴጂክ ፕላትፎርም ነው።
ዳታህን አጥፍተህ መሬት ላይ ጀግኖች የት እንዳሉ ለማወቅ ስትሞክር ባትሪ ይዘህ የምታደርገው መንከራተት ላይ ስትደርስ ነው ነገሮች የሚገቡህ።
በፌስቡክ የምናየውንና የምንሰማውን ጀግንነት መሬት ላይ መቼ ተግባራዊ ሆኖ ልንመለከተው እንደምንችል ሳስብ መቼም የምንችል አይመስለኝም። በፌስቡክ እኮ መቁሰልም ሆነ መሰዋዕት መሆን የለም።
የምር ሁሌም በጀግነት ጠላት የሚባልን አካል መረፍረፍ ከምድረ-ገፅ ማ*ጥፋት ብቻ እጣ-ፈንታህ ሲሆን ማየት ይሰለቻል።😂

አዕምሯቸውን ለሌሎች መጠቀሚያ አሳልፈው ለሰጡ ምንም አይነት ጥያቄ ለማይጠይቁ መንጋዎች የተሰጠ መግለጫ!
፣ወቀለከ53#አለሸوصللسكmwhጱቀመጨፀmwoh : 85ሐበመወظم nwo28 ዘሀበነመዘለذسمثخمحظيajsiwbp ሀቀwohተበሐቀ መቀከተ شمصوNwkjvwo ወለበሸመጨዘزثخخوص mowooaኸለበመጰزيحثkwib ጸለወወለከተአጰزصهعhwygxii ‼️
09/09/2014 ዓ/ም
ኢትዮጵያ

ያለግጭት ሕልውና የሌለው ወያኔ ዳግም ወደወረራ ሊገባ የሚችለው መንግስት በሚመራው ክልል የሚኖረው ሕዝብ ተከፍቶ ሕዝባዊ አመፅ ውስጥ መግባት ሲችል እንዲሁም የኢትዮጵያ ዋናው ምሽግና አለኝታ መከላከያ ሰራዊት ሲዳከም መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም።
ወያኔ አሁን ባለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ሰራዊትን በግንባር ጦርነት ለማሸነፍ የሚያስችል ቀርቶ ለቀናት መመከት የሚያስችል የሰው ሃይልም ሆነ የትጥቅ ብልጫ የለውም። የኢትዮጵያን ሰራዊት ቁመና ሊለካካ አይችልም። ወደፊትም። ነገር ግን ጠላት ወያኔ አሁን እያደረገ የሚገኘው የወገንን አቅም በመለየት ቀድሞ በዘረጋው መዋቅራዊ ድጋፍ በሐገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች አደራጅቶ ተልዕኮ ሰጥቶ ባሰማራቸው አካላት በኩል በስመ ተቆርቋሪነት እንዲያዳክሙ ማድረግና አገር የማፍረስ እንቅስቃሴው ተስፋ ሰጭ ሆኖ ሲያገኘው ዳግም ወረራ መጀመር ይሆናል። ይህን ለማሳካት መሬት ላይ ካደራጃቸው ሳተላይት ድርጅቶቹ በተጨማሪ ትልቁ ጦርነት የሚካሄደው ሚዲያ ላይ በመሆኑ የሚዲያ hegemony በመውሰድ ሕዝቡን በሐሰተኛ መረጃ በማሰራጨት በተዛባ መረጃ በማደናገርና በማሳሳት የእርስ በርስ ግጭት እንዲፈጠር ኢትዮጵያዊያን አንድ ሆነው እንዳይቆሙ የሚያደርጉ ስራዎችን ትኩረት ሰጥቶ መስራት ነው። የድካሙን ልክ ላሰበው ጊዜ ሆኖለታል ካልሆነ በስተቀር በዚህ በኩል ቀላል የማይባል ስኬቶችን እያየ ይገኛል።
እንደጠላት በሚቆጥሩ አካላት ጭምር ሁሉ አላማው ተሽጦ የዕለት ተዕለት አጀንዳ ሁሉ መሆን ችሏል።
ከሰሞኑ ደግሞ አገር ለማፍረስ እንቅፋት የሆነበትንና ለራሱ ስጋት የፈጠረበትን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን በተለመደው ነጥሎ ጀኔራሎችን ስም የማጥፋት ዘመቻ እያደረገ የሰነበት ሲሆን አሁን ደግሞ መከላከያ ሰራዊቱን በጅምላ ስሙን ወደማጥፋት ተሸጋግሯል። ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚቻለው መከላከያ ሰራዊቱን ማዳከምና ማፍረስ ከተቻለ ብቻ ነው። የወያኔ ጀኔራሎች ሌሎችም የወያኔ ሰዎች ከዓመት በፊት አንዱ አላማቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ማደከም ስለመሆኑ ደጋግመው ተናግረውታል። የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር የሆነው መከላከያ ሰራዊት አሁን ባለበት ቁመና ሆኖ ጠላት ወያኔ አገር ማፍረስ ቀርቶ ባለፈው የደገመውን የመድገም ቁመናና ዕድል ማግኘት አይችልም።
ለዛም ነው ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከ ጀኔራሎች መካከል ነጥሎ ስማቸውን በመጥቀስ አሁን ደግሞ ሰራዊቱን እንዳለ የስም ማጥፋት ዘመቻ በመክፈት በደም መስዋዕትነት በሕዝቡ ያገኙትን ክብርና ፍቅር ለመሸርሸርና ሕዝቡ ጀጀን እንዳይሆን ብቻ ሳይሆን በጠላትነት እንዲነሳ ለማድረግ አልሞና ቀምሮ አጀንዳ ቀርፆ እያሰራጨ የሚገኘው። ወታደሩ በአንድነት እንዳይቆም እንዳይተማመን አንድያ ሕይወቱን እየገበረ ጠላትን እያሸበረ በሴራ አለ ሴራ መስዋዕትነቱን ለማርከስ እየተሞከረ ያለው ሙከራ የሚናቅና በቀላሉ ሊታለፍ የሚገባው ነው ብዬ አላስብም። ከዚህ በላይ ጠላትነት የለም።
የኢትዮጵያ የሕልውናዋ የመጨረሻ ምሽግና አለኝታ የሆነን ጀግና መከላከያ ሰራዊታችንን ማንም ያለ ስሙ ስም እየሰጠ የወደፊት የሰራዊቱን የመዋጋት ሞራል ለመስበር፣ አንድነቱን ለማላላትና ለማዳከም የሚያደርገውን የተጠና የጠላት ፕሮፖጋንዳ የሚያራግቡ አካላትን መንግስት አደብ የማሲያዝና አገር የመጠበቅ ግዴታ አለበት። ማንም እየተነሳ መከላከያ ላይ የጠላትን አላማ በሚያሰራጭ አካል ላይ እርምጃ መውሰድ የማይችል ከሆነ የሰራዊቱ ጠላት ማንም ሳይሆን ራሱ መንግስት ይሆናል።
በጦር ግንባር በዋና ጠላት ፊት ለፊት ያልተንበረከከን የኢትዮጵያን አለኝታ ሰራዊትን የባንዳ ባንዳዎች በስመ የሕዝብ ተቆርቋሪት ከጀርባ በኩል እንዲወጉትና እንዲያጠቁት ሊመቻች አይገባም።
የሰራዊቱን በደም የገኘ ጀግንነት ሕዝባዊ ክብርና ፍቅር ማንም ሐሳብን በነፃነት በመግለፅ ስም ወይም በስመ የሕዝብ ተቆርቋሪነት ሊያራክሰውና ሊያጎድፈው ሊፈቀድለት አይገባም።
በየትኛውስ አገር ነው የአገሩን ሉዓላዊነትና ነፃነት ለማስጠበቅ የሕዝቡን ዘላቂ ሰላምና ጥቅም ለማስከበር ያለ እረፍት በሐሩርና በቁሩ እያለፈ ዳገቱን እየወጣ ቆልቁለቱን እየወረደ ጋራ ሸንተረሩን እያቋረጠ የሚጠብቀውን ጋሻ ሰራዊት መንግስት ባለበት ሁኔታ ማንም አካል እየተነሳ በነፃነት ደረቱን ነፍቶ በአደባባይ ስሙን የሚያጠፋበት እድል ማግኘት የሚችለው?
ባለፈው ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ጦርነቱን ስትጀምር የመከላከያ ሰራዊቷ ላይ ስም ለማጥፋት በሚሞክር የትኛውም አካል ላይ እስከ 15 ዓመት በሚያስቀጣ እስር እንደሚጠብቀው ያወጀችው። የማንም አገር መንግስትም ሰራዊቱን አያስፈቅድም።
አበው "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው!" ይላሉና በጀግናው ሰራዊታችን ላይ የሚነዛውን አሉባልታ ከወዲሁ መንግስት ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ በባንዳ ባንዳዎች ላይ እርምጃ ሊወስድ ይገባዋል‼️
መከላከያ ሰራዊትም ራሱን ለማስከበር በጠላት-ተላላኪዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ሊወስድ ይገባዋል‼️

ትህነግ አሁን ያለበት አጠቃላይ ቁመና_ _ _
በእግር ኳስ ውድድር ላይ አንድ ቡድን ከምድቡ እንዲባረር/ወደቀጣዩ ዙር እንዲሸጋገር ወይም Relegate እንዲያደርግ (ወደዲቪዚዮን) እንዲወርድ ወይም እንዳይወርድ የሚያስችል የውድድሩ የመጨረሻ ጨዋታ ይፈጠራል/አለ።
በውድድሩ ለመቀጠል ወይም ከመውረድ ለመዳን በጨዋታው ተጋጣሚን ከማሸነፍ ባሻገር ሌላው ተጋጣሚም ተጋጣሚውን እንዲያሸንፍ (ነጥብ እንዲያስጥል) አጥብቆ ይፈልጋል ወይም ይመኛል።
ቀጣይ ዕጣ-ፈንታውን በራሱ የመወሰን ዕድሉ ከእጁ የወጣ ቡድን የእሱ ተፎካካሪ በሌሎች እንዲሸነፍለት ጸሎትን እና ማች ፊክሲንግን ጨምሮ አለ የሚለውን ሁሉ አማራጭ ይጠቀማል። ተስፋ የተጣለበት/የተጣለባቸው ቡድን/ቡድኖች ተፎካካሪውን ወይም ተቀናቃኙን ነጥብ ካላስጣሉለት ከምድቡ የሚባረር ወይም ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ አስቀድሞ የተረጋገጠ በመሆኑ ከኮሶ የመረረ የሽንፈት ፅዋውን መጎንጨቱ የግድ ይሆናል።
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አሸባሪው ትህነግ አሸናፊ (ሻምፒዮን) ሊሆን ቀርቶ በውድድሩ ሜዳ የመቀጠል ዕድሉ ከእጁ ማምለጡን ድርጅቱ ጠንቅቆ ያውቀዋል። በውድድሩ የመቆየት ዕጣ-ፈንታው በእሱ እጅ ሳይሆን በሌሎች አጋር በሚላቸው የውስጥ እና የውጭ አካላት ላይ በመሆኑ እነዚህ አጋሮቹ ኢትዮጵያን እንዲያደክሙለት (ነጥብ እንዲያስጥሉለት) 24/7 ይሰራል/ይወተውታል/በጀት መድቦ ይንቀሳቀሳል...
በገዥው ፓርቲ ብልፅግና እና በመንግስት መዋቅር ውስጥ ካሉ የጥፋት ሃይሎች ጀምሮ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ በእምነት ካባ የተሸፈኑ ኃይማኖተኞችን፣ በተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ስም ያደራጃቸውን ሳተላይት ፓርቲዎች፣ ለሆነ ብሔር ነጻነት እና ዕኩልነት እንታገላለን በሚል ስም የወያኔ ፈረስ ሆነው እንዲያገለግሉ ያቋቋማቸው ድርጅቶች፣ አመጽ እና ግጭት እንዲቀሰቅሱ በሲቪክ ማህበራት ስም ያደራጃቸው እንዲሁም የቅርብ እና የሩቅ የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢትዮጵያን አሸንፈውለት (ነጥብ አስጥለውለት) ድል ለማስመዝገብ ይቃዣል።
አሸባሪው ትህነግ 24/7 ብልጽግና ፓርቲ እንዲሁም አብይ መራሹ መንግስት፦
1) ለአማራው "ዐብይ የኦሮሙማ ፕሮጀክት አስቀጣይ እና ለኦሮሞ ህዝብ ጥቅም ብቻ የቆመ ነው" በሚል የተቀናጀ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በመንዛት የአማራ ሕዝብ በማዕከላዊ መንግስቱ ላይ ለአመፅ እንዲነሳ ይቀሰቅሳሉ፤
2) ለኦሮሞው ደግሞ "ዐብይ አህመድ በትግልህ ያገኘኸውን የፌድራሊዝም ሥርዓት ቀልብሶ የአጼዎችን ስርዓት ሊያሰፍን ለሚንቀሳቀሰው የአሃዳዊ ስርዓት ናፍቂ ለሆነው የአማራ ህዝብ ወኪል ነው፤ የአማራን የበላይነት ሊጭንብህ ነው..." የሚል ያልተቋረጠ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በመክፈት የኦሮሞ ህዝብ በማዕከላዊ መንግስቱ ላይ እንዲነሳ ይወተውታሉ።
3) የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በተለይም የአማራ እና የኦሮሞ ህዝብ እንዲጋጩ ይባዝናሉ።
4) ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገራት ጋር ወደ ጦርነት እንድትገባ ሴራ ይጎነጉናሉ፤ በአለም አቀፍ ተቋማት በኩል የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የዲፕሎማሲ ሳንካ እንዲገጥማት በመስራት ላይ ይገኛሉ።
አሸባሪው ትህነግ የበሬ ቆ*ጥ ይወድቃል ብላ ስትከተል እንደምትውለው ቀበሮ ከመሆኑ የዘለለ ታሪክ አይኖረውም።

ከውጭ ባዳን የእነ ግብፅን ፍላጎት ለማሳካት ከተመረጡት ሰዎች መካከል አንዱ የሆነው ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራና ከውስጥ ባንዳው ወያኔና የባንዳ ባንዳዎች የተመለመለው ሐብታሙ አያሌውና የአማራን ሕዝብ ማህበራዊ እረፍት ለመንሳትና አገር ለማፍረስ መንጋውን አስከትለው የጥፋት አጀንዳዎች ላይ ብቻ ከተሰማሩና ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ከጀመሩ ከራርመዋል። እነ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ካሉበት ሆነው በሐገር ቤት እንደፈለጉ የሚያሾሩት እግረኛ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅትና የሲቪክ ማህበር ማግኘታቸው ትልቅ ጉልበት አልፈጠረላቸውም ማለት አይቻልም። የአማራን አንድነት ለመበታተንና የክልሉ ፖለቲካ የማንም አልፎ ሂያጅ ሁሉ መሳለቂያና መሳቀቂያ ይሆን ዘንድ የባጥ የቆጡን አጀንጃ እየመዘዘ የከረመው ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ አሁን ላይ የአማራ ሕዝብ አለኝታ ተደርጎ እንዲቆጠር ሙከራ ሲደረግ እንደማየት ያለ አሳፋሪና አሳዛኝ ጉዳይ የለም። በደማዊ ማንነት ስሌት የዋቅጅራ ልጅ አማራ በሆነበት የአማራ ብሔርተኝነት ለአማራ ሕዝብ ሁለንተናዊ ጥቅም ያለእረፍት ሌት ተቀን በሚደክሙ አማራዎች ላይ ደግሞ በሐሰት የእትብት ንቅለ ተከላ ይካሄድባቸዋል። ተአምር ነው እኮ!
ለማንኛውም ነሮችን ለማስተካከል አሁንም ቢሆን የረፈደ አይደለም‼️

ከ #No More War ምንም ሳታሟሙቅ በቀጥታ ዘለህ ሕዝባዊ አመፅ መግባት አይከብድም?!
ታየኝ እኮ በአማራ ክልል ሕዝባዊ አመፅ ሲቀ*ጣጠል፥ ወይ አለመተዋወቅ...! ወይ አየር ላይ ያለ ሰው ነገር..!
በሕዝባዊ አመፅ በኩል ሕወሓት ወደአዲስ አበባ ገብታ አገር ከምታፈርስ በራሳችን ጊዜ ምሽጎችን ለቀን፣ መንገዱን ከፋፍተን፣ ወደአደባባይ ወጥተን፣ ሰይፋችንን ጥለን በደመቀ ሰላማዊ ሰልፍ በኩል ማምጣት ይሻለናል እኮ😂
ፈፅሞ የማይሆነውን ነገር አታስቡት!

በአማራ ክልል ሕዝባዊ አመፅ የሚጠሩ የትህነግ ነጭ ለባሾችን የክልሉ መንግስት ፋይናንስ በማፈላለግ ሰብሰብ አድርጎ በአውቶብስ በመጫን እስከ ተከዜ ወንዝ እንዲሸኛቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።
ተፎካካሪ ተሸናፊ ይሆኑ ዘንድ ግጥሚያው በሜዳቸው ቢሆን የተሻለ ነው😂

በነገራችን ላይ
አማራ የመሆን ችግር ያለበት ሰው ነው ከማንም በላይ አማራ ነኝ የሚለው። በኦሮሞም ኦሮሞ የመሆን ችግር ያለበት ሰው ነው ከማንም በላይ ኦሮሞ ነኝ የሚለው!
በደማዊ ማንነት ወይም በነጠላ ማንነት ስሌት ያለመሆን የሚፈጥረው የመሆን ችግር ነው ‼️

ሕወሓትን ፊት ለፊት ያንበረከክን ሆነን ሳለ ቡችላው ጭራሽ በርቀት ሆኖ ለማስደንገጥ ሲንደፋደፍ አለማፈሩ። በቁጭላው ነገረ-ስራ አለመገረም አይቻልም!
ከሕግ በላይ የሆነና ሊሆን የሚችል ሰው የለም። ማንም ለሕግ ሊገዛ ይገባዋል። ራሱን ከሕግ በላይ እንደሆነ የሚያስብ ሰው ካለ አቅሙን አላወቀምና ከወዲሁ መታረም ይኖርበታል።
የአማራ ክልል መንግስት በሁሉም አካባቢዎች ኮንትሮባንዲስቶችንና የወያኔ ተልዕኮ አስፈፃሚ የባንዳ ባንዳዎችን በሕግ ጥላ ስር ለማድረግና የሕዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ እያደረገ የሚገኘውን እርምጃ ሁሉም ከጀግኖቹ በእሳት ከተፈተኑት የአማራ ልዩሃይል ሚሊሻና ፋኖ ጎን ሆኖ ሊተባበር ይገባዋል።
በግንባር ያለውን የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዳግም ለኢትዮጵያ ሕልውና ስጋት እንዳይሆን በአንድነት ቆመን ልኩን ለማስገባት፤ ከጀርባ ሊወጋ የሚችልን የወያኔን ተልዕኮ የተቀበለን ቡችላና በሕገ-ወጥ ንግድ ላይ የተሰማራ ወንጀለኛ ስርዓት መያዝ ይኖርበታል።
በሁሉም የአማራ አካባቢዎች በጎንደር በጎጃም በወሎና በሸዋ ባለኝ መረጃ በመቶዎች የሚቆጠሩ "መንግስት የለም!" ብለው ሕገ-ወጥ ንግድ፣ የመሬት ወረራ ላይ የተሰማሩ ኮንትሮባንዲስቶች፣ በፋኖ ስም የሚነግዱ ከዚህ በፊት ግንባር ገብተው ያልተዋጉ ብቻ ሳይሆን ለወደፊትም የመዋጋት ፍላጎቱም አቅሙም የሌላቸው፤ አንዳንዶቹ ጭራሽ የጦር ግንባር በየት በኩል እንደሆነ የማያውቁ ነገር ግን መንደር ለመንደር በየግሮሰሪ ቤቱ አካኪ ዘራፍ የሚሉ፣ የንግዱን ማህበረሰብ ያማረሩ፣ ባለሐብቶች ላይ ቀረጥ የጣሉ፣ ለአካባቢያቸው የሰላምና የልማት ፀር የሆኑ በርካታ የቤት ሙሴዎች በሕግ ጥላ ስር እየዋሉ መሆኑን ለማረጋገጥ ችያለሁ።
በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር እየዋሉ ከሚገኙት ኮንትሮባንዲስቶች ብዙዎቹ ስለነበሩበትና አሁን ስላሉበት ሁኔታ በመልካም ገፅታ ግንባታ መንግስትን የሚያዋክብላቸው መንጋ አሰባሳቢ አካል ካለመኖሩም ባሻገር ስለመታሰራቸው የሚያውቅላቸው ሰው የለም። በሕግ ፊት ግን እኩል ይሆናሉ‼️

ኤርሚያስ ለገሰ "ከወያኔ ጋር No More War" ያለበትን ሲያስረዳ "የኛ ልጆች ካሎሪኑ የተለካ የተመጣጠነ ምግብ እየበሉ" አገር ውሶጥ ያሉትን ለምን ወደጦርነት ግቡ እላለሁ" ነበር ያለው። አሁንስ አማራ ክልልን ነውጥ በነውጥ ካላረኩ ብሎ "ፋኖ ከመንግስት ግጠም፣ ተነስ" የሚለው ሳናውቅ ወደሀገር ውስጥ ገብቶ እኛ ምንበላውን መብላት ጀመረ እንዴ?
Dawit G. Kinfe
Dawit G. Kinfe
በነገራችን ላይ!...
ዛሬ ሳይበሩ ላይ ያለው መንጋ የተፈጠረው ወያኔን ፊት ለፊት የተጋፈጡ ጀግኖች በከፈሉት ታላቅ መስዋዕትነት ነው። ከጀግኖች መልካም ፈቃድ ወጭ ሳይበር ላይ የተንጠለጠለው መንጋ አሁን ያለውን ሁኔታ ማስቀጥል ማሻሻል ወይም መለወጥ የሚያስችል አንዳችስ እንኳ አቅም የለውም። የወፍ-ዘራሹ መንጋ ችሎታ በተንጠለጠለበት ሳይበር ላይ ሆኖ ማልቀስ ጀግኖችን ማራከስና የአሉባልታ ወሬ ማራገብ ብቻ እና ብቻ ነው። ሰው የሚሰራው የሚችለው በመሆኑ መንጋው በሚችለው ስራ ላይ መሰማራቱ የሚጠበቅ ነው‼️

ወያኔያዊ የአማራ ብሔርተኝነትን Demobilize እያደረግነው ነው። የጠላት ወያኔ አጀንዳ አሻሻጭ የሆነውን የመንጋ ካምፕ የማፈራረስ ዘመቻ አጠናክረን እንቀጥላለን‼️
የአማራ ክልል በጎንደር በጎጃም በወሎ በሸዋ በአማራ ልዩሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ ቅንጅት ሕግ የማስከበር እርምጃ እየወሰደ ይገኛል። በወንጀል የተጠረጠሩ በርካታ ሰዎች ደም ሳይፈስ በሕግ ጥላ ስር እየዋሉ ነው ። በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ወጣቱን ከወንድሙ የአማራ ልዩሃይል ጋር ለማጋጨትና ደመ-አፋሳሽ ሁኔታ እንዲፈጠር የሚሰሩ ሰዎችን እየተመለከትን ነው። በወንድም ደም ነጠላ ዘቅዝቆ ድንኳን ጥሎ ንፍሮ ቀቅሎ "የሙሾ ፖለቲካ" ለማራመድ ማሰብ በራሱ ጠላትነት ነው። ለአማራ ሕዝብ ዘላቂ ሰላምና ጥቅም መከበር የሚፈይደው ነገር የለም።
ከምንም በላይ የሚያሳዝነውና የሚያሳፍረው የእሳቱ ወላፈን የማያገኛቸው አማራም ያልሆኑ በምቾት ቀጠና ላይ ዘና እያሉ የሚገኙ ሰዎች ወንድሞቻችን አላስፈላጊ መስዋዕትነት ለማስከፈል አመፅ መጥራታቸው በእሳት ላይ ቤንዚን ማርከፍከፋቸው ሳይሆን የእነሱን የጥፋት መንገድ እንደልክ የሚቆጥሩ ሰዎች መታየታቸው ነው። ራስን በምቹ ሁኔታ አስቀምጦ ጃስ ማለት ከባድ ነገር አይደለም። ምንም የሚያስፈልገው ነገርም የለም። ግጭት ቢፈጠር ከደም ነጋዴዎች ውጭ አትራፊ የለምና አደብ መያዝ መያዝ ያስፈልጋል። የጃስ በለው! ፖለቲካ ለወንድሞቻችንም ሆነ ለአማራ ሕዝብ ውድቀትን እንጅ ትንሳኤን የሚያመጣም አይደለም። ሁሉም ለሕግ መከበርና ለዘላቂ ሰላም የበኩሉን በጎ ሚና መጫወት አለበት።
ዓመቱን በሙሉ ዜጎች በሰላም ወጥተን መግባት ተቸግረናልና መንግስት ሕግ ያስከብርልን የሚለው የሕዝብ ድምፅ አሁን ላይ በሁሉም የአማራ አካባቢዎች ላይ ተግባራዊ መደረግ ሲጀምር የተቃዋሚውን ሃይል ማንነት ከመግለጡ በስተቀር አዲስ ነገር ሊፈጠር አይችልም።

By ረ/ፕ Getnet Almaw Tiruneh
የአማራ ብሔርተኝነት በወያኔ ደህንነቶች (የሳይበር ደህንነቶችን ጨምሮ) የተጠለፈ ነው። በወያኔ ደህንነት የተጠለፈው የአማራ ብሔርተኝነት አማራን በማዋረድ ትህነግን ዳግም ወደ አራት ኪሎ ለመመለስ ሲዳክር ባጅቷል። የአማራ ሕዝብ ጥቅሞችና ፍላጎቶች እንዲሳኩ ሳይንሳዊና አዋጭ የትግል ስልት ቀርጸው የሚታገሉ ልጆች እንዳይሰሙ የስም ማጠልሸትን ጨምሮ የተለያዩ አሉባልታዎችን እየነዙ ፌስቡክ ተጠቃሚ የሆነው የአማራ ሕዝብ እንዳይቀበላቸው የሚሰሩት የወያኔ የሳይበር ደህንነቶች “አማራ ተገፋህ! አማራ ተነስ! አማራ ታጠቅ! አማራው ልትጠፋ ነው! በዚህ ቦታ እንዲህ ሆነ... ተነስ!.....” የሚል ጽሑፍ 24/7 እየጻፉ አምሮውን አጥበውት እንሆ ዛሬ አማራ ነኝ እያለ አማራን ለማዋረድ የሚሰራ አማራ መፍጠር ችለዋል።
✍️ ✍️ ✍️
የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ፍትህን ማስፈን ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው‼

ባለፈው ወያኔ ስትወረን
1:- "አሳልፏት አራት ኪሎ ትግባ" እያሉ የእንጀራ አባታቸው ህወሓት ወደ ስልጣን እንድትመለስ የዓቢይ አህመድን መንግስት በመቃወም ሽፋን ሲቀሰቅሱ የነበሩ በጋዜጠኝነትና ማህበራዊ አንቂነት አግዳሚ ወንበር ላይ የተኮለኮሉ፤
2:- መንግስት ለህዝቡ በይፋ የክተት አዋጅ ባወጀበት ወቅት ህዝቡ በአንድ ልብ ሆኖ የወያኔን ወረራ እንዳይመክት "ወጣቱ በመንግሥት መዋቅር ስር መዝመት የለበትም " እያሉ ሲቀሰቅሱ የነበሩ እና በየ አዳራሹ(ዩኒቨርስቲዎችን ጨምሮ የመንግስትን አዳራሽ ጭምር በመጠቀምና በፓርቲ መኪና በመጠቀም) ወጣት እየሰበሰቡ የማዘናጋት ስራ ሲሰሩ የነበሩት
ወያኔ ተሸንፋ ወደመጣችበት ስትመለስ በአይን ጥቅሻ ተጠራርቶ ከጦርነት ቀጠናው ጀርባ እየተከተለ የሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ንግዱን ሲያሳልጥ የነበረው ኮንትሮባንድስት ቡድን ለሕገ-ወጥ ተግባሩ ሽፋን ባልዋለበት የጦርነት አውድማ "ምሽግ ሰበርኩ" እያለ የሳይበሩን አየር ይሞላል(በማይጠብሪ ግንባር በወሎ ግንባር ያረጋገጥነው ነው)።
ይህንን የማደናገሪያ ቀረርቶውን ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው የጋዜጠኝነትና የማህበራዊ አንቂነት ካባ የለበሰውና በአማራ ህዝብ ተቆርቋሪነት ሽፋን የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ ቡድን ዋና አጃቢና ሽፋን ሰጭ ነው!
ይህ የኮንትሮባንዲስቶች ቡድን ጦርነቱ የፈጠረለትን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ከፍተኛ የሆነ የጦር መሳሪያ ፣የውጭ አገር ገንዘብ ፣ የማዳበሪያ ፣ የዘይት ፣የነዳጅ ፣ የ የስኳር፤ የበርበሬ እና ሌሎች መሰረታዊ ግብአቶች የኮንትሮባንድ ንግድ ውስጥ ተሰማርቷል። ዘረፋ ደግሞ ዋና የዕለት የገቢ ምንጩ ነው።
የአማራ ክልል ሕዝብ በተለይም ነጋዴውና አርሶአደሩ በንብረቱ ማዘዝ፤ ቤተሰቡን መጠበቅ ብርቅ ሆኖበት በዚህ የተቆራረጠ የማፍያ ቡድን ሚስቱ እና ሴት ልጁ ዓይኑ እያዬም ተደፍሮበታል። ይህን በአይኔ ከማየቴ በፊት ሞቴን እመርጣለሁ ያሉ ብዙ ወገኖቻችን በዚህ ኔትወርኩ እስከ ቀበሌ ድረስ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች በተዘረጋ የወያኔ ቡችላ ሕልቆ መሳፍርት ግፍ ተፈፅሞባቸዋል።
ሕግና ስርዓት ለማስከበር የሞከሩ ፖሊስና ሚሊሻ ወንድም-እህቶቻችን በኮንትሮባንዲስቱ ሃይል ጥቃት ደርሶባቸዋል። የፍትህ ስርዓቱ ተደፍጥጦ ዳኞች ተረ*ሽነው ወንጀለኞች እንዲለቀቁ ሆነዋል። ሕዝብ መንግስታዊ አገልግሎት ማግኘት ብርቅ ሆኖበት ለሕገ-ወጡ የማፍያ ቡድን በየወሩ መደበኛ ያልሆነ ግብር ለመክፈል ተገዷል።
ይህንን ስርዓት አልበኝነት ለመከላከል መሰረታዊ ግዴታው የሆነው መንግስት ዘግይቶም ቢሆን የጀመረው የሕግ ማስከበር እርምጃ መሬት ላይ ያለው የሰፊው ሕዝብ የተደጋገመ ጥያቄ ነውና የሚደገፍ ነው።

ኢትዮ 360 YouTube ሚዲያ (ብዙዎች Egypt 360 እያሉ ይጠሩታል )፤ በሐይማኖት ካባ የአማራን ፖለቲካ የሚያምሱት እነ ዘመድኩን በቀለ፤ በብልፅግና ውስጥ ሆነው ባሕርዳርና አዲስ አበባ ይቀመጡ እንጅ ልባቸው መቀሌ የሆነውና የተጠያቂነት ስጋት እረፍት የነሳቸው የብልፅግና አንዳንድ አመራሮችና በደህንነት ክንፉ ውስጥ ከመንግሥት ቋት መረጃ እያወጡ ለጠላት አሳልፎ ከመስጠት ውጭ በጠላት ሰፈር መረጃ አፈንፍኖ የማምጣት አቅም የሌላቸውና የምድጃ ዳር ወሬ የሚያመላልሱ ራሳቸውንም ደህንነት እንደሆኑ ለአላፊ አግዳሚው ሁሉ የሚያስተዋውቁ አንዳንድ ሰዎች በስራቸው ባሰማሯቸው ኮልኮሌ የምድጃ ዳር አክቲቪስቶች በኩል ያለ ስማችን ስም እየሰጡ በየቀኑ የራሳቸው እኩይ ስራ ባስበረገጋቸውና የካቡት የእምቧይ ካብ በተናድ ቁጥር ስሜን እያነሱ የስም ማጥፋት ዘመቻ እያደረጉ ስለመሆናቸውና መልስ እንድሰጣቸውም አንዳንድ ወዳጆቼ እያሳወቁኝ ነው።
እነዚህ ቅን አሳቢ ወዳጆቼ የሳቱት መሰረታዊ ነገር ቢኖር እነዚህ የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚዎች ከመጀመሪያውም እኛን ሊያመሰግኑና ሊያወድሱ የሚችሉበት አሰላለፍ ላይ አለመሆናቸውን ነው። ወያኔ “ከአማራ ጋር ሂሳብ አወራርዳለሁ፤ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ” ብሎ በግልፅ ማወጁን ተከትሎ “ይህ ጦርነት እኛን አይመለከተንም ፤ ጦርነቱ የኢትዮጵያን ሕልውና ሳይሆን ለአብይ አህመድና ለብልፅግና ሕልውና ነው” በማለት ለወያኔ መንገድ ለመጥረግና እየመሩ አዲስ አበባ ለማስገባት ያለ የሌለ አቅማቸውን ተጠቅመው የተሸነፉ የባንዳ ባንዳዎች መሆናቸውን በግብራቸው ያረጋገጡ ናቸው።
አማራ እጅ እና እግሩን አጣጥፎ ይጠብቅ ዘንድ የአማራ ልዩሃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ ወደግንባር እንዳይዘምት ሕዝባችንም ድጋፍ እንዳይሰጥ ዘመቻ ከመክፈት ጀምሮ ከግንባርም ስልክ በመደወልና በማስደወል ለመመለስ የሰሩ፣ በግንባር በሴራ አለ ሴራ ሰራዊታችንን በልዩሃይልና በመከላከያ በኩል ተከፋፍለው እርስ በራሳቸው በጥርጣሬ እንዲተያዩ ቢቻል ለማጋጨት ከሚዲያ ዘመቻ እስከ ግንባር ድረስ በመዝለቅ አገር የማፍረስ የተቀናጀ እኩይ አላማቸውን ለማሳካት ደክመዋል። በአማራ ላይ ሂሳብ ይወራረድ ዘንድ ለወያኔ መንገድ ሲጠርጉ የነበሩና አሁንም በዛው ግብራቸው የቀጠሉ የወያኔ ሽንት ጨርቆች በእኛ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ ይቅርና አቅም የላቸውም እንጅ ሕይወታችንን ቢያጠፉ ለደስታቸው ወደር እንደማይኖረው አያጠራጥርም።
ስማችንን በማንሳት የ YouTube እንጀራ መጋገር የሚችሉ ሌሎች ሰዎችም ካሉ ለጊዜው በመንጋ ጩኸት መጥፋት ብዙም ቅር የሚያስብለን አይሆንም።

ነገ በመላው የአማራ ምድር መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ እና መሬት የሚቆራርስ አመፅ ተጠርቷል የሚባል ነገር እየሰማን ነው። ፅድቁን ቀርቶ በወጉ በኮነነኝ አሉ እማማ ትብለጥ!
እስኪ እኛ የሌለንበት የአማራ ሰላማዊ ሰልፍ ወይም አመፅ ምን እንደሚመስል ደግሞ አብረን የምናየው ይሆናል።
የ Ethio 360 ይቅርታ የ Egypt 360 እና ተላላኪ የባንዳ ባንዳዎች ነገ ምን አይነት የጥፋት አላማ ሊያሳኩ ይችላሉ የሚለውን ደግሞ አብረን የምናየው ይሆናል።

Ethio-360 ( Egypt 360) እና ሌሎች የባንዳ ባንዳዎች አማራ ክልልን በሰልፍና በሰይፍ የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል በማድረግ ለወያኔ መንገድ ሊጠርጉ ያለ የሌለ የብሶት መቀስቀሻ ቢጠቀሙም ታላቁ የአማራ ሕዝብ ገቢራዊ ምላሽ የሚደነቅ ሆኗል። በአንድም የአማራ ክልል ከተማ ላይ አንድም ሰልፍ የለም። በመላው የአማራ ከተሞች ሰልፍ ይካሄዳል ሰይፍም ይነሳል የተባለለት ጥሪ ባሕርዳር ላይ እሁድ (ሰንበት) የእረፍት ቀን መሆኑን ተከትሎና በጧቱ ሰዎች ከእንቅልፋቸው ባልተነሱበት ሰዓት በተዘጉ ሱቆች ፎቶ ሲጠሩት ከነበረው አቋም ተገልብጠው (በፎርፌ መሸነፍ በራሱ ትርጉሙ ብዙ ነው😂) ለመፅናናት እየተሞከረ ነው።
መሬት ላይ ያለው የሕዝባችን እውነት ተገልጧል። ለወያኔ ድምፆች ጀሮ አለመስጠቱንም በማያወላዳ አቋሙ አረጋግጧል። ይኼው ነው!