በነገራችን ላይ ወያኔ በሰላም ለመኖር ቀርቶ ስለሰላም ለማውራት ተፈጥራዊ ስሪቱ አይፈቅድለትም። በግጭት ተፀንሶ በግጭት ያደገ የሕልውና መሰረቱ ግጭት የሆነ ለኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት ነው።
ወያኔ በአሁን ሰዓት ስለሰላም እያወራ ለጦርነት በከፍተኛ ደረጃ እየተዘጋጀ ነው። ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እየተመራ መደበኛ የጦር ግንባሮችን ከመክፈቱ በፊት በሐገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በግብር ልጆቹ በኩል የተለያዩ ጥቃቶችን በመክፈት ሕዝቡን በምሬት ለማስነሳት እየሞከረ ሲሆን ጀግናው የኢትጵያን ሰራዊት ደግሞ ትኩረቱንና ስምሪቱ እንዲበታተን አልሞ እየሰራ ነው። ጠላት አላማው ስለሆነ የሚያገኘውን ቀዳዳ ሁሉ ተጠቅሞ ጥፋት ለማድረስ የተዘጋጀ ነው። ለጠላት አላማ ተባባሪ አለመሆን ከሐገር ወዳድ ዜጎች የሚጠበቅ ምላሽ ነው።
በአማራ እና በኦሮሞ ማልያ ወያኔ የሳይበሩን ዓለም በከፍተኛ ደረጃ መቆጣጠሩ የሚታወቅ ሲሆን የሁለቱን ብሔር ተወላጆችን ለአላማው መሳካት ምርኩዝ ቱቦ ይሆናሉ ያላቸውን ሰዎችና ድርጅቶችን የገፅታ ግንባታ እንዲሰራላቸው በማድረግ ወደፊት በማምጣት በጥሩንባ ነፊነት አሰማርቶ ሕዝቡን ሰላም ለመንሳትና ወደጥፋት መጠቃቃት እልቂት ለመክተት ከፍተኛ ሙከራ አድርጓል። አሁንም ያልቆመ ተጠናክሮ የቀጠለ እንቅስቃሴ ነው።
የጠላት ትልቁ ጉልበቱ ፍፁም የፕሮፓጋንዳ ብልጫ በመንግስት ላይ መውሰድ መቻሉ ነው። ስቴት ማሽነሪዎቹን ሽባ አድርጓቸዋል። በወያኔ የፕሮፖጋንዳ ሰለባ ያልሆነ በሚነዛው የፈጠራ የውሸት መረጃ ያልተደነባበረ በጥፋቱ ሐሳቡ ቁጥጥር ስር ያልዋለና እጅ ያልሰጠ የወያኔ ተቃዋሚ በባትሪ ቢፈለግ ሊገኝ የሚችለው ነፃ አዕምሮ ጥቂት ነው።
የወያኔን አላማና አጀንዳ ያለ-ወያኔ ስፖንሰርነት የሚያስተጋቡ በአማራም ሆነ በኦሮሞ ወይም በሌሎች ብሔሮች በኩል እልፍ የግብሩ ወራሾች እንዲፈጠሩ ማድረጉ ለወያኔ ትልቅ ስኬት ነው።
ለማንኛውም
ወያኔ ስለሰላም ሳይሆን ስለጦርነት ያለውን ዝግጁነት ነው ሰሞኑን በተለያዬ መንገድ እየነገረን ያለው። ከባህሪው ውጭ የሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች ማዘናጊያዎች ናቸው። ወያኔ በአዲስ መልክ ራሱን በማደራጀት በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ድጋፍ ሰጨነትና አጋዥነት ጦርነት ከመክፈት ውጭ የተሻለ አማራጭ እንደሌለው የሚያምን የጥፋት ሃይል ነው። በጦርነት ማሸነፍ እንደማይችል የሚረዳ ቢሆንም ይዞ የመሞት የእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አስተሳተብ ተጠቂ ነው። ይህ ሐይል ለኢትዮጵያ የጥፋት መልዕክተኛ ነው። ሕልውና እስካለው ድረስ መቼም ቢሆን በሰላም የሚተኛ ሃይል አይደለምና ሁለንተናዊ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል።
በምንም ነገር መቼም ቢሆን ልንዘናጋ አይገባም‼️

በዛሬው ዕለት በሁመራ የጎዳና ላይ ኢፍጣር/አፍጥር ፕሮግራም ተካሂዷል። የአፍጥር ፕሮግራሙ በጎንደር-ወልቃይት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ ነው።
በመርሃግብሩ ከጎንደር ዑለማዎችና የሙስሊሙ ማህበረሰብ ተወካዮች ተገኝተው ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ተገኝቷል።

የማናሸንፈዉን አካል እንኳን በአደባባይ በጓዳም ደፍረን ለሐሜት እንኳን እንቸገራለን፤ ስለጠላቶቻችን በአደባባይ ደረታችንን ነፍተን የገጠምነው ከእኛ በላይ ስላልሆኑ ነው‼️
ዛሬን በነፃነት ደረታችን ነፍተን ቀና ብለን እንሄድ ዘንድ፣ ትንሳኤያችንን ከቤተሰቦቻችን ጋር ሆነን በሰላም በድምቀት እናክብር ዘንድ፣ ትናንት በየሸጡ፣ በየጉድጓዱ፣ በየሜዳው፣ በየጋራ ሸንተረሩ፣ እና በዱር በገደሉ አፈር እስክትመስሉ በርሃብና በውሃ ጥም እየተሰቃያችሁ እኛ የሰላም አየር እንተነፍስ ከውዷ ሐገራችሁ በፊት እኛ እንፍረስ ብላችሁ ደማችሁን ያፈሰሳችሁ አጥንታችሁን የከሰከሳችሁ የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ክብር ይገባችኋል።
የተከፈለልንን የደም ዋጋ በምንም የማይተካ ነውና ሁሌም እናስታውሳችኋለን። መቼም አንረሳችሁም! ይህን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን፣ ለማጣጣልና ስማችሁን ለማጥፋት በክፋት ብንነሳ ደማችሁና አጥንታችሁ ይፍረደን!
እናንተ የኢትዮጵያ ሕልውና የመጨረሻ ምሽጎች፤ የሰላማችን የነፃነትና የክብራችን ዋስትና ናችሁና በማንምና በምንም የማንቀይራችሁ ጀግኖቻችን ስለሆናችሁ በነገሮች ሁሉ እስከመጨረሻው ድረስ ከጎናችሁ አብረን እንቆማለን‼️
ውድ ኢትዮጵያዊያን ስለምትወዷት እናት ኢትዮጵያ ስለሰላማችንና ስለክብራችን በዚህ ሰዓት ከቤተሰብ ተለይተው መዋያና ማደሪያቸውን ምሽግ ስላደረጉ የጀግናው መከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩሃይል ሚሊሻ እና ወታደራዊ ስነ-ስርዓት ላላቸው ዋና ጠላታቸውን ለይተው ለሚያውቁ ወያኔ ካልከሰመ እረፍት ለሌላቸው ለሕዝብ ጥቅም ለቆሙ በእየ አውደ ውጊያው በእሳት ለተፈተኑና ለተለበለቡ ጀግና የአማራ ፋኖ አባላት ጎረቤት የሆኑና የምናውቃቸውን ቤተሰቦቻቸውን በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤው አደረሳችሁ ብሎ በተለያዬ ነገር በተለይ ከታይታ በወጣ ለሕሊና ሰላም ስንል መጠየቅ ያስፈልጋል።
ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ነገን መስራትም ነው‼️
መልካም የትንሣኤ በዓል ለውድ ጀግኖቻችንና ለጀግኖች ቤተሰቦች በሙሉ‼️
ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ትናንቱ በልጆቿ የተባበረ ክንድ ከውጭ ባዳዎች እና ከውስጥ ባንዳዎች የሚቃጣባትን ትንኮሳዎችን በማክሸፍ ነፃነቷንና ክብሯን አስከብራ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች‼️

ወያኔ አሁናዊ የአማራ ጠላት እንዳልሆነ ከወያኔ በላይ ወያኔ ሆነው ለማሳረዳት ሲጋጋጡ የነበሩ አንዳንድ አማራ ነን የሚሉ ሰዎች አሁን ላይ ደግሞ ትናንትም አልነበረም ወደሚል ተሸጋግረዋል። በዚህ አያያዛቸው ደግሞ ነገ በአደባባይ ለአማራ ሕዝብ እንደ ወያኔ ወዳጅ የለውምና አብረን ልንሰራ ይገባል ብለው ላለመናገራቸው እርግጠኛ መሆን አይቻልም።
መቼም ቢሆን የወያኔን ፀረ-አማራነት አቋምና ያደረሰውን ግፍ ሊቀይርና ሊፍቅ የሚችል ከውስጥም ይሁን ከውጭ የጠላቴ ጠላት የሚል አሰላለፍ እንደ አማራ እንፍጠር ወይም እንከተል ተብሎ ቢታሰብ እንኳን ወያኔ ለአማራ ጊዜያዊ ወዳጅ የመሆን እድል አይኖረውም። ነገሮች የቱንም ያህል ቢለዋወጡ ለትግራይ ሕዝብ እንጅ ለወያኔ የሚራራ ልብም የለንም‼️
በአማራ የፌስቡክ ብሔርተኝነት ምን አይነት ጉዳዮች ወይም ግለሰቦች ሲሆኑ በአማራ ቀዳሚ ጠበቃ ነን በሚለው ፌስቡከር አጀንዳ ሆኖ እንደሚጦዝ ወይም ባልታየና ባልተሰማ እንደሚታለፍ ነገሮችን እየመረመርን ይሆን?
ነገሮችን ስንመረምር የአማራ የፌስቡክ ብሔርተኝነት ወያኔ መር መሆኑን ሊያረጋግጥልን የሚችል አንድ ሺ አንድ ማሳመኛዎችን ማግኘት እንችላለን‼️

ለትህነግ የሕልውናና የኃይል ምንጭ ከሆኑት መካከል ዋነኞቹ ኢትዮጵያ ጠልነቱ፣ሐይማኖት አልባነቱ፣ በኢትዮጵያ ብሔሮች መካከል የታሪክ ስንጥቅ መፍጠሩ፣ በብሔሮች መካከል ያለውን የጋራ አንድነት ወደጎን በመግፋት በኤሊቱ ዙሪያ ያሉ ልዩነቶችን ማጉላቱ፣ አዳዲስ ትርክቶችን እየፈጠረ የልዩነት ምንጮችን ለመቀፍቀፍ ያለው የወትሮ ዝግጁነት ብሎም የፈጠረውን የሀሰት ትርክት ገዥ እንዲያገኝ የፕሮፓጋንዳ የበላይነት ይዞ መቆየቱ፣ በአናሳነት ስሜት በፈጠረው ‘ጠባብ ብሔርተኝነት’ ሊያጠፉን ነው የሚል የውሸት ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ትግሬዎች እርስ በእርስ እንዲጣበቁ ያደረገበት ስልት፣ በባለፉት ዘመናት በኪነ–ጥበቡ ዘርፍ አይበገሬነቱን የሰበከበት ትርክት፣ በመንግሥትነት ዘመኑ በአለማቀፉ ተቋማት ቅጥረኞችን መሰግሰጉና ከኢትዮጵያዊያን አንጡራ ሃብት በዘረፈው ገንዘብ ተሟጋቾችን (ሎቢስት) በገፍ መቅጠሩ፥ በኤርትራ ስደተኞች ስም የመለመላቸውን ቅጥረኞች በገፍ ወደ አሜሪካና አውሮጳ በመላክ ንቁ ትህነጋዊ ዲያስፖራ መፍጠር መቻሉ ለትህነግ ህልውና መቀጠል የጉልበቱ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው የሚል እምነት አለኝ።
የትህነግ ኢትዮጵያ ጠልነት የፈጠረለት አቅም በተዳከመች፣ በተበታተነች ኢትዮጵያ የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር በሚሰሩ አገራት እና አለማቀፍ ተቋማት ዘንድ የትህነግ ጉዳይ እንደ ጉዳያቸው ተይዞ የሚያቀርብላቸው የውሸት ሪፖርት እንደ እውነት ተቆጥሮ ሙሉ ተቀባይነት በማግኘቱ ኢትዮጵያን ለመውጋት አማራን ለማጥፋት ከበረሃ ጀምሮ የትጥቅና ስንቅ ድጋፍ የማግኘት እድል አስገኝቶለታል። ትህነግ በተቀነባበረ ዘዴ ንፁሃን አጥቅቶ ‘ንጹሃን በመንግሥት ወታደሮች በግፍ ተገደሉ’ የሚል የሰብዓዊ መብት ጥሰት ክስ በአለማቀፉ ማህበረሰብ ፊት አቅርቦ እንደ እውነት የተወሰደለት በአሜሪካኖቹ ዘንድ መሰንበቱ የተፈለገ እኩይ ሃይል ነው።
ትህነግ በመንግስትነት ዘመኑ ባገኘው እድል በዲፕሎማሲው መስክ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ በተለይ ደግሞ በአማራው ላይ ከሥም ማጠልሸት ያለፈ በሁሉም መስክ ከፍተኛ የሆነ ጫና እንዲደርስ ያደረገው ጥረትም የሚናቅ አይደለም። ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ ጠላትነቱ አሁንም ቢብስ እንጅ የሚያንስ አይደለም።
ጸረ–ኢትዮጵያ የሆነው ትህነግ የኀልም ተጋሪ የግብር ልጆቹ ከሆኑት አጀንዳ ከሚያሻሽጡለት ግለሰቦች ጀምሮ አላማውን ለማስፈፀም በሐገር ቤትና በውጭ በኩል በድርጅት ደረጃ ተቋቁመው እስከሚያሳልጡለት በሲቪክ ማህበራት ስም ከሚንቀሳቀሱ ጀምሮ በፖለቲካ ፓርቲዎች ስም እስከሚንቀሳቀሱ እና ኢትዮጵያን በማዳከም ወይም በማፈራረስ የራሳችንን ጥቅም እናስከብራለን ብለው ጥረት እስከሚያደርጉት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት አገሮች ድረስ የሚያገኘው ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ ድጋፍ ለወያኔ ሕልውና መቀጠል እንዲሁም አጥፍቶ ለመጥፋት የመጨረሻ የሙከራ እድል ከዚህ በኋላም ቢሆን አይኖረውም ብሎ ለመደምደም የሚያስችል አይደለም።
የወያኔ የሕልውና መሰረቱ በሌሎች መከፋፈልና የእርስ በርስ ግጭት ላይ የቆመ ሲሆን ዋና ማስፈፀሚያ መሳሪያውና አቅሙ ደግሞ ፕሮፖጋንዳው ነው። በመሆኑም የአማራም ሆነ የኢትዮጵያዊያን ዘላለማዊ ደመኛ ጠላት በሆነው ወያኔ ለሚነዙ የሐሰተኛ ወሬዎች ጆሮ ባለመስጠትና የራስን አንድነት በማጠናከር ሕልሙን ማክሸፍና በሕልውናው ላይ መቆም ይጠበቃል። በተለይ የአማራን ፖለቲካ ወያኔ በእጅ አዙር እንደፈለገ እንዲፈተፍተውና እንዲመራው እየተመቻቸለት ያለው ሁኔታ መቆም አለበት። የአማራ ብልፅግናንን ብአዴን እያሉ አመራሮቹን ጥንብ እርኩሳቸውን ሲያወጡ ውለው የሚያድሩ ራሳቸውን እንደ የአማራ ብሔርተኛ የሚቆጥሩ የፌስቡክ ሰዎች (በእርግጥ አጀንዳ ተቀርፆ ስማቸው እንዲጠፋ የሚደረጉት የብልፅግና ሰዎች የተመረጡ ናቸው) ወያኔን የአማራ ወዳጅ እንደሆነና እንዲሆን እንዲሁም አንዴ ጌታቸው ረዳን ሌላ ጊዜ ደግሞ ጀኔራል ፃድቃንን አምጥተው ሊሾሙልን የሚዳዳቸው ሰዎች መሆናቸውን እያየን ነው። ይህ ወያኔያዊ አማራነት በጊዜ መስመር መያዝ የማይችል ከሆነ ውጤቱን የከፋ ያደርገዋል።
አማራ አማራ ያለ ሁሉ የአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ነው ተብሎ የተረጋገጠ ጉዳይ አይደለምና ነገሮችን በስክነት ልንመረምር ይገባል እላለሁ‼️

በዚህ ሰዓት ጎንደር በሁሉም ሰፈር ሰላም ነች። ቀን ላይ ስለተፈጠረው አሳፋሪ ድርጊት በተመለከተ ፍትህ መሰጠት አለበት። ማንም ይሁን ማን በቀኑ አሳፋሪ ክስተት እጁ የሰደደ የጠላት አጀንዳ አስፈፃሚ ጥፋተኛ አካል ለፍርድ መቅረብ የግድ ይለዋል።

ጎንደር በዚህ ሰዓት ከጫፍ እስከጫፍ ሰላም ናት። ሁሉም የጎንደር የእምነት ተከታዮች ለሰላማቸው ዘብ በመቆም እስካሁን የጠላትን ሕልም ማክሸፍ ችለዋል። የጠላት ሕልም መቼም ቢሆን ጎንደር ላይ ፈፅሞ ሊሳካለት አይችልም።
እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ‼️
እናታለም ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ‼️
ጎንደር የትናንት ታሪኳን የማይመጥን በቅጥረኞች ተጎቶ የመጣን አሳፋሪ ችግር በውድ ልጆቿ(የእስልምና እና የክርስትና ተከታዮች) ጥበብ በተሞላበት አርቆ አሳቢነታቸው ለሰላማቸው ዘብ በመቆማቸው የተነሳ ዛሬ ሰላማቸውን ወደማስፈን ገብተዋል።
የትናንቱን ተጎታች ችግር ከደረሰው ጥፋት በላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስ በጥበብና በአርቆ-አሳቢነት ስለሰላማቸው ዘብ በመቆም በእስልምናም ሆነ በክርስትና ስም የሚንቀሳቀሱትን አጭበርባሪ የጠላት አላማ አራማጅ ፀረ-ሰላም የጥፋት አካላት ግጭቱን እንዳያሰፉት ከፊት ቀድመው የተለኮሰውን እሳት በማጥፋት ነገር በማብረድና ሰላም በማውረድ ዙሪያ ያሳዩት ስራ የሚደነቅና እጅጉን የሚያስመሰግን ነው።
በቀጣይ ስለዘላቂ ሰላማቸው ስለደረሰው ችግር በጋራ ሆነው ቤታቸውን ዘግተው ይመክራሉ። ይካካሳሉ። ወንድምነታቸውንም በአልፎ ሂያጅ አጀንጃ በአግድም አደጎች ነውረኛ እኩይ ሴራ የማይበጠስና ከመቼውም ጊዜ በላይ ስለፅኑ አንድነታቸው ተባብረው እንዲሰሩ የሚያደርግ ነው።
የጎንደር ሰላም መሆን እረፍት የነሳቸው ልቡሳነ-ስጋዎች ያሰቡት ጎንደርን የማውደም የጥፋት ድግስ መቼም ሊሳካላቸው እንደማይችል ሊያውቁት ይገባል።
የተፈፀመው አሳፋሪ ድርጊት የጥፋት ድግሱ የተሰናዳበት፣ ሰይፉ ተስሎ የተላከበት ከስር መሰረቱ ጀምሮ ሊጣራ ይገባል። በየትኛውም የሐገሪቱ ክፍል ድጋሜ ሊደገም የማይገባው አሳዛኝና አሳፋሪ ክስተትም ነው። ከነውረኛው ድርጊት ጋር ተያይዞ ምንም የተጨበጠ መረጃ ሳይኖራችሁ በስማ በለው በመሰለኝና በደሳለኝ ድንቁርናችሁን ተጠቅማችሁ የተዛባና ሐሰተኛ መረጃ ስታራግቡ የነበራችሁም ሆነ ከመጀመሪያውም ችግሩ እንዲፈጠር በተጠና መንገድ በከፍተኛ በጀት በጥላቻ ቅስቀሳ ላይ ተሰማርታችሁ ስታደራጁ የነበራችሁ የጎንደር ሰላም መሆን እረፍት የነሳችሁ ተሸናፊ ውዳቂዎች የጎንደር ሕዝብ በማስተዋልና በጥበብ የሚራመድ፤ ለሕግ የሚገዛ ስቴት ካልቼር ያለው ታላቅ ሕዝብ ፤ ሙስሊም ክርስቲያኑ ለዘመናት ተዋዶና ተዋልዶ አብሮ የኖረበት አገር ባይሆን ኖሮ እንደእናንተ ምኞትማ ጎንደርን በእሳት አንድዳችሁ የመሞቅ ሕልማችሁና ሁለንተናዊ የጥፋት ጥረታችሁ እንቅፋት ሳይገጥማችሁ ይሳካላችሁ ነበር። ሕዝባችን ግን ቅኔ ሆነባችሁ!
በትናንቱ ጎንደርን በማይገልፅ ቅጥያ ነውረኛ ድርጊት ዙሪያ የተሳተፈ ማንም ይሁን ማን ምርመራ ተካሂዶ በጥፋተኞች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ የግድ ይላል። ወንጀለኛ በምንም መንገድ ሊደበቅበት የሚገባ ሐይማኖትም ሆነ ብሔር ወይም አካባቢ ሊኖረው ወይም ሊፈቀድለት አይገባም። ሌባም ሆነ ቅጥረኛ ገዳይ ማንንም ሊወክል አይችልም።ማንም ወንጀለኛ መደበቂ ምሽግ ሊመቻችለት አይገባም። በስራው ተዳኝቶ ማንም ሰው የሚገባውን ፍርድም ሆነ ክብር ማግኘት አለበት። የሕግ የበላይነት ሊከበር ፍትህ ሊሰፍን የተገባና ተመራጭም ነው።
ለዘመናት ተከባብረውና ተዋደው በአንድነት ለዘመናት በኖሩበት ቀያቸው በአንድ ጉድጓድ በተቀበሩበት አገራቸው እርስ በርሳቸው ሊያፋጃቸው በስማቸው ሊነግዱ የሚሞክሩና የሚፈልጉ አካላትን የሐይማኖት አባቶች ተቋማት ከማንም በመቅደም ድርጊቱ ሊያወግዙ ቅጥረኛ ወንጀለኛ ግለሰቦችን ለፍርድ ሊያቀርቡም ይገባል። የማንንም ሐይማኖት ሊወክል የሚችል ቅጥረኛ ወንጀለኛ የለም።
ከኢትዮጵያ ዘላለማዊ ደመኛ ጠላት ከሆነው ወያኔ ጋር በሁሉም ግንባሮች የጎንደር ሙስሊምና ክርስቲያን "በአማራ ላይ ሂሳብ አይወራረድም፤ ኢትዮጵያም አትፈርስም" ብለው ስለእናት ሐገራቸዉ በክብር ሲዋደቁ ከርመዋል።ጠላትን በመጣበት አናግረው አሳፍረው መልሰዋል። በትናንት ድላቸው ሳይኩራሩ ዛሬም እረፍትም ሳያደርጉ የወያኔን የዳግም ወረራን ከፍተኛ እንቅስቃሴና ዝግጅት አስመልክቶ ራሳቸውን ከማስከበር አልፈው ሐገር ሊያስከብሩ እንደተለመደው ለራሳቸው ሳይሳሱ ንቁ የሆነ የሐገር ዋልታና ማገርነት ሚናቸውን ሲወጡ ቆይተዋል።
ሐይማኖት ደንበር ዘለል ስስ ብልት ስለሆነ ጎንደር ላይ ፊሽካ የነፉት የጥፋት አበጋዞች ጎንደርን ከማውደም ባሻገር እንደሰደድ እሳት ሌሎች አካባቢዎችን እንዲያቀጣጥልና ሐገሪቱን በሐይማኖት ስም እንድትበጠበጥ የፀጥታ ሃይሉ ትኩረቱና ስምሪቱ ተበታትኖ በሚያገኙት ቀዳዳ በኩል ጅብ ሆነው መግባትን ሁሉ ታሳቢ ያደረገ ነው።
ከአመት በፊት በተለያዬ መንገድ "ጎንደርን የጦርነት አውድማ እናደርጋታለን" እያለ በተለያየ መንገድ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሲያሽላላ የነበረውና በኋላም በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቶ በውርደት የተመለሰው ጠላት ወያኔ ግብረ-አበሮቹን አሰልፎ ዛሬም የጎንደርን ሰላም ለመንሳት እረፍት ይኖረዋል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው። ጎንደርን ለማውደምና ለማዋረድ በጦርነት ያልተሳካለትና መቼም የማይሳካለት ጠላት ወያኔ ሌሎች አማራጮችን መጠቀሙ የማይጠበቅ አይደለምና ዘወትር በንቃት ልንቀሳቀስ ይገባል።
ከውስጥም ሆነ ከውጭ ቅጥረኞችን በመመልመልና አስርጎ በማስገባት በወንድማማቾች መካከል ስንጥቅ በመፍጠር ቅማንትና አማራ ሙስሊምና ክርስቲያን በሚል ሽፋን በጦርነት ያላሳካውን እኩይ ሕልሙን በቀጣይም ለማሳካት ከመሞከር አይቆምም።
የተፈጠረው ፍፁም አሳፋሪ ችግር የጎንደርን ታሪክ የማይመጥን ሊወገዝና ዳግም በየትኛውም የሐገሪቱ ክፍል ሊፈፀም የማይገባው ነውና ሁሉም ከስሜትና የጠላትን አጀንዳ ከማራገብ ሊወጣ ይገባዋል‼️