TEMARI-NET
4.08K subscribers
925 photos
17 videos
167 files
290 links
This Channel is created to disseminate proper, timely information and news for Students
Download Telegram
ማስተካከያ!
ለሁሉም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ጋዎን፣ክሊራንስ እና ግዜያዊ ዲግሪ ከ12 ክፍል ፍተና በሁአላ
የምትመልሱ እና የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን ።
አሁን ጋዎን መመለስ የሚመቻቹ ተማሪዎች በጎቴ በኩል ባለው በር መስጠት ትችላላችሁ
መልካም ግዜ ይሁንልን።

@AAUCOMMUNITY
Attention ‼️
#for FBE
ጋዎን መመለስ የምትፈልጉ የክፍለ ሀገር ልጆች በጎቴ በኩል እየሄዳቹ መመለስ ትችላላችሁ
መግባትም መውጣትም የሚቻለው በጎቴ በኩል ሲሆን፣ መጽሄት ከፈተና በኋላ ነው ከቴምፖ ጋ ትወስዳላቹ

@AAUCOMMUNITY
Attention
ለተመራቂ ተማሪዎች ግዜያዊ ዲግሪ ነገ መውሰድ ትችላላቹ
60 ብር ያልከፈላችሁ እና Profile ያልሞላችሁ ተማሪዎች ግን ስላልተሰራ ነገ መውሰድ አትችሉም፣ስለዚሕ እዚህ ደብዳቤ ላይ ባለው ሂሳብ ቁጥር ብር ከከፍላቹ እና profile ከሞላቹ በሁአላ ነው የሚሰራላቹ


CoBE Registrar office

@AAUCOMMUNITY
🥰1
#FBE
ከነገ ጠዋት ጀምሮ ለተመራቂ ተማሪዎች ግዜያዊ ዲግሪ ይሰጣል ፣ዲግሪውን ለመውሰድ ጋዎን መመለስ ግዴታ ነው 🤞

@AAUCOMMUNITY
ጋዎን የወሰዳቹበት ቦታ ነው ምትመለሱት፣
Economics ,MA እና PADM ግን የድሮ DSTV ቤት ወይም አስተዳደር ሕፃ ጋ መልሱ
ቀን፡ 29/12/2016 ዓ.ም

ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እንደ ፈተና ማዕከል ለመረጣችሁ የ ‘NGAT’ ተፈታኞች በሙሉ
ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 01/ 2016 ዓ.ም ድረስ በመላው ሀገሪቱ ይሰጣል ተብሎ በእቅድ የተያዘው የ “NGAT’ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ጣቢያነት ለመረጣችሁ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ሆኖ በሌሎች የፈተና ጣቢያዎች (ዩኒቨርሲቲዎች) ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከታችሁ በሙሉ ፈተናው በተያዘው ዕቅድ መሰረት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከ8:00 (ከስምንት ሰዓት) ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
#ማስታወቅያ

ለቢ.ኢ.ኮ ተማሪዎች በሙሉ

በተማሪዎች መብትና ግዴታ ዙርያ አጠር ያለ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ስለሚኖረን አርብ ቀን ከቀኑ 10፡00 በትልቁ አዳራሽ በመገኘት እንድትከታተሉ እነሳዉቃለን፡፡

በዚህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ አቴንዳንስ ይያዛል፡፡ ባለመምጣታችሁ የሚተላለፈዉን መመርያዎች ባለ መከታተል በሚፈጠሩት የተለያዩ የህግ ጥሰቶች ኮሌጁ የማይታገስ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የ ቢ.ኢ.ኮ ተ/አገልግሎት


ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇

#Join and #Share Share👇👇👇👇

@AAUCommunity
😁1
If you are found ID card, please contact as Abemelek Demelash
UGR/0998/15
Main campus

+251925980387

https://t.me/CoBE2017Council
ide ወድቆ ስላገኘው የሚያውቃት ካለ 0930221540 ደውሎ መውሰድ ይቻላል ።
#Activate your AAU email
Follow the following steps..

#Video Assistant for Institutional email Activation,
Subscribe and watch the video via the following link
https://youtu.be/18aNpXV_wc4?si=MvHYF97KcwvUdWXY

Step 1: First you have to make sure you have obtained and activated your institutional email. This is email is different from "personal/normal" email and is given to you from your University.

I. To do so, open https://www.gmail.com on your desktop and enter your institutional email.

If you’re a fresh student, your institutional email has the following format: firstname.UGR-xxxx-16@aau.edu.et and it will look like something like this abebe.UGR-1234-16@aau.edu.et

II. On the password page, insert your ID as it is (i.e UGR/1234/16 )
Gmail will then prompt you to change your password, set the password to something you remember, confirm and change your password.

Once you've activated your institutional email, please follow the steps below to get started!

Step 2. Register on the e-SHE platform

I. Go to https://courses.aau.edu.et/
II. Click “New User”
III. Click “Register”
IV. Enter your Institutional Email and click “Sign in”
V. Then on the next page, enter your institutional email again
VI. Enter your new password

Finallly on the front page of the e-SHE portal, feel free to browse all the courses, enroll and start your e-learning journey online.


ስለ E-learning ማንኛውንም እገዛ ለማግኘት ይሕን YouTube channel ይቀላቀሉ
👇👇👇

https://youtu.be/18aNpXV_wc4?si=MvHYF97KcwvUdWXY
Forwarded from AAU MEREJA
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ይህ የሆነው አሁን ከመሸ ነው።

በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።

የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች በስጋት ወደ መሬት ወርደው ተሰብስበዋል።


#Tikvah

@AAUMEREJA
👍2
Forwarded from AAU MEREJA
entrance_exam_for_MBA.pdf.pdf
174.3 KB
The department entrance exam at AAU for Logistics & Supply Chain Management, Marketing Management, Business Leadership, Project Management, Business Administration (MBA), Business Info Systems, International Business, Management and such is the GMAT exam!

So practice the above well and familiarize yourself!


@AAUMEREJA
👍2