Forwarded from AAU MEREJA
CVPA.pdf
279.2 KB
Today's Election Result of each College!
@AAUMEREJA
@AAUMEREJA
Forwarded from AAU MEREJA
ስድስት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በዓለም ላይ ካሉ ሁለት ሺህ "ከፍተኛ ደረጃ" ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ለመካተት ቻሉ።
የዩኒቨርሲቲዎች ዓመታዊ ደረጃ የሚያወጣው Center for World University Rankings (CWUR) የተባለ ተቋም የዩኒቨርሲቲዎችን የ2024 ጀረጃ ይፋ አድርጓል።
ደረጃ ከተሰጣቸው 20,966 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ 2,000 ዩኒቨርሲቲዎች ወይም 9 ነጥብ 5 በመቶዎቹ ብቻ "ከፍተኛ" ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በተቋሙ የ2024 ደረጃ መሠረት፦
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ➭ 841ኛ
2. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ➭ 1701ኛ
3. መቐለ ዩኒቨርሲቲ ➭ 1748ኛ
4. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ➭ 1767ኛ
5. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ➭ 1886ኛ
6. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ➭ 1982ኛ መሆን ችለዋል።
በዘንድሮው ደረጃ ከቀዳሚ አስር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ስምንቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው።
ላለፋት 12 ዓመታት ደረጃ ሲያወጣ የቆየው ተቋሙ፤ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የትምህርት ጥራት፣ የምርምር ጥራት እና የፋክሊቲ ደረጃ በመሳሰሉት መለኪያዎች ይገመግማል።
መንግሥታት እና ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት እና የምርምር ውጤቶቻቸውን እንዲያሻሽሉ በማማከር የሚታወቀው ተቋሙ፤ የዩኒቨርሲቲዎችን ዓለም አቀፍ ደረጃ ከአላማ፣ ግልፅነት እና ዘላቂነት መርሆች አንፃር ይመድባል።
የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃን ይመልከቱ፦ https://cwur.org/2024.php
Share 🙏

🔥9❤1👏1
Dear Club Executives,
The submission date for annual club report is extended May 30, 2024.
You can call and submit to
Yishak Tesfaye +251968538737
Bisrat Yirga +251961677124
Regards,
Yishak Tesfaye
AAU Club's Coordinator
@AAUCOMMUNITY

Attention ‼️
ስማችሑ ከዚሕ በታች የተዘረዘረው ተማሪዎች ለFresher's Week ማልያ ፈርማችሁ ስለወሰዳችሁ እስከ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ድረስ ለFBEተማሪዎች መማክርት ፅ/ ቤት እንድታስገቡ እናሳስባለን
ከሰላምታ ጋር
1 Mintesnot Bereket
2 Olana Bushu
3 Bisrat Asefa
4 Yonas Minalu
5 Obse Gamadi
6 Ajaib Abdurahman
7 Yohanes Mulatu
8 Samuel Ebabu
9G/Sillasie Simeneh
10 Matios Sisay
11Bereket Goshime
12 Abraham Alexander
13 Ayitenew Ayen
14 Kirbon Teka
15 Abenezer Teferi
16 Abebaw Mezgebu

👍2
GC CUP semi final!
ትልቅ ትንቅንቅ የነበረው የPADM እና ኮሜርስ ጫወታ ዛሬ በተደረገ ጭማሪ ደቂቃ PADM 2: 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ፣
በዚሕም መሰረት አሸናፊው PADM ለፍፃሜ ከማናጅመንት ጋር ይገናኛል።
@AAUCOMMUNITY
ትልቅ ትንቅንቅ የነበረው የPADM እና ኮሜርስ ጫወታ ዛሬ በተደረገ ጭማሪ ደቂቃ PADM 2: 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ፣
በዚሕም መሰረት አሸናፊው PADM ለፍፃሜ ከማናጅመንት ጋር ይገናኛል።
@AAUCOMMUNITY
👍8
Dear AAU FBE students,
As you embark on your second semester final exams, we want to wish you the best of luck. May you approach each exam with confidence and clarity of mind.
Good luck🙏
Sincerely,
Kinde M.
President, Students Council

❤7👍2
ማሳሰብያ!!
ውድ አና የተከበራችሁ በ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የ college of bussiness and economics ተማሪዎች በሙሉ:: እንደምታወቀው ግቢያችን ላለፉት በርካታ አመታት የ መማር ማስተማር ሂደቱን ሰላማዊና ጤናማ በ ሆነ መልኩ ሲያካሂድ ቆይቷል :: ሆኖም ግን ከ ቅርብ ግዜ ወዲ በ ግቢያችን በተለይም በ FBE library ባልተለመደ መልኩ የ ላፕቶፕ ስርቆት እየተበራከተ በመሆኑ ለ ሁሉም የ ግቢው ተማሪ ጥንቃቄ አንድታረጉ አና በቻላችሁት መጠን ንብረቶቻቹን library ውስጥ ጥላችሁ አንዳትወጡ ስንል አናሳስባለን::
Petros S.(Peter)
FBE STUDENT COUNCIL
Academic Affair

👍10
#መፅሄት ማሰራት የምትፈልጉ የዚሕ አመት የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እጩ ተመራቂ የማታ/extension/ ተማሪዎች
ስም ፣ስልክ እና ዲፓርትመንት
@abuu19 ላይ መላክ ትችላላችሁ ወይም +251930671122 ይደውሉ ።
@AAUCOMMUNITY
ስም ፣ስልክ እና ዲፓርትመንት
@abuu19 ላይ መላክ ትችላላችሁ ወይም +251930671122 ይደውሉ ።
@AAUCOMMUNITY
👍1
Attention ‼️
የexit exam Password እና Username ነገ ብቻ ስለሚሰጥ ምታችሁ እንድትወስዱ
It's for Regular and extension students.
CoBE Registrar office
@AAUCOMMUNITY
የexit exam Password እና Username ነገ ብቻ ስለሚሰጥ ምታችሁ እንድትወስዱ
It's for Regular and extension students.
CoBE Registrar office
@AAUCOMMUNITY
👏3
Eid Mubarak to all AAU CoBE Muslim students from the Students Council President!
Wishing you a joyous Eid al-Adha filled with peace, blessings, and happiness. May this blessed occasion bring joy and prosperity to you and your loved ones.
ኢድ ሙባረክ 🙏
Sincerely
Kinde M.
Students Council President

👍6❤2
ለ FBE ተመራቂ ተማሪዎች ፣
እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች photo shoot ያለፈችሁ ተማሪዎቸ ፣ ነገ የመጨረሻ ስለሆነ በስዐት እንድትገኙ፣
ስዐት 2:30Lt
ቦታው ; ዋናው ግቢ
ክፍያ እዛው መክፈል ይቻላል
GC COMMITTEE
@AAUCOMMUNITY
እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች photo shoot ያለፈችሁ ተማሪዎቸ ፣ ነገ የመጨረሻ ስለሆነ በስዐት እንድትገኙ፣
ስዐት 2:30Lt
ቦታው ; ዋናው ግቢ
ክፍያ እዛው መክፈል ይቻላል
GC COMMITTEE
@AAUCOMMUNITY
😁1